Friday, June 28, 2013

The African and African-American community, Pan-Africanist in Dallas/FW are uniting!

የአፍሪካን እና የአፍሪካን አሜሪካን ሕብረተሰብ በዳላስ ፎርት ወርዝ ንዋሪው አፍሪካን እና ሕዝብዋን ባስቸክዋይ ወደ አንድነት ለማምጣት አንድነት እየፈጠሩ ነው። ስለሆነብ ለመጀመሪያ ጊዜ በአሜሪካን ታሪክ ውስጥ የኩዋሜን ኒኩሩማን ልጅ ወይዘሮ ሳሚያ ኒኩሩማን ወደ አሜርካን ዳላስ ክሳስ በማምጣት አንድነታችንን አስመልክቶ ለህምሳ ዓመት የተንቁዋሰሰው አንደንት ፍጥነት እንዲይዝ እና አፍሪካን መልሶ ለመቃረጥ እየተርዋርዋጠ ያለውን የውጪ ሃይል ለመቁዋቁዋም ወደ ዳላስ ቴክሳስ በመምጣት በመሃላቸን ተገኝተው አጼ ሃይለስላሴ ንጉሰ ንገስት ዘኢትዮጵያ እና ዶክተር ኩዋሜ ንክሩማ የመሰረቱትን የአፍሪካ አንድነት እግቡ ለማድረስ በሕብረት ፡ መፍትሄው በአፍሪካ አሃጉር ብሎም በውጪ የምንኖረው አፍሪካውያን እና የአፍሪካን አሜሪካውያን አንድነት ትልቁ መፍትሄ ነው። ስለሆነም ማንኛውም አፍሪካዊ እና አፍሪካን አሜሪካን የባለጉዳዩ ባለቤት ስለሆነ በቦታው በመገኘት የበኩላችሁን የሃሳብ አስተዋጽዎ እንድታደርጉ እና በሶስቱም ቀን በአል ላይ የሚገኙትን የተለያዩ ተናጋሪዎች በማዳመጥ ብሎም በግባር በማግኘት ለአፍሪካ አንድነት እንድትተባበሩ እናሳስባለን።  የአፍሪካ እና የሕዝብዋ አንድነት አይቀሬ ነው።
ለመግቢያ እና ምዝገባ ብሎም በበለጠ ለመረዳት  dallasnbuf.com ይጎብኙ።

ማሳሰቢያ! ቡዙ ኢትዮጵያውያን የተለያየ ንግድ ያላችሁ እና ባጠቃላይ እዚህ ከእነ ልጆቻችን መብታችን ተጠብቆ የመኖሩን የእኩልነት መብት በአሜሪካ ያጎናጸፉን አፍሪካን አሜሪካን ወገኖቻችን መሆኑን መዘንጋት የለብንም። ይሄውም በደማቸው በስቅላት ሕይወታቸውን ዛፍ ላይ በመገበር ጭምር ያስገኙልን ነጻነት ተጠቃሚ መሆናችንን ልንረሳ አይገባም። አሁንም አብዛኛዎቻችን እነሱ በሚታገሉት በሚገኘው የእኩልነት መብት እና የአሜርካን ሃብት ተጠቃሚነቱንም ለልጆቻችን ጭምር በትምህርት ቤቶቻቸውም ይሁን በማንኛውም የሕክምና መስጫ ሳይቀር ተጠቃሚ ከሆኑት ሕዝቦች እኛ ኢትዮጵያውያንም ጥቁር በመሆናችን እድሉን እየተገለገልንበት እና እየተደሰትንበት እየጠቀምንበት መሆኑን ጭምር በመቀበል ልናመሰግናቸው ይገባል። እኛ አፍሪካውያን ጥቁሮች ኢትዮጵያውያን በመባል የምንጠራ ጥቁሮች ነን።  ስለሆነም ነጋዴዎች በዚህ ለወጣቱ ትውልድ ጠቃሚ ለሆነው በአል ሌላው ቢቀር የበዓሉ የማስታወሻ መጽሄት ላይ የአፍሪካን አንድነት በመደገፍ የምትፈልጉትን ጽፋችሁ መላክ ትችላላችሁ በንግዳችሁ ስም። ግለሰቦችም ጭምር።



The African and African-American community in DFW are uniting at this year's National Black United Front (NBUF) convention on July 11-13. Guest speakers include Samia Nkrumah daughter of Dr. Nkrumah, Erykah Badu, Cynthia McKinney 1st Black Female Elected to United States Congress State of Georgia Nebiyu Damte, Dr. Frederick D. Hayness, Dr. Jeremiah Wright, Jr, Robert Muhammad.

Africans and African-Americans and everyone that support he "Unity of Africa" join us July 11-13. For registration and more information visit dallasnbuf.com

On June 22, 2013 NBUF members and Samia Nkrumah Host Committee from Left to right Messele Kelel a Pan-Africanist and Vice President of Transportation Committee, YeEthiopiawerk (Yeharerwerk) one of the founders of Dallas nbuf and Pan-Africanist activist, Tomas Muhammad a Pan-Africanist, human rights activist, founder of Dallas NBUF and Samia Nkrumah Host Committee Chairperson and community organizer.
At the youth briefing meeting, Messele Kelel, Rex Poku, Kathy Jones, Colewonia Banks, Ariel Gates, Chekelah Jones, Ashley Marshall, YeEthiopiawerk Gashaw 
Dr. Smith and YeEthiopiawerk.  Dr. Rosco Smith a legend community activist, an educator, advocate for a better and equal education for all Black children in America, a uniter, a community leader and one of the founders of  Dallas NBUF Chapter. Dr. Smith served as chief of staff to Congresswoman Edie Bernice Johnson of Dallas, Texas. Dr. Smith and YeEthiopiawerk (Yeharerwerk) served on  the "African Advisory Board" to Congresswoman Edie Bernice Jonson. By the way Yeharerwerk was named YeEthiopiawerk (means Gold of Ethiopia) by Ethiopia in June, 1990 in Ethiopia, due to her patriotism to Ethiopia's unity. 
From June 15, 2013 meeting, Samia Nkrumha Host Committee members, from Left to right Fred Abdal Ghaffar, YeEthiopiawerk Gashaw wearing one of OAU's founders the late Emperor Haile Selassie I's  picture on her head, Roy La Beach President of Dallas Wast Indies United and owner Reggae Wings & Tings Restaurant at 5481 Broadway Blvd Suite 118 Garland Texas 75043, Sonia Miller former General Sec. Dallas West Indies United.