Saturday, December 11, 2010

ቁጥር አንድ፡ ኤሊ ላይ ያደሙትና የዳላስ የካንጋሮ ፍርድ ቤት ዳኞች ፍቅረማሪይም፡ ተፈራ ወርቅ አሰፋ፡ በትሩ፡ ኪዳኔ አለማየሁ፡ ዘውገ፡ አመሃ ታምሩ፡ ዮናስ ሊበን አንድ አይነት ናቸው።

የቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል በጋርለንድና ችግሮቹ ቁጥር ዘጠኝ፡

ወደ ተለመደው ተከታታይ መረጃና መግለጫ ከመግባቴ በፊት ከዚሁ ዛሬ ከማስቀምጥላችሁ ውነታ ጋር የሚመሳሰል ታሪክ በኤሊ ላይ የደረሰውን ላስቀምጥ እወዳለሁ ስለሆነም ባለፈው አርብ ዲሴምበር ሶስት የሃይማኖት አባታችን ካስተማሩት በጣም የሚያጉዋጉዋና መቼ አርብ ደርሶ ቀጣይ ትምህርታቸውን በሰማሁ የሚያሰኘውን ባጭር ሰፋ ያለንና በተለይ በአሜሪካን አገር የምንኖረውን ያገራችንን ሰዎች አስመልክቶ የአንዋንዋር ዘዴን ከአንድ አምላክ ቃልና ትእዛዝ ጋር በማጣማር ካስተማሩን ልጥቀስ ።


አንድኛ፡ "እግዚአብሄርን ጠብቁ!" ነገ ትዳሬ፡ ዘመዶቼ ጉዋደኞቼ ይደረሱልኛል በሚል ውለታ የምታደርጉት ትክክል አይደለም ደራሽ አምላክ ነው ደግ ሁኑ ነገር ግን ደራሽ ባላሰባችሁበት ጊዜ እግዚአብሄር ብቻ ነው የሚልና በእግዜአብሄር ቦታ የሰውን ልጅ እሱ በፈጠረው አትተኩት ነው።

ሑለተኛ፡ "ቤተክርስቲያን መምጣትና የእግዚአብሀኢርን ቃል መስማት ጥበብ ነው!" በሚልም የእግዚአብሀኢርን ቃል መገቡን እሳቸው እንዳሉት ውነትም የማያልቅ ምግብ ነውና።

ሶስተኛ፡ "የአንዋንዋር ጥበብ ያንሳችሁዋል!" አሉን። ምንም እንክዋን እሳቸው እንደገለጹት ብዙ ከመስራት የተነሳ ለራስ ጊዜ እያጣችሁ ለቤተሰባችሁም እንዲሁም በሁለት ዶላር እንክዋን የስልክ ካርድ ገዝታችሁ ለዘመዶቻችሁ ኢትዮጵያ ስልክ ደውላችሁ ድምጻቸውን ለመስማት ጊዜ እራሳችሁን አሳጥታችሁዋል የሚል ይገኝበታል።

አራተኛ፡ "ዶክተሩ ሌላውን ሲጅራ አታጢስ የሚለው md የተማረውን ለራሱ የሜጠቀም ጥበብ ስለሌለው ሲጃራ ያጤሳል ሕይወቱን የሚያውክ"

አምስተኛ፡ "ኤሊን ከምድር እናጥፋት ብለው ሲያድሙባት ደካማና ቀርፋፋ ነች ብለው የዱር አራዊት ሳይቀር ሰማይና ምድር ጭምር አዳሚዎች በሆኑባት ጊዜ የደረሰላትና ካዳሚ አጥፊዎችዋ ያዳናት እምነትዋ በእግዚአብሂር መተማመንዋ ነበር" በሚል ነበር አባታችን ያስተማሩን።

እዚህ ላይ አምስተኛው ትምህርት የኤሊዋ ጉዳይ  እስዋ ቀርፋፋ ስለሆነች እናጥፋት ብለው ሲነሱባት፡ እኔን ደግሞ በኤልዋላይ እንዳደሙት ምቀኞች የሐረርወርቅ ፈጣን ነች ትጥፋልን በሚል ፍቅረማሪያም ደረስ በተባለው ግብረአበሮቹን ሰብስቦ  "የሐረርወርቅ በጣም ፈጣን ስለሆነች ባስተሳሰብ በጣም የቀደመችን በመሆኑ፡ ይህንን ሕዝብ እንደፈለግን እንድንጠቀምበት እስዋን ማጥፋት አለብን በምንችለው ይኖርብናልም። ፈጣን ሰው መሃላችን ቁጭ ብላ የምንፈልገውን ልናደርግ አልቻልንም በሚካኤል ደብርም በመረዳጃ ማሕበሩም በፓለቲካ ፓርቲም ስም ስለዚህ ምከሩ እናጥፋት ብልሃት አምጡ፡ ከሕዝብ የምናጣላበት እስዋን አሁን ይሄ በጣም የሚያምናት ሕዝብ እንዳያምናት እንዳይከተላት እስዋ የምትለውን ለማድረግ ማሳመኛ መንገድ እየፈለጋችሁ አምጡ እኔ የፈለጋችሁትን እረዳለሁ የሐረርወርቅን ለማጥፊያ ሁሉ ለሚረዳ! ይቺ ሰው በሰማኒያ ዘጠኝ እኮ የመረዳጃ ማህበሩን ማሕተም ሰረቁ ብላን ያሰብነውንና ገንዘብ ልክ እንደ ኢትዮጵያ ቀን ገን ዘብ እንዳንሰራበት ሕቡን በላያችን ላይ አስተባብራ አዋርዳናለች በዚህ ጊዜ ግን መረዳጃ ማሕበሩ በጃችን ላይ ስለሆነ የፈለግነውን መፍረድ መወሰን ስለምንችል እናፋት ስምዋን ሁሉ ተመሳሳይ ነገሮችን እያስታክክን። ለምሳሌ በቀለ አርአያ በሚል ስም ደብዳቤ ጽፈው እሱ የጻፈ ለማስመስል የበተኑት አንዱ ስምማጥፊያቸው ሲሆን ይሄውም ልክ በቄና እኔ ፓሪስ እንደ እህትና ወንድም የተቀራርበንና አብረን  የኖርን በቄ ማለትም ዶክተር በቀለ እኔ ቤት ፓሪስ ወጪ ገቢ እኔንም በቀለና የቀድሞ ባለቤቱ እመቤት ቤት ወጪገቢና ፓሪ  ፍራንስ የምንተዋቅ በማስምሰል የበተኑት የሚያሳየው፡ እነ ፍቅረማሪያም ኪሮስ  ለተነሱበት አላማ እንቅፋት መስሎ የታያቸውን ሁሉ ስሙን በማጥፋት የእነሱ ቆሻሻ ስራ ይደበቅ ይመስል የማያደርጉት እራሳቸውን መደበቂያ የለም። ለሚጣላላቸው ሰው  ብዙ  ስው በዚህ መልኩ ሲያጣሉ ኖረዋል።   በዚህ  መልክ  ሳይቀር በሃሰት ላይ የተሰራባዮግራፊና  የካንጋሩና የአይጦች ፍርድ ቤት ይከፍታሉ በእኔላይ ፍቅረማሪያምና ግብረ አበሮቹ።
ይታያችሁ እኔን ለማጥፋት ሲባል አባል የሆኑት ካርባ ሁለት ሰዎች መሃል ጥቂቶቹን ላስጨብጣችሁ። ይሄም ድርጊት መጀመሪያ የተጀመረው በእነ ፍቅረማሪያምና በእነኪሮስ፡ ዳዊት አለማየሁና ስማቸውን ካልጠቀስኩት ግብረአበሮቻቸው ነብሱን ይማረውና በአገር ወዳዱ ይርጉ መገርሳ ደበሎ ላይ ነበር። ከዛ በእኔ ላይ አሁን ደግሞ በቅዱስ ሚካኤል ደብር ቦርድ ላይ።

አባል የሆኑትን ሰዎችና ቀኑን አቶክሩበት። የሐረርወርቅ ጋሻውን በጥብቅ ለማጥፋጥ ለመጀመሪያ ጊዜ በአባልነት ፊርማቸውን ካስቀመጡት ተሰብስበው ሃሰት ነው ተፈራ ወርቅ ለኒያላ አይሰራም ብላ ይቅርታ ካልጠየቀች በመረዳጃ ማሕበሩ በኩል ማንኛውንም አገልግሎት ለሕዝብ እንዳታደርግ ብሎም በዳላስ ኢትዮጵያውያንን እንድዳትር በሚል ያስቀመጡትን አንብባችሁዋል።

በዚህ ፎርም ላይ ስሙን ያስቀመጠውን ግለሰብ እድር ሻጭ ልብ በሉ ለወደፊት።










ተፈራ ወርቅ በድብቅ ሲሰራ የተገኘበትኒያላ ኢንሹራንስ።





ኒያላ  የትግሬ ነጻ አውጪ ቡድን በውጪ የሚኖረውን ኢትዮጵያውና ባገር ቤት የኢንፎርሜሽን መጥቢያና የኢንቬስትመንት ቬስትምመን መደብር፡ ከኢትዮጵያ የጋራ መረዳጃማሕበር ጋር የተያያዘ በማስመሰል ስሙን ከግራ እንደምታዩት MAAEC በሚል ስሙን ፈንጠቅ አድርገው የፓስታ ሳጥን ቁጥር ያስቀመጡት ለማጭበርበሪያቸው አድራሻ ከሆነው አንዱ መሆኑ ነው። መረዳጃማሕበሩ ፈጽሞ ከእድሩ ጋር ያልተያያዘ ሲሆን ሕዝቡን ለመሳቢያ የሚጠቀሙበት ዜዴ ነው። እስከዛሬ ለመረዳጃው ማሕበሩ የሰጡት አንድም ሳንቲም የለም ሃሰት ነው። በለመዱት ቀንኑ ወደሁዋላ አድርገው በወረቀት ቢያቀርቡ በሰማኒያ ዘጠኝ እንዳደረጉት ከእኔጋር ያእንደማይሰራ እንድረዱት ይገባል። ከስር ኒያላ ስሙንና መርዙን በጋሻ ስር ደብቆ በኢትዮጵያ የጋራ መረዳጃ ጽሕፈት ቤት ለእታለም ሳያከራይዋት በፊት (አሁን አስለቅቀዋታል)።  





ያለ እኔ ፍቃድ ፎቶግራፌን አማርኛ ለማያነቡ ሰዎች የሰሩትን ብሮሹር ላይ ከሕግ ውጪ ለመነገጃ ለምለማስታወቂያ የተጠቀሙትን ነጭ ከለበሰችው አጠገብ ተመልከቱ። በቦታው ከተገኙት እኔ ሳልጠራ የሄድኩ ሲሆን ብስማችን እንደዚህ ብዙ ስለሚሰሩ ጉዳቸውን ላይነበረ ። ነጋዴው  ኢትዮጵያውያን አልተጠሩም ሰባት ብቻ ነበሩ። ስብሰባውን ጠሪዎቹ አምስት ናቸው። እኔና ሃኪም መሃመድ ብዙህኑ ያልተሳተፈበት  የንግድ ምክር ቤት ማቁዋቁዋ በነጋዴው ስም ልክ አይደለም ብንልም በፎቶው ላይ የምታዩዋቸው ሁሉ በመተያየት ሲደግፉዋቸው ማለት ሰባት ሆነው የአባልነትም ፎርም ሲሞሉ ነገር ግን ሃኪምና  እኔን ፍቅረማሪያሙ መቅዋቁውዋም አለብት ዛሬውኑ  አለ፡፡;


እስቲ ሰባት ቁጥሩን አንብቡት በሚካኤል ደብር ቦርድ ካዝና ለመልበስ፡ በነጋዴው ስም፡ ባአገር ትግል ውስጥ ማኮላሸት፡ በመረዳጃ ማሕበሩ ጎስት ድርጅቶች በመፍጠር፡ ደንበኛ ተጻራሪዎች?





ይልማ ዘርይሁን ከሃዲና አድርባይ አደገኛ ሆኖ ነው እኔም ሕዝቡም ያገኘንው። ለሬዲዮ የትግሬ ነጻ አውጪ ቡድን ገንዘብ ሲከፍሉለት ባንድ ምሽት ነው ሕብረተሰቡን የሸጠው። እሱም ከዚህ በታች እንደምታዩት አባልንት እኔን ለማጥፋት ከተባበሩት አንዱ ሲሆን ይሄንን መረጃ ታየዋለች ወይም ታገኘዋለች ብለው ካላሰቡት አንዱ መሆኑነው። አምላክ ኤሊዋን ድንጋይ ሲያለብሳት ካደሙባት ምንም ሳታደርጋቸው ለእኔ ደግሞ የማገለግለው ፈጣሪዬ እነዚህን ሃሰተኞች ተቀናቃኞች አጭበርባሪዎችና አስመሳዮች በራሳቸው ተማምነው መቆም የማይችሉ ሁሉ ማንነታቸውን ሃቁን ገልጦ ለሕዝቡ በማሳየቱ በበለጠ ስለእውነት መእኖርን አበዛልኝ። ሕዝቡም መረቀኝ ለክብሩ በደረሰብኝ። እኔ እግዚአብሄርንና ስለ እውነት ብቻዬን ስቆም ብዙ  ነኝ። እነ ይልማ ዘርይሁን ፍቅረማሪያም አብረው ሲቆሙ ውሸታሞች ስለሆኑ በአምላክም ይሁን በእሱ በምናምን ፊት ቀላል የማይረባ ገለባ ናቸው።

አምላኬ የጀመርኩትን እንደቁዋጭ ይችን ቀን የሰጠህኝና ሃሰተኛው ሁሉ ሃሰተኛ ሆኖ እንዲታይ ፍቃድህ በመሆኑ የተመሰገንክ ሁን ክብርህ ይስፋ አይጉዋደል። እነዚህንና ምስዮቻቸውንም ሰላማዊ ሰዎች አድርጋቸው ካላቸው የአጣልቶና አጭበርብሮ የመኖር ከምቀኝነት ከተቀናቃኝነት ከባድ በሽታ ማራቸው የእኔ ነጉስና መሪዬ። ከዚህ ሰላም እጦትና እረሃብ  አውጣቸው ድነው አንተንም ሰውን ሁሉ ይቅርታ እንዲጠይቁ ብርሃን አሳያቸው። አሜን!