Monday, November 29, 2010

አተርኒ ጀነራሉ ለወንጀለኞች መድሃኒትና ሕግ አስተማሪያቸው ነው።

በሰማኒያ ዘጠኝ ተከሰን ነበር በሚል እነሱ እነኪሮስና ከዶክመንቶቹ እንደምታይት ግብረአበሮቹ እነሱ ታማኝ፡ እኔ ተወንጃይ ተደርጌ በሃሰት ከዚህም ቀደም ከሳናለች ወንጅላናለች በሚል ጠቅላላ ጉባኤ በሚል ስም እራሳቸውን ከፍ አድርገው ያቅረብቡና ያስቀረቡት ሳያንሳቸው፡ ዳላስ ብሎግ የእስዋ  ነው ብለው ባደረጉት መዳፈር መክኒያት ሌባን ሌባ፡ ወንጀለኛን ወንጀለኛና ባሌጌን ባለጌ ካላሉት የፈሩት ስለሚመስለው ማንነታቸውን በማስረጃ ለሚያውቃቸውና ጉራቸውን እየነሰነሱለት ላለው ለማያውቃቸው በፈጠራ ሳይህን እንደነሱ፡ በተጨባጭ ማስረጃ ማንነታቸውን ማስታወቅ ነው ከዚህ በታች እንደሚታየው።  ውሸታም ይደንግጥ እየባንነ ይኑር እንጂ ሃቀኛማ እንደ እኔ አይነትዋ በኩራት ለዘለአለም ትኖራለች። ስለሆነም በሰማንያ ዘጠኝ ማለት በዚህ አገር በአሜሪካን አቆጣጠር ከዚህ በታች የምታይዋቸው ዶክመንቶች ወይም መረጃዎች ለእኔ ሳይሆን ለራሳችሁ ለሕብረተሰቡ ለወደፊት ስለሚጠቅማችሁና እነዚህ አጭበርባሪዎች በመረዳጃ ማሕበር፡ በእስፓርት ቡድን እንደደረሱባቸው ስለሚደርሱባችሁ ከዚህ በታች ያሉትን መረጃዎች በተለይ የአሜሪካንን መንግስትና ሕጉን መተላለፋቸውን ስለሚያስጨብጥ የምትፈልጉት ቀን ስለሚመጣ እሩቅም ስለማይሆን ለማመሳከሪያ አስቀምጡት። በተረፈ የኢትዮጵያ ሕዝብ ስም በብሄራዊ ወንጀል  በአሜሪካን በሆም ላንድ ሴኩሪቲ ስላስመዘገባት ኪሮስ፡ ኢትዮጵያ የሚለውን ስም ግብረአበሮቹ ከኪሮስ ክስ ውስጥ እንዲያስነሱ ሕግ ያስገድዳቸዋል። ነጻ ማውጣት የኢትዮጵያን ስም ከወንጀለኛ ሕገ ወጥ መዝገብ ወንጀለኛውን በዋስ ከማስወጣት በፊት መደረግ ነበረበት ኢትዮጵያውያን ነን በባዮቹ።ታዲያ እኔ በሰማኒያ ዘጠኝ ከከሰስክዋቸው የታል የክስ ወረቀት? የቱ ነው ሃሰቱ? አቶ ወይም ኮለኔል ዮናስ ልበን? ሳያጣሩ ለግል ጥቅም ብለው የፈረሙት የጉባኤ ፍርድ ደብዳቤ እርሶን እኔ ከእነግብረአበሮችዎ ብከስዎ ምን እንደሚፈረድብዎ ያውቃሉ እስቲ እርሶ ልበልዎና። ሚስቶቻችሁን ልጆቻችሁን ማሳሰር ስለሚሆን እናንተን ማሳሰር አምላክ እንዲሁ ቀጨም ያደርጋችሁዋል ሕዝብ በሃሰት ሰትከፋፍሉ።


የቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል በጋርላንድ ቴክሳስና ችግሮቹ ቁጥር ሰባት።

በሕዝብ የተሰጠውን አደራ በማስከበሩ፡ ይርጉ መገርሳ ደበሎ  የኢትዮጵያ የጋራ መረዳጃ ምክትል ፕሬዘደንት በርጅስተር ደብዳቤ ነበር ተገለሃል! ብለው ያገለሉ ወንጀለኞቹ።፡ ቲኒሺም ሳይቆዩ ያኔ የነበረው ሁሉ ኢትዮጵያዊነቱን የሚያሰድብ ይዘገንነው ስለነበረ በማስረጃ ስብሰባ ጠርቶ ሕብረተሰቡ እያሳየ እነኪሮስን በመገሰጹ ጥግ አስይዞዋቸው ነበር። ለዚህ ነው አዳዲሶቹን ሕገ ወጦች ከፊት አስቀድመው እነሱ ከሁዋላ ተንሰራርተው የመረዳጃ ማሕበራችንን ልይዙት የቻሉት እነ ፍቅረማሪይም ።


በሰማኒያ ዘጠኝ ማህተም የመረዳጃ ማሕበሩ ተሰርቆ ቦርድ ሳይፈቅድና ማንም ከመሃላቸው ሳያውቅ ቀድሞ ቦርድ ውስጥ በነበረ የተሰረቀ መህኑንና የመረዳጃ ማሕበሩን ስም ከኮንትራቱ አውጡ ብለን ብንጠይቅም፡ ከናካቴው ኪሮስ ወልደስላሴ የተባለውና ግብረአበሮቹ ሊደበድቡኝ (ሊደበድቡን) እየተጋበዙ በስብሰባ ላይ ሊሰሙን ሊያዳምጡን አልፈለጉም ያለውና ያሉት የቦርድ አባላት ሜዳው ውስጥ ጥቅም ማግኛ ሲሰጣቸው ሃሳባቸውን ለውጠው ለኔ ይምሰል DISD ሄደው የጋራ መረዳጃ ማሕበሩን ስም ነጻ እንዳደረጉና (አድርገን) በሚል ሊያታልሉኝ ስብስባ ጠርተው ነገሩኝ። ታዲያ በእድሜእዬ በጣም ቲንሽ ልሁን እንጂ ከእነዚህ ወንዶች፡  ነገር ግን  አንድ መስሪያ ቤት በደብዳቤ የተጠየቀውን በጹፉፍ መመለስ (መልስ መስጠት)እንዳለበት የተማርኩት ገና ከአስራሃንድ አመት እድሜዬ ጀምሮ በመሆኑ እነዚህን የመረዳጃ ማሕበር አደራ በሊታዎችን ከDISD የመረዳጃ ማሕበሩን ስም ነጻ ከኮንትራቱ መሆኑን ማስረጃ ስጡኝ ብል ፍቃደኛ አልሆኑም። ደብድቤ ጽፌ አንድ ወር ጠበኩኝ ዘጉኝ።  ነገር ግን የመረዳጃ ማሕበሩ ምክትል ፕሬዘደንት አቶ ይርጉ መገርሳ ደበሎ ብቸኛው የሕገ ወጦቹ ተቃዋሚ የነበረውን ፡ በትብብር አስወጡት ከመረዳጃ ማሕበሩ። አልተባበርም ሕዝብን መጠቀምያ ማድረግና አጭበርብሮ ማህተም ይዞ ያለ እኛ የቦርድ አባላት ስብሰባ ውሳኔና ፍቃድ በማለቱ። ለኢትዮጵያም ሕዝብ የሐረርወርቅ ለሕዝብ ጥቅምና መረዳጃ ማሕበሩን ክብርሩን ለማስጠበቅና ሕገ ወጥ እንዳይሰራበት ማድረግዋ ያስመሰግናታል እንጂ የስድብ ወረቀት በመበተን ስም ማጥፋትና የተደረገውንም ሕገ ወጥ ስራ አልተደረገም ብላችሁ ለሕዝቡ ሃሰት ማሰራጨት አንድ ቀን እስር ቤት ያስገባችሁውል ስላላቸው።

 እነሱም በአላቸውን እንዲያዘጋጁ፡ ሕዝቡምንም አክብረው ህሉም የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ በመረዳጃ ማሕበራችን ስም አዘጋጅና የጥቅሙም ተካፋይ እንዲሆን በማሰብ፡ እኔ ለአጭበርባሪዎቹ ያቀረብኩት ሶስት እድል ነበር ። ይሄውም አንድ በስዴተኛው ስም ያገኙትን ስታዲየም ከገቢው ሃያ አምስት እጅ ለስዴተኞች በዳላስ ለመርጃ ይረዳን ዘንድ ለመረዳጃ ማሕበሩ እንዲያካፍሉ። ወይም ስዴተኛውም ነጋዴውም በነጻ ሜዳው ውስጥ እንዲገባ ፡ አዲስ ቡድንም የሜዳው ጥቅም ተካፋይ እንዲሆን አለበለዚያ ግን የኢትዮጵያ የጋራ መረዳጃ ማሕበርን በስርቆት ማሕተም ስም ከተሰጣቸው የነጻ ስታዲየም ውል እንዲሰርዙ ሃሳብ አቀረብኩኝ። ይሄንን ሁሉ አንቀበልም ብለው ከናካቴው ነጭ ጠበቃጋ ሄደው አስፈራራልን ብለው ደብዳቤ ለኔ በማጻፋቸው ፍርድ ቤት ሊከሱኝ ሲችሉ እኔ ደግሞ እንግዲህ እነሱ ካመጡት ብዬ ይሄ የሚመለከተው እኔን ሳይሆን አተርኒይ ጀነራልን በመሆኑ ከዚህ በታች እንዳለው አቀረብኩኝ። እኔም ወንጀል ሰርቼ ከሆነ እነኪሮስን ሞራል ያላቸው ወንዶች እንዲሆኑ ማስተማሬ እንድቀጣ ማለት ነው። ይሄንን አጋጣሚ ለአቶ ይርጉ መገርሳ ደበሎ እስከመጨረሻው ስለ ውነትና ስለ ኢትዮጵያዊያን ክብር ቆሞ ስማችን እንዳይጎድፍ በመታገሉ በሕይወት ባይኖርም አምላክ በውነት ሰገነት እንዲያስቀምጠው እማጸነዋለሁ።








ከዚህ በታች ያለው ገጽ የሚያሳየው የዳላስ እስኩል ድስትሪክት እነ ኪሮስ የያዙትን ስታዲየም በማጭበርበር የኢትዮጵያ መረዳጃ ማሕበር የእስፓርት ክለብ ነን ብለው ስላቀረቡትና ኮንትራት እራሳቸውን ሆነው እንዲቅርቡ የተወሰነውን ውሳኔ በድጋሜ እነሆ።




ይቀርታ አጥፍተናል ብለው ሕዝቡን ይቅርታ እንደመጠየቅ፡ ልክ መረዳጅምማሕበሩ ድጋፍ እቅዶልቸውና ትብብርአድርጎላቸው እንደነበር በማስመሰል በጠበቃቸው ያጻፉት ለመረዳጃ ማሕበሩ።
ከዚህ በታች ያለው ገጽ የሚያስመሰክረው ወንጀለኞቹ ምንም አይነት ደብዳቤ እንዳይሰጣቸው የጠየኩበት ሲሆን ዳላስ እስኩል ዲስትሪክት ተባብሮኛል በሁልም ጥያቄ ትክክል ስለነበርኩኝ። መረዳጃ ማሕበሩንና ኮሚኒቲያችንን ስሙን ትልቅ የክብር ቦታ ጨዋዎች በሌብነት የማይተባበሩ ከመሃላቸው አጥፊን የሚያርሙ ተብለን ነብር።





አዲስ ቡድን በሰማንያ ዘጠኝ ከተመዘገበ በኢስፋና አባልነት፡ የኪሮስናየግብረአበቹን ትርፍ ሊጋራ ምስልዋቸው አዲስ ቡድን እንዳይመዘገብ የእስፓርት በአሉንም በጊዜው አዘጋጅ ተብሎ ታዋቂነት እንዳይካፈል ያተደረገ ጥረት አልነበረም።  ከዚህ በታች ተመልከቱ ሃቁን። በነገራችን ላይ አቶ ጌታቸው ግዛው በሃቅ የሚሄድና  በጣም ጨዋ ሰው ነው። በዚህ መልክ ነበር አጭበርባሪዎቹን በግዜው በቁጥጥሩ ስር አድርጎ ትምህርት በመስጥቱ ለኪሮሱ ጭምር ሕገወጥ ስራ ከመሃላችን አስወጥተን ቲኒሽ እፎይ ብለን ሰላም አግኝተን ነበር።
   

ከዚህ በታች ድግሞ እንደምታዩት ያላገኛችሁት ብትኖሩ
መጡልና ሌላውን ከተማ የቦጠቦጡ አሁንም በስማችንና በኢትዮጵያ የጋራ መረዳጃችን ስም የሕገ ወጥ እድር ይዘው ።
አምላኬ  ምስጋና ይግባህ አስጀምረህ ላስጨረስከኝ።