Wednesday, November 10, 2010

ከዚህ ቀጥሎ በቅደም ተከተል ስማቸው የተቀመጠው ግለሰቦች፤ የመላው የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው ውነትን ለዋውጠው ሕዝብ በማጋጨታቸው። እነዚህም በከፊል፤ ዋናዋናዎቹ ፤ ዘውገ ቃኘው፤ ፍቅረማርያም ደረስ፤ መንግስቱ ሙሴ፤ ይልማ ዘር ይሁን፤ ሻለቃ ተፈራ ወርቅ አሰፋ የተባልው፤ ኮሎኔል ዮናስ ሊበን የባለው ከዳላስ ፎርት ወርዝ ሲሆኑ ሌላው ተባባሪያቸው ከዋሽንግተን ዲሲ፤ አዲሱ አበበ ከአሜሪካን ድምጽ ሬዲዮን ይጨምራል።

የቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል በጋርላንድና ችግሮቹ ቁጥር አራት።

በኢትዮጵያ ብሎም በመላው አለም ያሜሪካንን ድምጽን በመጠቀም በአዲሱ አበበ  የአማርኛ ዜናና ቃለመጠየቅ ዝግጅት ፤ የጥቅም ጉዋደኞችን ብቻ ማቅረብ፤ ዘውገን  ሃቁ በግል ጥቅም ግንኙነት ጀርባዬን እከክልኝ እኔም ያንተን አካለሁ አይነት መደጋገፍ በእኔ በአንዲት የኢትዮጵያ አንበሳ ሴት ላይ እነዚህ ስለአገራቸው ኢትዮጵያ እንደመቆርቆርና ልሙትላት እንደማለት፤ ለኪሳቸውና አፋቸው ውስጥ ለሚያኝኩት ሕዝብ ያስጨነቁ፤የትግሬ ነጻ አውጪ ኢትዮጵያን ሲቖርጣትና በክልል ሢሸነሽናት አንድም ቀን በኔላይ ከላይ እንደገለጽኩት በዚህ መልኩ ስለአገራቸው ተባብረው የትግሬ ነጻ አውጪን ተቃውመው የማያውቁ፤ ያልተቁጩ ለአንድ ሰንደቅ አላማቸው ፤ የኢትዮጵያ የጋራ መረዳጃ ማሕበርን የተለያይ ችግር የሚያጋጥማቸው ኢትዮጵያውያንን ስንጠቅም የኖርንበት ባጠቃላይ፤ የወያኔ ኢንቭስትመንት ዝግጅትና የፓለቲካ ምስሪያ ቤት፤ ፈረንጅች ባለሃብቶችን የማደኛና የመተዋወቂያ ድልድይ በማድረግ፤ ወገኔ በሰው አገር በዳላስ አንገቱን እያስደፉት በማየቴና መረዳጃውንም የወያኔና የአላሙዲን የኢንሹራንስ ኤጀንሲ አንዱ ስራው  ፤ ለዘመዶቻችሁ የህክምና ኢንሹራንስ ለአገር ቤት ግቡ በሚል የሚያገኙት መረጃ የስም ዝርዝርና እዚህም በኢትዮጵያም ያሉትን ወገኖቹን ነገሩ ሳይገብው ታሪኩን ሲሰጥ ኢንሹራንስ ከዳላስ አሜሪካን ሆኖ፤ ለትግሬ ነጻ አውጪ ቡድን በመላክ ወያኔ መቆጣጠር ያልቻለውን የኢትዮጵያ ሕዝብ ግዴታ አሜን ብሎ እንዲገዛለት ለማድርግ ከኒያላ ኢንሹራንስ የይስሙላ የደንበኞች የስም ዝርዝር በመውስድ ውጪ ያለውንና በአገር ቤት ያለውን ሕዝብ ከነተቃዋሚውና ደጋፊዎቹ የመረጃ መሰብሰብያ መረዳጃ ማሕበራችን የለፋንበት በወያኔ ቁጥጥር ስል በጋሻ ኢንሹራንስ ስም ተሰጥቶና ተደርጎ በማየቴ የኢትዮጵያ የጋራ መረዳጃ መሕበርን ከትግሬ ነጻ አውጪ ቅጥረኞችና ድብቅ ወያኔዎች ነጻ ለማውጣትና በተለመደው፤ በተለይ ካለፈው ሰባት አመት ጀምሮ ብዙ ኢትዮጵያውያን ችግር እያጋጠማቸውና ሕዝቡም በቁጥር እየበዛ በመምጣቱ፤ የኢትዮጵያ የጋራ መረዳጃ አላማው ከሆነው ያለምንም የግል ጥቅም በነጻ ወገናችንን ማገልገ፤ ደስታና የዜግንትም ግዴታ አላክም የሚያዘን በመሆኑ፤ ጌዜው የሁሉንም ትብብር የሚጠይቅ ነው ማሕበሩን ለሕዝብ አገልግሎት መጠቀሚያ ለማድረግ ከወያኔ መጠቀሚያነት የኢጵያትዮጵያ ሕዝብ መረዳጃነት እናድርገው ሲሆን  ትግሌ፤ ለወያኔና ለቕጥረኞኙቹ ማህበሩን በኢንቬስትመንትና በአዲስ አበብ መሬት በልዋጭ ያስረከቡትና ጋር። ጥያቄዬ ትግሌም መረዳጃ ማሕበሩና ችግር የሚያጋጥመውን ኢትዮጵያዊ የችግሩ መቅረፊያ ብቻ እናድርገው ሆኖ ሳለ፤ ብሃሰት ውነቱን መልክኩን ለውጠው  በፈጠራ ባዘጋጁትና ባቀነባበሩት ዘገባ የኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ  ወንጀል ፈጽምመዋል።     ከዳላስ አልፎ በአለም አቀፍ በኢትዮጵያውያን በሚኖሩበት ሁል ስለ አገሬ ጉዳይ ተሰሚነት እንዳላገኝ ለማድረግ ስላደረጉት ባይሰራላቸውም ግዳጃቸውን ፈመዋል።   በበኩሌ ከመለስ ዜያንዊ የበለጠም የሚጠሉት የኔን ኢትዮጵያ ወይ ሞት የሚለውን አስተሳሰቤንም እንደሆነ ተረድቻለሁ። ከናካቴው ኢትዮጵያና ሕዝብዋ ከመቼውም የበለጠ እንደሚፈልጉኝና ወያኔንም የስዴት መንግስት በማቁዋቁዋሜ ምን ያህል በውጪው አለም በሚሄድበትና በሚገባበት ቀዳዳ ሁሉ መውጫ እንዳሳጣሁትና ሃይሌ እንዳስቸገረው ነው የተገነዘብኩት።



ከዚ ቅጥሎ ያሉት ግለሰቦች የኢትዮጵያ ሕዝብን በዳላስ ፎርት ውርዝ ዘውገ ቃኘው፤ ፍቅረማርያም ደረስ፤ አዲሱ አበበ ከአሜሪካን ድምጽ ሬዲዮ፤ መንግስቱ ሙሴና  ፤ ይልማ ዘርይሁን የእያፓወያኔ  ሬዲዮ ፤ ወ/ሮ ብርሃን ዳኛቸው ጸሎት አዘጋጅቸው በሃሰት የኢትዮጵያን ሕዝብ በዳላስ ፎርት ወርዝ ቴረሪስት ተብሎ የኢትዮጵያ የጋራ መረዳጃ ማሕበር በፍርድ ቤትም ይሁን በማንኛውም የአሚሪካን መንግስት ባለስልጣን ወይም መስሪያ ቤት ሳይከሰና ዘውገና ተፈራ ወርቅ ከመረዳጃ ማሕበሩ ይውጡ በሚል፤ መክኒያቱም ለሽብርተኛ ቡድን ለትግሬ ነጻ አውጪና በአሜሪካን አገር አደጋ የጣሉትን ሽብርተኞች ወይም ቴረሪስቶች ደግፈሃል በሚል አሜሪካን ለከሰሰቸው የአረብ ዜግነት ያለው አርብና ኢትዮጵያ ክልስ ስለሚሰሩ፤ በስዴተኛው ስም ባቁዋቁዋመነው የኢትዮጵያ ሕዝብ መረዳጃ ብሎም የሬዲዮ ዝግጅቱ ውስጥ መስራት አይገባቸውም፤ የሚል መሆኑን እያወቁ በውሸት እኔ ለአገሪና ለሕዝብዋ አንድነት ለአንድ ሰንደቅ አላማ ለኢትዮጵያ ሴቶችና ሕጻናት መብትና ደሕንነት ጭምር የትግር ነጻነት ቡድንን መንገስት ብሎ እራሱን ያወጀውን ተቃዋሚዋላይ በትብብር ወንጀል ከምፍጠረም ሌላ ሕዝቡን ቲረራይዘድ አድርገውት ነበር በጊዜ። በድጋሚ እነዚህ ሰዎች በቅድሚያ ሕዝቡን ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው እኔምን እንደሌሎቹ ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው። የኢትዮጵያ ሕዝብ  ውገኔ እነዚህ ሰዎች ባይግድሉኝም ባንዲት ልጅ እናት የአገሬን ጉዳይ ባሌነው ብዬ በግል ስሜት  ሳልሸነፍ የክልል መንግስት ስራትን የምታገል ሴት ለመግደል ጭምር ያልተደረገ ሙከራ አልነበረም አሁንም ቅምዋል ማልለት አይደለም። ያለመምቴን አትዩ ልጄም ገናሳትታድግ ያለእናት ቀርታ ነበር ንገርግን የኢትዮጵያ ፤ ሕዝብና የልጂ አምላክ፡፡ትብቆኝ ይዛሬስሶስትታመት የባበሩት ህ፤ኡሉ ትከፋፍለው፡እርስ በእርስ በመገፋፈጥ የትግሬ ነጻአውጪ ተቀጣሪዎች እርሳቸውን አጋፍጠው እሱነው ፤እስዋነች በሚል ፍርድ ቤት የቅዱስ ሚካኤልን ደብር እንዳልኩት ጦርነት በከፈቱብኝ ጊዜ ይሄው በግርግር የውያኔ ቁጥጥር  ስር ሊያስገቡት ነው በፍርድ ቤት ሳቢያ።

ውያኔ ኤንባሲውን በዳላስ፤
ወያኔ በዳላስ የኢንባሴዎን ካውንስል (ሊደርሽፕ ካውንስል) ሊከፍት ነው ። የዚህ ሁሉ ተጠያቄዎች በኢትዮጵያ ስም እየተንቀሳቀሱ ባንድ ፊት እንጀራ እየሸጡለት በሌላ በኩል አገሩን እየያስማሙና እየሸጡለት የከረሙትና አሁንም ማቆም ያልቻሉት ዘውገ ቃኘው ፤ ፍቅረማሪያምና መንግስቱ ሙሴና በዋሽንግተን ዲሲ ቪኦኤ ውስጥ ያለው አዲስ አበባ ድረስ ለወያኔ መስርታቸውን ስለደረስኩበትና ከመሃላችን ይውጡ በሚል ባቀረብኩት በእኔ ልላ የተደረገውን የሃሰት ዘመቻ እሬዲዮ ስርጪት ሳላዘጋ አዘጋች እንዴት ተክፈተላችሁ በሚ ዘውገን ሲጠይቀው ዘውገ ደሙ ውስጥ ከውሸት በስተቀር ውነት ተናግሮ የማይውቅ "የዳልስ ሕዝብ በሙሉ ተረባርቦ የሬዲዮን ፕሮግራሙን መልሰን ልናገኝ ችለናል" በሚል እነተፈራ ወርቅን፤ በትሩንና ኪዳኔ አለማየሁን ከእነ ወንድሙ ጭምር በዳላስ የኢዮጵያ ሕዝብ ስም እያቀረበ በያመቱ ለኢትዮጵያ ቀን እያመጡት ቫኬሽን አብሮዋቸው ስልሚያሳልፍ ከነባለቤቱ ቀጥሎም የም እመናን ጉባኤ የሚለው ውስጥ ሕዝብ ማከፋፈያ የሆነው ኮሚቴ በዳላስ ፈጣሪ ተብዬ አቶ አዲሱ አበበም ዳላስ ላለን ችግር ትልቅ ሚና ተጫውትዋል ታጋዮችን ለማኮላሸት በተደረገው ዘመቻው።


በተጨማሪ እነዚህ ግለሰቦች የዳላስን የኢትዮጵያን ሕብረተሰብ ወገኔ ብሎ አይጠረጥራቸውም ስለነበረ ቀስ በቀስ በውስጥ ሊሸጡን ነው እየልወጡን ነው ስል በነሱ ክትፎና ሄንከን ቢራ ብርቅ ሆኖ የተገዛላቸው ሁሉ የኦጋዴኑን አንበሳ አባሬን "የታባትዋ እናጥፋት አንገትዋን እናስደፋት እናግልላት ሕዝብ አሰባስበን" በሚል ሲወራጩ አብራችሁ የተባበራችሁ ትክክለኛውን አንብባችሁ እኔ በአማርኛም ይሁን በእንግሊዘኛ የጻፍኩት አንድ አይነት በመሆኑ "ዘወገና ተፈራ ወርቅ ከተቀመጡበት ይውጡ ይነሱ፤ እሬዲዮን ፕሮግራሙንና የመረዳ
ጃ ማሕበሩን እናድን" የሚለው ጥያቄዬ ሆኖም ግማሾቻችሁ ሕገ ወጥ የኢሚግሬሽን ቪዛ ውስጥ እጃችሁ ያለ በመሆኑ ስማችሁን ሳልጠራ ሳላውቃችሁ እኔን ስታወትግዙ ሰላሳ ሰዎች ስማችሁ በጠቅላላ ጉባኤ ተስማምተናል ያላችሁ ተጽፎ በወያኔ በኔ ላይ የቀረበውን አዳምጣችሁ ስማችሁ እየተያያዘ ለእኔም ሌሚያስፈልገውና የካንጋሩ ፍርድ ቤት በኩዋሊቲ ኢንና የካንጋሩ ዳኞችና ደጋፊ ተብላችሁ ዛሬ በብዙ ኢትዮጵያውያን አገር ቤት ጭምር ስማችሁ የሚጠራው ከዚህ በታች ስማችሁ የሚገኘው በቅዱስ ሚካኤል ካቲድራል ላለውችግርና የኢትዮጵያ የጋራ መረዳጃ ማሕበር ውስጥ ተንሰራርተው ስራቸው በጅምር ያስተውኩዋቸውን የወያኔን የስራ ውጥን በስራ ፈጽመው ዛሬ ወያኔ ካውንስል በዳላስ ባለንበት ስለሚያቁዋቁመው ቦታ በመፈለግና በደንብ በማመቻቸት እግራቸውን ዘርግተው እዚህ እንዲደርሱ ያደረጋችሁም ከማንም የማያንስ ትልቅ የአጥፍቶ ማስጠፋት አስተዋጽኦ አድርጋችሁል ላለው ችግር ትልቅ ተጠይቄ ናችሁ። ስማችሁን ፍርድ ከሰጣችሁበት ጋር በሚቀጥለው አቀርባለሁ ለዛሬ ግን የደገፋችሁዋቸው በመረዳጃ ማሕበሩ ሳይመረጡና መሪነን ያሉት ሻለቃ ተብዬውና ኮሎኔል ተብዬው ያላሳይዋችሁን ሃቅ እናንተም ሳትጠይቁ ተስማምተናል ያላችሁበትን ወደ ሕግ እንክዋን ብትወሰዱ ማንበቡ ስለሚጠቅማችሁ ተመልከቱ። እንግሊዘኛውም ካስፈለግ ይቀርብል ሁለቱም። ሳታዩ አትመስክሩ ሳታጣሩ አትፍረዱ ያለው እየደረሰባችሁ ይሆን? እናንተናችሁ እንግዲህ አንደኛው የቅዱስ ሚካኤል ደብር በጋርላንድ ችግሮቹ።


ከዚህ በትች ያለው ጥያቄዬ ነው አለም አቀፍ ወንጀለኛ ይመስል በቪኦኢና ብበይማዝ ዘርሁን እነዘውገ በሬዲዮ ሶስት እሁድ በመተባበር የጨፈጨፉኝ፡