ይድረስ የከበረ ምስጋና ከልብ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የቅዱስ ሚካኤል ደብረምህረት ካቴድራልና ለቦርድ አባላት ለአቶ ዮሴፍ ረታ፡ ለዶክተር ግርማ ወልደ ሩፋኤል፡ ለአቶ ሰለሞንና ላቶ አበራ ፊጣ።
ከዚህ በታች ያልው ማስረጃ እንዳዘለው ጉዳዩን ዳላስ ፎርት ወርዝ የሚኖር የኢትዮጵያ ሕዝብ ብቻ ሳይሁን በመላው አለም የሚኖረው ሁሉ የተገነዘበውና በጣም የሚያስቆጨው ጉዳይ በመሆኑ በእኒ ላይ የተደረገው የሃሰት ዘመቻና የካንጋሩ ፍርድ ብዙም የምለው የለኝም፡፡
ነግር ግን በግዜው የነብረው የቅዱስ ሚካኤል ደብር ቦርድ ፕሬዘደንት ደብሩን በቅጥጥራቸው ስር ለማድርገ እየተዘጋጁ ከነበሩት ጋር አምላክ ምስጋና ይግባው ያኔ በድብቅ ሲያደርጉት ብይዛቸውም አሁን ደግሞ በግልጽ እናንተንም ጭምር አላሰራ ብለው ቢተክርስቲያኑን ለመውረስ እንደጀመሩት እየትርውዋውጡ ይገኛሉ።
በጊዜው እነዚህ ቀውጠኞች በተፈራ ወርቅ ከፊት ከሁዋላ በፍቅረማሪያምና በአማችሁ መንግስቱ ሞሴ እየተመሩ ባደረጉት የካንጋሩ ፍርድ ቤት ውሳኔ ዋና ምስክር አድርገው የጠሩት ቀደም ሲል ደብሩን ሊወስዱት ነው በምርጫ በድምጽ ብልጫ መልክ ተጠንቀቅ የቦርዱን አባላት ሁሉ አስጠንቅቅ ያልኩት በጊዜው ፕሬዘደንት የደብሩ የነበረው አቶ እዮኤል ነበር። በዚህም መክኒያት ሕዝቡ ጉዳዩን ሲረድ በእኔ ላይ የተባልው ሁሉ ሃሰት መሆኑና እዮኤልም ቢሆን የእነዚሁ የቤተክርስቲያኑ አጥፊዎች ሆኖ በማስረጃ ስለተገኘ የደብሩ ቦርድ ተባብሪነው የሐረርውርቅን ለምን እነዚህን ሁለት ወንዶች ከቦታቸው ይነሱ አልሽ ብሎ ለመተባብር በደብዳቤ መጠየቅ እንዳለብኝ ተነገረ።በመሆኑም ድብዳብ ከዚህ አምድ ላይ እንደሚታየው በጻፍኩላችህ መስረት ባስቸኩዋይ መልስ ሰጣችሁ። ደብዳቤያችሁ ለቅዱስ ሚካኤል ደብር ም እመናንና ለኢትዮጵያ ሕብረተስብ ሲረጭ አባዝተንው የሚከተሉትን ውጤቶች አመጡ።
አንደኛ "የደብሩ ቦርድና ፕሬዘደንቱ እነተፈራ ወርቅን ደግፈው ጥፋተኛ ነች ብለው በስብሰባ ካጸደቁ በሁዋላ አቶ እዮኤልን የደብሩን ፕሬዘደንት ለምስክርነት ጭምር ላኩልኝ" በሚል እነዘውገ ያስወሩት ብሎም ፍቅረማሪያምና ግብረአበሮቹ ሃሰት መሆኑን በማያወላውል ሁኔታ ሕዝቡ ስላወቀው ሰላሙን አገኝ ብዙሃኑ።
ሁለተኛ፡ የቅዱስ ሚካኤል ደብር አደጋ ላይ እንዳይወድቅ ከቦርዱ ማሃል ሰዎችም እንዳሉ ሕዝቡ ሊረዳ ቻለ።
ሶሰተኛ፡ በተለይ ስማችሁ ከላይ የተጠቀሰው የቦርድ አባላት ጸረ የሴት ጾታ ብሎም የጎበዝ ሴቶች ሳትሆኑ በጾታ ልዩነት የማታምኑ መሆናችሁንም አስመሰከራችሁ።
አራተኛ፡ የቢተክርስቲያኑ አባላት በሙሉ ግራ ቀኝ በማየት ደብሩን ቀውጢዎቹ በእጃቸው እንዳያገቡ በእየ ሄዱበት መነጋገርና ማን ምን እንደሆነ ከእነ አላማው አላማዋ ለመጀምርያ ጊዜ ያገባኛል በሚል መነጋገሪያ መድረክ ፈጠሩ።
አምስተኛ፡ በእኒም ላይ እንክዋን ልትመክሩና ወስናችሁብይኝ በይናችሁብኝ እዮኤልን ልትልኩት ወደ ካንጋሩ ፍርድ ቢት ለምስክርነት ከናካቴው አንድም ሰው አላክንም ብላችሁ ደመደማችሁት አብራሩልኝ በማይል ሁኒታና በጨዋው በአቶ ዮሴፍ ረታ ምክትል ፕሬዘደንት ፊርማ።
ስለዚ ከስንዴ እንክርዳድ እንደሚታረም ሁሉ ከጀግናም መሃል ባንዳና ከጂ እንደሚታደን ሁሉ አንድ አምላክ ፍርዱ ትክክለኛና የአድማ ምስክር የማይፈልገው ፍርዱን ሰጥቶ ሁሉንም ለቅዱስ ሚካኤል ደብርና መረዳጃው የሕዝብ ይሁን በማለቲ ብሎም የሪድዮ ስርጭቱ ከትግሪ ነጻ አውጪ የድብቅ ተቀጣሪዎች በማዳኔና የክርስትናና የኢትዮጵያዊነት ዜግነት ግዳጄንም ፈጽሜ በመጨረሻም በጹሁፍ ከእነማስረጃው "የኢትዮጵያ ሕዝብ በዳላስ ተረከበኝ" ብዪ ለሕብ ጉዳዩን ባልቤቱ እንደፈጽመው እኔ የጀመርኩትን ማስረከቤ ግልጽ ነው።
ሆኖም ከዚህ በታች እንደሚታየው የምስክር መረጃ መሰረት ስለ ሃቅ በመቆማችሁና ትክክለኛ የቦርድ አሰራር ብመስራታችሁ መጀመሪያ የቅዱስ ሚካኤልን ደብር ቀጥሎም እናንተን የቦርዱን አባላት ከልቤ ለክብሩ በቆምኩለት ቢተክርስቲያንና ሃይማኖትን፡ ለመብቱና ለሰላሙ ለአንድነቱና ሲቸገር በክብር እንጂ በወርደት አታስተናግዱት ብዪ በምሙዋገትለት የኢትዮጵያ ሕዝብ በዳላስ ፎርት ወርዝ ስም ላደረጋችህት የአስራር ትብብር ከሰው ሳይሆን ከእግዚአብሄር የምትለምኑትና የምትጠይቁትን ሁሉ እንዲሰጣችሁ አምላክ ይስማችሁ።
በመጨረሻም። እኔ ለሕዝብ ጥቅም ለብዙህኑ ጉድይ በመቆሜ ነገር ግን እነሱ ለግልጥቅማችሁ በመተባበር ላደረግት ሁሉ የሃሰት ስምማጥፋትና የሃሰት ውንጀላ ብሎም የተባበሩዋቸውን ሁሉ ስለማውቅ እነማን ምሆናቸውን ስማቸውን ያላስቀመጡትን ጭምር በደጋፊነት ጭምር አንድም ቅሬታ ወይም መቀየምና ቂም ብሎም በቀል ለመወጣት በልቤ ውስጥ እንደሌ እየገለጽኩኝ፡ አምላኬ ለእኔ ከህጻንነት ጀምሮ የሰጠኝን ሃቀኛነትና ለወግን ችግር ደራሽነት በእሱ ስም ለእነሱም ስጣቸው ብዬ እንደምማጸነው ልገልጽላችሁ እወዳለሁ። እኔ አምላኬ ክሶኛልና።
የኢትዮጵያን ሕዝብ ነጻነት በእየ ዱሩ ታቦትዋን ይዛ በመጉዋዝ ፋሽስትን ያሸነችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክከ ተዋጅድፕ ቤተክርስቲያን አሁንም በትግሬ ነጻ አውጪ የመጣባትን የመከፋፈል አደጋ ባጭር ጊዜ አሸንፋ ነቀርሳዎችን አስወግዳ ጸንታ ለዘለአለም ትኖራለች አሜን።
የሐረርውርቅ (የኢትዮጵያወርቅ) ጋሻው።
ፕሊኖ ቴክሳስ።