Friday, November 26, 2010

አብረህተም ኢትዮጵያዊት ናት፡፡ Discrimination against Ethiopian women on grounds of religion (ሃይማኖት) and tradition (ባሕል).

የቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል በጋርላንድና ችግሮቹ ቁጥር ስድት።

የቤተክርስቲያኑ ችግሮች ለብዙ አመታት ገናሲጀመር ጀምሮ የነበረው ቦርድ ውስጥ በሃላፊነት የተቀመጡት አንዳንዶቹ ከአጭበችባሪዎ ጋር ጉዋደኛ ብሎም ቤተሰብ፡ ዝምድናና ማለትም በግል ጥቅም የመዛመድ ጉዳይ ስለነበርብት ነው። ሌላ ከዚህ የተነሳ መጀመሪያ ቤተክርስቲያኑ ሳይገዛ ቀደም ሲል በመረዳጃ ማሕበሩ ላይ ማሕተምና የምስክር ወረቀቱን የመንግስት ዶክመንት ወስደው ሲያዙ ደጋፊ ሆነው ሌባውን ወንጀለኛውን አቅፈው አታጭበርብሩን ከተያዛችሁም ኢትዮጵያንና ሕዝብዋን በስዴትም ያለው ወድእ አሜሪካንየመግባት እድሉን ታጨናግፋላችሁ ጥሩ ስማችንን አታበላሹ ያልነውን ወንጀለኛ ተብለን ምግብ ቤት ያለውን ቤቱ አትሂዱ በሚል ጭምር ለሌቦች ጋሻ  ጃግሬ የነበሩት የሚካኤል ቤተክርስቲያን ፕሬዘደንት ሲባሉ ሲያጭበረብሩ የተያዙ የቤተክርስቲያኑ ቦርድ አባልና የሚጠሉንን እሁድ ፡ እሁድ እየገላመጡን እኛ ወንጀለኛ እነሱ ገንዘብ ስለነኩ ጻዲቅ ተደርገውና እኛ የእንጀራ ልጅ ሆነን መፈረጃችን ነበር። ወንጀለኞችን በሚካኤል ቤተክርስቲያን ከዛም ካቴድራ ተብሎ ቢሰየምም ወንጀለኞችን አዲሱ ቦርድ እየመከረ ስርተው እንዲኖሩ እንደአብዛኛዎቻችን ነገር ግን አሁንም ጥቂት የቦርዱ አባላት የነዚሁ ወንጀለኞች ምርጫ ሆነው በቦርዱ የገቡ ቢሆኑም እነሱን ለማስደሰት እንክዋን በቤተክርስቲያን ስም ሃሰት የሰላም ነቀርሳ ስለሆነ መዋሸት ማኝናችንም አይኖርብንም።

ክሮስን አስመልክቶ ቤተሰቡ ስለጠየቀ ከተባለ ባለቤቱ ምእምናን/ሕዝብ ፊት ብትገኝና እርዱኝ ብትል የልጆች እናት በመሆንዋ መከራውስጥ ስለከተታት ሁላችንም ልንረዳት በተገባን። ለቤተክርስቲያኑም ይሁን ለኢትዮጵያ ሕዝብ ያደረገው አንድም አምስት ሳንቲም የለም የሰራውን ወንጀል አሳንስሶና አንክዋሶ የሚያናግር። ከዚህ በላይ የተቀመጠው አስተያየት ዳላስ ኢኦቲሲ ብሎግ ባወጣው አብራሩልኝ የማያሰኝ እንዴት ስለወንጀለኛው ግዳይ ብቤተክርስቲያኑ ውስጥ መለፈፍ ጉዳይ ገለጻ የሰጠውን መነሻ በማድረግ የተሰጠ ነው። እንደነዚህ አይነቶቹ ያልጠሩ የቦርድ ውሳኔዎና አሰራሮና ማዳላቶች የአጥፊዎች ደጋፊዎች የመሳሰሉት ናቸው የቅዱስ ሚካኤል ደብር በጋርላንድ ችግሮች። ብሎጉን ግቡና አንብቡት "ጥ ስያቄዎ መልስ" በሚል ያወጣውን።

Discrimination against Ethiopian women on grounds of religion (ሃይማኖት) and  tradition (ባሕል).
 ወይዘሮ አብረሀት የታሰረችበት ጉዳይ በቅርብ የሚቀርብ ይሆናል ሆኖም የአሜሪካን ፌድራል መንግስትን አስመልክቶ ለአገሪቱ ጽጥታ የሚያስፈራን በአለም ዙሪይ ስማችንን ያስጠፋ ወንጀል ሰርታ ሳይሆን በትንሽ ጉዳይ ስትያዝ የኢሚግረሺን ጉዳይ ስለነበረባት አንድ ወር ከአስራ አምስት ቀን ታስራ   እህታችን ወይዘሮ አብረህት  የሚካኤል እለት ተፈታለች ሚካኤል አስፈታንም ብላለች። ይሄውም በአማርኛ የሬዲዮና የቤተክርስትያን እርዳታ ብትነሳም ሴት በመሆንዋም የስዋ ኢትዮጵያዊትነትም ደምቆ ሊታይና አልቻለም።  ሆኖም ኪሮስ አሜሪካንን ጸጥታዋን አደጋ ላይ የሚጥል ተጽፎ በኖቬምበር አስራ ዘጠኝ ቀን ሚካኤል ሁለት ቀን ሲቅረው የተያዘእለት ከተጻፈውና በኖቬምበር ሃያሁልትም ከተጻፈው ግሪን ካርድ፡ የመንጃ ፍቃድ፡ የሶሻል ሴኩሪቲ ቁጥር ካርድና መታወቂያ ሲሰሩ ከተገኙት አንዱ ነው። ኪሮስ ወልደ ስላሴ የተባለው የሱ ወንጀል አብረህት ታስራበት ከነበረው ጉዳይ ጋር ሊወዳደር የማይችል  የሳሙና ጠብታና የማይደረስበት የሰማይ እርቀትን ያህል እርቀት አለው። ታዲያ ለቤተክርስቲያንም ይሁን ለብዙ ኢትዮጵያውያን ከሰዎቹ ከተረዳሁት ቀደም ሲል ደግ ነች። ሴቶችም ሲችገሩና ሲወልዱ ለምታውቃቸው እርዳታ  ከአልጋ ጀምሮ ብዙ ስጦታ ያበረከተችና የቆረበች ብሎም ለሚካኤል ቤትተርስቲያን ብዙም የቻለችውን ሁሉ ያደረገች ነች ይሄ ከተደረገላቸው የተገኝ ነው። ማሕበርተኞችም እቁብተኞችም እንደነበርዋትም ተረድቻለሁ።   ወይዘሮ አብረህትን በወዳጅነት ቀርቤና የት እንደምትኖር ባላውቅም እንድማንኛውም የኢትዮጵያዜጋ ኢሚግሬሽንን አስመልክቶ ላላት ችግር ትብብሬን በመጠየቅዋ ልንገናኝና ልንተዋወቅ  ችለናል። ታታሪና ጎበዝ  ሰራተኛ መሆንዋን ተገንዝቤአለሁ።

በድጋሚ ማንምይታሰር ብዬ  አልመኝም ።  ነገር ግን ኪሮስን ለማስለቀቅ የተደረገው እሩጫ በራሱ የወንጀለኞች ቡድን ሲሆን ጉድዩ ብዝዎቹን ስለሚያካትት ኪሮስ በፌድራል መንግስት ተይዞ ሲመረመር ምን እንደተጠየቀ ለማውቅና ማምለጫ ለመፈለግ  ነው እንጂ ለኪሮስ አስበው አይደለም። ቢሆንማ ኖሮ ሰውዬው ቤቱ ተወሰደበት ሲባል ለምን አልረዱትም ክዚህ ቀደም፡ የሚለው ጥያቄና ተመላልሶ ሲታሰር ለምን አላስወጡትም? መልሱ ከብዙ ባጭሩ አሁን የታሰረበት ብዝዎቹን ህዝብ የማይጠረጥራቸውንም ስለ
ጨመረ ነው።

ወንጀለኞቹ ቲኒሽና የማይረቡ መናኛ በመሆናቸው እንጽልያለን ለሚስቶቻቸው ለልጆቻችው ሰርተው እንዲኖሩ። ብዙ ደግና ጎበዝ እህቶቻቸውን ደግሞ የሚደግፉና የሚያበረታቱ የሚኮሩብን ኢትዮጵያውያን ወንድሞች ስላሉ ፡ ስለደካማ ኢትዮጵያውያን  ወንዶች ግዜያችንን ማጥፋት የለብንም ብዙስራ ይጠብቀናልና ስለሃግርና ሕዝብ።
We Ethiopian women, especially call on religious and traditional leaders and  to set an example and change all discriminatory practices within our own religions and traditions. The dignity of all, regardless of gender or background, is a common thread in our great faiths and Ethiopian cultures. This powerful concept also provided the foundation for the Universal Declaration on Human Rights. Religious values and teachings, along with traditional customs, have provided comfort to hundreds of millions of people, stability for societies and have been a major force for good in our world and in our history.

ከዚህ በታች ከዚህም ቀደም በሃሰት ተወንጅለዋል በሚል እነኪሮስን አስመልክቶ ውነቱን ሳያጣሩና በቪዛ ማጭበርበር ዘመዶቻቸውን በኬንያ እኔ ለስዴተኛው በለፋሁበት በገንዘብ ያስመጡና በዚሁ በህገወጥ ዶኩመንት ተጠቃሚዎችና ደላላዎች አድር ባዮች ይታያችሁ በዛን ጊዜ በስማኒያ ዘጠኝ ያልነበሩ ሁሉ ተሰብስበው በእኔ ላይ ፈረድን ብለው ስማቸውን ከዚህ በታች ባልው መልክ ተይያዞ እንድላክልኝ  የተስማሙብኝ የመረዳጃው ማሕብር አባል የሁኑት በ12-23-2007 ወንጀለኞችን ደግፍው  ጠቅላላ ጉባኤ በሚል የካንጋሩ ፍርድ  የፈረዹብኝ  ቀን ነበር። ይሄሁሉ ብዙ ገና የራሳቸው ወንጀል እንደዚህ እየጠለፈ የሚያሲዛቸው የሰሩ በመሆኑ እዚህ የኖሩና በሲቲ ኦፍ ዳላስ ስራ ካስገባሁዋቸው ውስጥ ህሉ በወንጀል የሚሰሩና የሚኖሩ መሆኑን መረዳት ችያለው የስም ዝርዝሩ ከደረሰኝ በሁዋላ ከኢትዮጵያውያን በማስረጃ ከተረዳሁት።  እነዘውገ ኪሮስ የተመኙትን ሳይታሰሩ ታሰርን ሳይከሰሱ ተከሰስን ምኞታቸውን አምላክ ሰማቸው ። ከዚህ ስም  ውስጥ አራት ቤተሰቦችዋን እኔ ለስዴተኛው ወገኔ ያስፈቅድኩትን ገዝታ ከእነናትዋ ጭምር ያስመጣች ትገኝበታለች። ኬኒያ ማክሰኞ ገቡ ቅዳሜ ከእነ ምግባቸው ጋርላንድ ጁፒተር አጠገብ የገቡት ። ለመሆኑ ብከሳቸው ምን ይሆን ማስረጅቸው? ልዩነታችን በእኔ ላይ የተስማማው ሁል ከራሱ ከራስዋ ጥቅም አንጻር ሲሆን እኔ ደግሞ ከስዴተኛና ዳላስ በችግር ላይ ስለሚገኙ እርዳታ ስለሚያስፈልጋቸው ብቻ ነው። እንግዲህ ከዚህ በላይና ከዚህ በታች ያሉት  ከቆዩትም በቅርብም ከመጡትና ከኖርነውም መሃል ያሉት ግለስቦች ናቸው ያለውን የሚካኤልን ካቴድራል ችግር ያመጡት።

አምላኬ አንተ ፍርድህ እንደ ሃሰተኞች እራስ ወዳዶች ያልሆነ ከዚህ በላይ ያለውን ሃቅ የጀመርኩትን እንድፈጽም ያደረከኝ የኔ ንጉስ ምስጋና ይግባህ።