Sunday, November 21, 2010

የዘውገ ቃኘው፡ የተፈራ ወርቅ፡ የበትሩ፡ የኪዳኔ አለማየሁና የግብረአበሮቻቸው አካልና የስም ማጥፋት በራሪ ወርቀቶች እያተመ የሚበትንላቸው የተግባር ሽርካቸው የሆነው ኪሮስ ወልደስላሴ የአሜሪካን መንግስትን ሲያጭበረብር ተያዘ። Kiros Wolde Selassie Dallas County DA's office, ICE arrest counterfeit ID makers

እነዚህ ናቸው እንግዲህ የምንቁዋቁዋማቸውን ስማችንን አጠፉ የሚሉት። የአሜሪካንን መንግስት ጋማውን ሲይዙት ምን ሊሉ ይሆን እነዘውገ በሬዲዮ፡ የማጭበርበር አንዱ ብሬናችንን ያዙ በሃሰት ሊሉ ነው?

 ዘወገና ግብረአበሮቹ የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ ባስቸክዋይ እንዲጠይቁ ሃቁ ያስገድዳቸዋል።

 ከዳላስ ሞርኒንግ ኒውስ የተወሰደ በውሰት።

Dallas County DA's office, ICE arrest counterfeit ID makers
10:48 AM Fri, Nov 19, 2010 | Permalink | Yahoo! Buzz
Jennifer Emily/Reporter Bio | E-mail | News tips
Here's the press release from the Dallas County DA's office:

(DALLAS - November 18, 2010) - Today, investigators from the Dallas County District Attorney's office, who are members of the U.S. Immigration and Customs Enforcement (ICE)-led Dallas Document and Benefit Fraud Task Force, busted four foreign national suspects for manufacturing and selling counterfeit documents. These documents include state driver's licenses and social security cards.

"In order for law enforcement to be successful at cracking down on criminal activity and preventing citizens from becoming victims, agencies have to work together and support each other," said Dallas County District Attorney Craig Watkins. "We were happy to work with ICE on this important operation and we hope that today's arrests send a strong message that we will not tolerate the production of fraudulent identification documents in Dallas County, particularly when one of the alleged criminals was targeting minors."

The successful operation resulted in four arrests at local multi-vendor bazaars including Vikon Village Flea Market and the Garland Plaza Bazaar both in Garland and the Garibaldi Mercado Bazaar and the Plaza Latina Bazaar both in Dallas. The suspects -- Kiros Wolde Selassie, Rossy Ruiz, Rosalba Villaverde-Acevedo and Yazmin Hinojosa -- were all operating "ID stores" at these bazaars, where they were making counterfeit identification documents and selling them to customers. Production of a counterfeit Texas identification card is a violation of Texas Penal Code 37.10, Tampering with a Government Document which is a second degree felony with a punishment range of two to 20 years in prison.

"These arrests and investigation were initiated by members of the ICE-led Document and Benefit Fraud Task Force in the Dallas-Fort Worth Metroplex. This task force is comprised of more than 30 local, state and federal agencies that share their experience, expertise and law enforcement authorities," said John Chakwin Jr., special agent in charge of the ICE Office of Homeland Security Investigations in Dallas. "Together, these agencies help ensure that government identification documents are valid, and those receiving government benefits are legitimate." Chakwin oversees 128 counties in north Texas and the state of Oklahoma.

The Dallas County District Attorney's (DA) Office is located at the Frank Crowley Courts Building in Dallas, Texas, and is led by District Attorney Craig Watkins, who took office on January 1, 2007. The DA's office represents the State of Texas in the prosecution of all Dallas County criminal cases. For more information about the Dallas County District Attorney's Office, please visit http://www.dallasda.com/.

በቅድሚያ የእስፔሊንግ ስሕተት ሊኖር ስለሚችል ከወዲሁ ይቅርታ እጠይቃለሑ መክኒያቱም ጌዜ ስለሌለኝ በቅጥታ ብሎጉ ላይ ስለምጽፍ ማለት ነው።


መግቢያ፡
ከዚህ በላይ የሚታየውን ዛሬ ጎልቶ   የምታዩት በመረዳጃ ማሕበሩ የሚሰራው ኮራብሽንና የዶክመንት ፍሮድ የጀመረው በሰማኒያ ስምንት ነው በዚህ አገር አቆጣጠር። ኮራብሽን ለማጥፋት ከሕበረተሰባችን መሃል ብዙ ጥረት አድርጌአለሁ።


ወገኖቼ የኢትዮጵያ የጋራ መረዳጃ ማሕበር የመሰረትንበት አላማ አለው። ይሄውም ለስዴተኛው መረዳጃ ብሎም ማንኛውም ኢትዮጵያዊ በዳላስ የሚኖርና ያለ ቢቸግር የምንረዳዳበት ነው። ኪዚህ ውጪ ሕገ ወጥ ስራዎች በመስራት የሕዝቡን መረዳጃ ለአጭበርባሪዎች ቡድን መሳሪያ አይሁን ነው የምለው። ባአሁን ጊዜ ጉዳያቸውን እያስፈጽምኩላቸው ያሉ ካአስራ ሁለት የማያንሱ ሰዎች አሉ። ይሄ በቲኒሹ መሆኑ ነው። ወደ መረዳጃ ማሕበሩ ሲሄዱ አንችልም ገንዘብ የለንም ጉዳያችሁንም ልንፈጽም አንችልም እድር ካልገባችሁ ይባላሉ። በሌላ በኩል በስልክ እየደወለች እርዳታ ለጠየቁት ልንረዳችሁ አንችልም ውሳኔ ቦርድ አስተላለፈ የምትለው ሴት በየሰው ቤት በመደወል የእድር ገንዘብ ማደሻ ጊዜ ስለሆነ ገንዘብ አምጣ አምጪ እያለች ስትጠይቅ አምስት ሰዎች የቀድዋት በማስረጃ ይገኛል። ልብ በሉ የዚህን አይነት ተግባር ነው ኪሮስን ያሳያዘው ይሄንን ነው በመረዳጃ ማሕበረችንም ስም ሁመን ትራፊኪንግ ጭምር እድር፡ እንሹራንስ የሚሰሩበትን ይቁም ስል የኖርኩት። ታዲያ እነዚህ ግለሰቦች የኪሮስ ወልደሰላሴ አካል ሲሆኑ የኢትዮጵያ ቀን ሲባል ብዙ የሚሰራው የወረቀት ማጭበርበር አለ በየጊዜው ውጪ አወጣን ለማለትና ስዴተኛ ለማስመጣት ወረቀት ለሌለውም ኢትዮጵያውያ ተባብረን ሕጋዊ ወረቀት እንዳናወጣለት (እንዳናወጣላት) በዚህ መንገድ በመረዳጃ ማህበሩ እየነገዱ ሕገ ወጥ አድርገው ይጠቀሙባቸዋል።


ታህሳስ   13: 2000 የጠላላ ጉባኤ ውሳኔ በሚል በሃሰትና ባልተደረገ ክስና ውንጀላ ጥቂት የኢትዮጵያን ሕዝብ በዳላስ ፎርት ውርዝ እያጭበረበሩት በመኖር የሚታወቁ ውሰንን ካሉት ውስጥ በእኔ ላይ በካንጋሩ ፍርድ ቤታቸው በእውነትም በጃንዋሪ  2008 የወሰኑት በሕዝብ ሳይመረጥ የኢትዮጵያ የጋራ መረዳጃ ማሕበርን ነጥቆ ካስረከቡት ተባባሪዎቹ ጋር መሆን የትግሬ ነጻ አውጪ ተቀጣሪ ስለሆነ ከመሃበሩ ይውጣ ዘውገ ቃኘውም ከመረዳጃ ማሕበሩ የሬዲዮ ስርጪት ዝግጅት ይልቀቅ በሚል ስለ ሁለት ሰዎች ለመረዳጃ ማሕበሩ ያቀረብኩት ሳይሆን በ1989 ከዚህ በታች እንደምታዩት ኪሮስ ወልደስላሴና ግብረአበሮቹ የጋራ መረዳጃ ማሕበሩን ማሕተምና የግል ጥቅም የምስክር ወረቀቱን ከአኦስተን የተሰጠውን ጭምር ሰርቀው ስለያዝክዋቸውና ኢስፋናንም የግላቸው የነበረውን ሕዝባዊ እንዲሆን በማድረጌ ቁጭት መወጫ ጭምር በትብብር የተደረገ ነው። "The Sports Club of the Mutual Assistance Association for the Ethiopian community, Inc, of Dallas, Texas shal be hosting the seventh annual Ethiopian Soccer Tournament here in our city from june 27...." ወዘተ በሚል ጎስት የእስፓርት ክለብ ፈጥረው በእኛ በስዴተኛው ቤተሰብና በስዴተኛው ኢትዮጵያዊ ስም ስታዲየም በነጻ ከዳላስ ስኩል ዲስትሪክት ባጭበረበሩት ምንገድ ተፈቅዶላቸው የያዙትንና የእኔን ስም ደግሞ ሲጠቀሙ ያለፍቃዴ ስለተቃወምክዋቸውና ሕዝቡ ሳይሰማ የጋራ መረዳጃ ማሕበሩን ስም ከያዙት ኮንታርት ላይ ከዚህ ስር እንደምታዩት ጠይቄ አሻፈረኝ ሲሉ የኢትዮጵያን ሕዝብ በዳላስ ፎርት ወርዝ  በማስረጃ ከዳላስ እስኩል ዲስትሪክት በተሰጠኝ መሰረት አስተባብሬ አስቸክዋይ እርምጃ ሕዝቡ ውስዶ አብረዋቸው እንክዋን ቆመው የነበሩት የኩዊን ኦፍ ሼባ ምግብ ቤትና ረቪር ናይል ባለቤት አቶ አባተ ሙሉጌታ ነብሱን ይማረውን አቶ መስፍን ገብሬ ጭምር እንደተጭበረበሩ በመረዳታቸው የራሳቸውን ሰላማዊ ሰልፍ በእስፓርቱ በአል ቀን እስታዲየም ውስጥ "ይሄ የኢርትራ ነጻ አውጪ በአል ነው በኢትዮጵያ ስም" በሚል ያደረጉትም አንዱ የማይረሳ የአጭበርባሪዎችን መታገልና ላቀረብኩት ሃቅ ትብብር መደረጉን የሚያሳይ ነበር። በሌላ በኩል ኪሮስ ፓሊስ ጠርቶ ሲያስወጣቸው ክስታዲየሙ ያልጮህ ሰው እንዳልነበረ ሕዝቡ የሚያውቀው ነው።

ሁለተኛው፡ ኪሮስ በተለይ አዲስ ቡድን ዛሬ በሚል ስም የሚታወቀውን ቡድን በዛን ጊዜ በእስፓርት ፈደሬሽኑ እንዳይመዘገብ ያላደረገው ጥረትና ግልጽ መቀናቀን ምቀኝነት አልነበረም። በመጨረሻም እንዳይመዘገቡ ካስወሰነባቸው በሁዋላ ጉዳዩ ወደ እኔ በመምጣቱ ይሄ የኢትዮጵያዊነት መብትና ትክክለኛም የሆነ ጥያቄ በመሆኑ የአዲስ ቡድን ላይ የተወሰነው በሚቀጥለው አመት ይመዝገብ የሚለው እንዲለወጥና በዛው በሰማኒያ ዘጠኝ እንዲመዘገብና የእስፓርቱንም በአል አዘጋጅም እንዲሆን ብዙ ጥረት አድርጌ በመጨረሻም ሕዝቡንም በማስተባበር ጭምር በተደረገው ጥረትና በአዲስ ቡድን ተወካዮች ተጠሪዎች ትልቅ ጥረት ጭምር አዲስ ቡድን ሊመዘገብ ችልዋል በከተማው በሚኖርበት በዳላስ ምድር ላይ። አዲስ ቡድን የስዴተኛው ቡድን ነው በጊዜው።

በዚያን ጊዜ ባጋጣሚ ያገኘሁት የእስፓርት ድርጅቱ ለግል ጥቅም እንጂ ከግል ጥቅም ነጻ በሚል በአፍ ከአልፍ አልፎ  እንክዋን በመንግስት ሊመዘገብ የዳላስ ቡድን የተባለም ቢሆን ስሙን በሰማኒያ ስምንት አሱም ኔም አስመዘገበው ግለሰቡ ሌላ ከኦስተንም ይሁን ከአይ አር ኤስ ምንም ከግል ጥቅም ነጻ ያልሆነ ዝም ብሎ የተቀመጠ ነበር። ኢስፋና በሁዋላ የተባለው እስከ ሰማኒያ ዘጠኝ ድርስ፡ የግል ጥቅም የእስፓርት ድርጅት ነበር ከዛም እስከ ዘጠና ሁለት ድረስ። ስሙም የስፓርት ፈደሬሽን አልነበረም። በመሆኑም አስቸክዋይ እርምጃ በመውሰድ ይሄን ከላይ ያስቀመጥኩትን ክሰተት እንዳይደገም ፡ የኢትዮጵያ እስፓርት ፈደሬሺን በሰሜን አሜሪካን በሚል በሰማኒያ ዘጠኝ የተሰየመው (የኢትዮጵያ እስፓርት ኦርጋኒዜሽን በሰሜን አሜሪካኝ)  ሕዝባዊ እንዲሆንና ሕዝቡ መብት እንዲኖረው በኢስፋናና ከግል ጥቅም ንግድ ነጻ የምስክር ወረቀት እንዲወጣለት ለፈደሬሽኑ ቦርድ በማቅረቤ በጊዜው ኪሮስ፡  የተባለው፡ ዘውገ ቃኘው ጭምር በእኔ ላይ ብዙ እንቅፋት አስቀምጠው ነበር። ሆኖም ከግል ጥቅም ነጻ ነው የእስፓርት ድርጅቱ እየተባለ ለሰባት አመት የኖረው ቡድን ሁሉም እንደተታለለና የአራት ሰዎች ኪስ እያሳበጠ በባዶ ሜዳ እንደሚሮጥ ሲረዳ፡ ከእኔ ጎን በመቆም የግል ጥቅም እንዲኖረው የስፓርት ፈዴረሽኑ ስለተባበሩኝ ኢስፋና ዛሬ የሕዝብ ሊሆንና ሕዝቡም ያገባኛል የማለት ባለቤነትን ላጎናጽፈው ችያለሁ።

 ወጣቶችን የኢትዮጵያ ሴቶች በያመቱ በባሕልና በታሪክዊ ትርኢት እያዘጋጁዋቸው እያሰለጠኑዋቸው ሜዳው ልይ ለሕዝብ የኢትዮጵያ ልጆች የአገራችንን በሃል በማቅረብ የእስፓርት ፈደሬሽኑ በአል ተካፋይና የወደፊቱም ተረካቢ እንዲሆኑና በኢትዮጵያ ታሪክ በማንነታቸው እንዲኮሩ ለሃያ አመት በመታገል ለኢትዮጵያውያን እህቶቼና ለልጆቻቸውም በሩን ከፍቻለሁ።

የቡድን ተጫዋቹም ገንዘብ ለሚሰለጥኑበትና ወጪያቸው መጉዋጉዋዣና የሆቴል ክራይ ገንዘብ ከሚገባው ገቢላይ እንዲመደብላቸውም መጀመሪያ ያቀረብኩትን በቡድኖች ትብብር በስራ ላይ ሊውል ችልዋል።


ይችን መልእክት ጀምሬ እንደጨርስ እድሉን ብርታቱን ለሰጠኝ አንድና ብቸኛው የአለም ፈጣሪ ፍርዱ የማይለወጥ የውነተኛ አምላክ ምስጋና ይግባው።