መግቢያ፣
በከተማችን ስላሉ ችግሮች ስንወያይ የግል ጉዳይን ከጋራ ችግሮች ለይቶ ማየትና ማንኛችንም በግል ጉዳይ ውስጥ ገብተን የምንፈልገውን አላማ እግቡ ለማድረስ የምናደርግው የሌላው ስም ቆሻሻ መቀብት አንድም ቁምነገር አይራመድም። ባለፈው በዚሁ ብሎግ ግለሰቦችን በማንሳት በማቁዋሸሽና በማጣጣል ባንዱ ብሎግ ተጀመሮ እንደነበር ሃቅ ነው። ከዛ ሌላው እንደ መቻልና ኤልፓ ክዋስ ጨዋታ፡ ክዋስ ተቅብሎ ተመሳሳይ ጎል ያገባ ጀመር። ታዲያ ነገሮች ላይ ብቻ በማተኮር ችግሮችን ለመፍታት እንስራ የሚል ጥሪ መቅረቡ የማይረሳና አሁንም ልታነቡ የምትችሉት ነው።
አቶ አበበ የግሉ ጉዳይ እንደማንኛውም ሰው የግሉና የቤተሰቡ ነው። ጉዳዩም ገና እየተጠራ ነው እንክዋንስ ላልተጣራ ጉዳይ ይቅርና እያጨቃጨቀ ያለ በፓሊስና በግለሰቡ፡ ተጣርቶም እሱ ሕገ ወጥ ቢሆንም እንክዋን በቦርድ ውስጥ ሃላፊነቱን ካላጉዋደለ ቦርዱን አስመልክቶ እራስን መለአክና ጻድቃን በማድርግ ማንኛውም ሰው የግል ስሜቱን በሰዎች መኝታቤትና ኑር እየገባ ፈራጅ መሆን ይዞት የተነሳውን መክኒያት ደብሩን አስመልክቶ ፡ ከግል ጉዳይ ጋር ለይቶ የማየት ችሎታ የለውም ማለት ነው። አቶ አበበ ደብሩን ቢበድል ሁላችንንም ስለሚነካ በተለይ ለደብሩ የመብራት ፡ የውሃና የቄሳውስቱን ደሞዝ የሚከፈለውን የምንዶግመውን ያሳዝናል። ኢትዮጵያን ወንዶች በአሜሪካን መንግስት አለም አቀፍ ወንጀለኛነት ያጻፈውንና የኢትዮጵያ የጋራ መረዳጃ ማሕበር ማሕተም ለዲቪ ብሎም "የኮሚኒቲ ሂሮ ተብለን ገንዘብ አገኘን!" እያለ ብትሩን ደግፎ ማጭበርበር ጀግንነት ነው ብሎ ሲብዋርቅ የነበረ ሌባ፡ በቅዱስ ሚካኤል ደብር የገንዘብ መዋጮ ሲነገርልት ምነው ያኔ ዘራፍ አላሉም ስለ አበበ ወንጀለኛ ነው ደብሩን አዋረደ ብለው የመጻፉበት?
አቶ አበበ ንጋቱ ችግሮችህ እነ ተፈራ ወርቅ፡ በትሩ፡ ፍቅረማሪያምናቸው። እያጻፉም የሚያንጉዋጥጡህ። ካንተ የሚፈልጉት እነሱ የሚጠሉትን ሴቱንም ወንዱንም የተቀመጥክበትን ቦታ በመጠቀም ቆሻሻ ስራቸውን ልክ እነሱ አንድ ቡድናቸውን በአምስት ስድስት ከፋፍለው እንደሚያደርጉት ቦርድ ውስጥ ለመግብት ሊጠቀሙብህ እንዳሰቡት አልሰራም። ፍቅረማሪያምም አው ጥቶ የሐረርውርቅን ጨቁኑልኝ ያላችሁ የቦርድ አባላት እንዳላችሁ ይታወቃል። ለምን ቢባል እኔ ከራኩኝ፡ በትሩ፡ ተፈራ ወርቅና ኪዳኔ አለማየሁና አመሃ የተባለው ወንጀል ተባባሪው ላይገቡ ነው በሚካኤል ቦርድ። እኔ ሳልሆን ፍቅረማሪያምን እራሱ ሚካኤል አጋፍጦት በድብቅ ሲያካሄድ የነበረው እነሱ ካልገቡልኝ ሕልም ተቀበረ። አቶ አበበ ንጋቱ፡ ጊዚው አሁን ነው እነሱን ማስተካከያህ። የሚፈልጉትን የድብብቆሽ ስራቸውን አልሰራም እንዳልክ ገብቶናል ብዙዎቻችን። ፍቅረማሪያምም በትሩና ተፈራ ወርቅ ብሎም ኪዳኔ አለማየሁ እነዚህ ሁሉ አራቱም አጥፊና አስጠፊዎች ቦርድ ውስጥ ካልገቡልኝ ብሎ የቦርድ ደላላነቱ ባለመስራቱ ይችን አገኙብህ እስኪጣራም አላቆይ አላቸው። ሆኖም አይዞህ ውነቱ ያነጻሃል።