Sunday, November 7, 2010

DFW Ethiopian Community Blog ዲኤፍደብልዩ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ብሎግ፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ ፤ በዳላስ ፎርት ወርዝ ፤ ንዋሪ በተለይ በኢትዮጵያ የጋራ መረዳጃ ቦርድን የወረሰው የወያኔ ቅጥረኞች አንድ በቁጥር ቲንሺ የሆነ ቡድን፤ ወደ ቅዱስ ሚካኤል ደብር ገብተው ቤተክርስቲያኑን በወያኔ ቁጥጥር ስር ለማድረግ TPLF 52 ገጽ ብዙ ውጪና ጥናት አድርጎበት በመጨረሻም ባሰራጨው መሰረት፤ ስራላይ ለማዋል የተጀመረው በዳላስ፤ ሊደርሽፕ ካውንስል የሚል ልናቁቃቁም ነው በሚል ስታር ፎድ በሚለው በጊዘው ምግብ ቤት ክፍል የነበረው ጊዜ ማለት ነው እዛ ተገናኝተው በተለመደው የከተማው ነጋዴና ሕብረተሰብ ሳይሰማ የብዙ ድርጂት ፈጣሪ ይሄው በትሩ የሚባለው ጠራ ተብሎ ዛሪ እንዲህ አንገታቸውን ቀና አድርገው ጥቂት ወያኔዎች ከተማውስጥ ብቅ ሳይሉ በበትሩና በትግራይ ውስጥ ትልቅ የእርሻ ኢንቪስትመንት ከአገር ቤት ገንዘብ በመበደር ከኢትዮጵያ ሕዝብ ባንክ ያላቸውን የትግራይ ተወላጆችን ቁንጮ አድርጎ ከወያኔ ኤምባሲ በመጣ አመራር መሰረት የፈጠሩት ነው። በዚህ አዲስ ስም በታሰበው መሰረት፤ ማን ይጠይቀናል፤ ከማውራት ሌላ ደግሞ ምን ሰው አለበት የዳላስ የኢትዮጵያ ኮሚኒተ በሚል ሕዝቡን የሚሳደቡት ፤ በመንፊስ ቴኒሲ ፈረንጁንም ኢትዮጵያውንም ኢንቪስትመንት ግባ በሚል ሲዘርፉ ከኖሩ በሁዋላ በመረዳጃ ማሕበራችን ሬዲዮ ገና ከመምጣታቸው ክቡር አቶ በትሩ እየተባሉና ክቡር እነ አቶ እከሌ ሕዝቡ ጉድ ምን መጣ እያለ በአምላክ ሳይሆን በዶላር የሚያምኑት እነጮሌ የመረዳጃው ማሕበሩን ሪዲዮ ተጠቅመው እነሱም በሬዲዮ ልዋጭ ልዋጭ ብለው በወያኔ ለወጡን። አብሮ የኖረውን ሕዝብ ይሄኛው ይውጣልኝ ያኛው ይባረርልኝ በሚል ቤተክርስቲያኑን ለማደፍረስና በእረብሻ መሃል ልክ ወያኔ ጥልቅ እንዳለው ጥቂት መኮንኖች ሃላፊነታቸውን ለዶላር በመለወጣቸው፤ እነዚህም ዘራፊዎች አጭበርባሪዎች፤ ቤተክርስቲያኑንና ምእምናኑን የማፍረሻ ማመልከቻ ባቀረቡት መሰረት ፤ለቤተክርስቲያኑ ለቦርድ ጉዳዩን ቀደም ብለው ያሳወቁትና ቦርዱ ውስጥ ያሉ ጥቂት የብዙሃኑ ለሆነው ለቅዱስ ሚካኤል ደብር ወይም ቤተክርስቲያኑ የተቆረቆሩ ሊያድኑትና እነዚህንም የወያኔ ተቀጣሪዎች ስለደረሰባቸው ሕዝቡንም ግራ አጋብተው ውነቱ የቱ እንደሆነና ማንኛውስ አስመሳይ ወያኔም ዘራፊም መሆኑን ለማወቅ ያስችል ዘንድ የራሱ የሆነ ብሎግ ሃቁን እየፈለገ የሚያቀርብ አስፈላጊነቱን ከመቼው የበለጠ የዳላስ ፎርት ወርዝ ንዋሪ ኢትዮጵያዊ ብዙሃኑ ስለተረዳው በጠየቀው መሰረትና ባሳሰባው በ09-30-2010 የተጀመረ ብሎግ ነው። እንክዋን ደስ አላችሁ ዳልስ ፎርት ወርዞች።

ይህ ብሎግ፤ የማይረቡ የወያኔ ስሮችን ፤ ሕዝብ ያልተሳተፈበት የፐለቲካ ስብሰባ ዝግጅት በዳላስ ከተማ በተለይ የትግሬ ነጻ አውጭ መንግስትን ተቃዋሚውን ሁሉ ብሎም ድርጅቶቻችንን ለማኮላሻ የሚጠቀምበትን ሳይቀር በግልጽ ማንነታቸውን ከእነ ተግባራቸው ቁልጭ አድርጎ የሚያቀርብ ብሎግ ነው። በድብቅ የትግሬ ነጻ አውጪ መንግስት ቅጥረኞችና እነሱን እንደግድግዳ ተደግፎ ቀደም ሲል ያወጣውን በማሻሻል በውጪ የምንኖር ኢትዮጵያውያንንና አገራችንን ከክልልና ከክልል ሰንደቅ አላማ ከከፋፋይ የትግሬ ነጻ አውጪ ኢትዮጵያን ነጻ ለማውጣት የምንታገለውን ለማኮላሸት ባወጣው ሃምሳ አንድ ገጽ የመከፋፈያ የመቆጣጠሪያ ደንብ መሰረት፤ በዶላርና አዲስ አበባ ቤት መስሪያ መሬትና ቦታ ኢንቪስትመንት ከባንክ ገንዘብ በመደለል ሳይቀር የቀጠራቸው በልዋጩ (ልዋጭ ልዋጭ ማቡኪያ በልብስ አይነት ዘዴው) መሳሪያ የሆኑትን የትግሬ ተወላጅ ባለመሆናቸው ሕዝብ አይጠረጥርም በሚል የተተካላቸውን አዳዲስ ቅጥረኞቹን ከያሉበትና ከተተከሉበት የወያኔ የማይረባ የደምስር የጎስት ባዶ ድርጅት ውስጥ እየተነቀሉ ባገር ወዳዶች፤ በልዋጭ መልክ መጠቀሚያ ለተደረገውና እየተደረገም ላለው በውጪ ለሚገኘው ለኢትዮጵያ ሕዝብ እንደጥሬ ስጋ በየብልቱ ሃላፊነት ወያኔ በሰጣቸው መሰረት እንደተግባራቸው ማንነታቸውን ከነስማቸው ቁልጭ አድርጎ ሕዝቡ ከመሃሉ እየነቀለ እንዲጥላቸው ቶሎ በበለጠ ሳያድጉ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ጠላቶቹን ሁሉ በስሙ ከተቀመጡበት የጋራ መረዳጃ ማሕበር፤ በመረዳጃ ማህበሩ ስም የሚጠራው እድር ፤ ፓለቲካ ፓርቲ በሚል እራሳቸውን ካስቀመጡበት፤ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶና ክቢተክርስቲያኖቹ በሙል መንቅሎ አውጥቶዋቸው የኢትዮጵያ ሕዝብ በቁጥጥሩ ስር እንዲያደርጋቸው ይረዳ ዘንድ ሃቁን የሚያቀርብ ብሎግ ነው።


የቅዱስ ሚካኤል ካቲድራልና ችግሮቹ በሚል የሚወጣው ይቀጥላል።