Friday, December 31, 2010

የሕብረቱ ስራችን የታክሲ ነጂዎቹን ውነተኛ ድምጽ እያስተጋባ ነው በከተማው ብሎም በአሚሪካን ከተሞች። ለአንድ ቀን እንፈቅዳለን ታክሲ ነጂዎች እንደልባቸው እንዲሰሩ ተባለ።

በሕብረት የወጣው የታክሲ ስራ ማቆም አድማ መግለጫ የዳላስን ሕብረተሰብና ባለስልጣናት ቲኒሹን ትልቁን እያነጋገረና ሚዲያው ከእየ ቦታው እየደወለ በዜናው እየተሻማ ነው ዛሬ ከጠዋቱ አንድ ሰአት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጀምሮ። ስለሆነም የሕብረቱ ስራ የታክሲ ነጂዎቹን ድምጽ እያስተጋባ ነው በከተማው ብሎም በአሚሪካን ከተሞች። ለአንድ ቀን እንፈቅዳለን ታክሲ ነጂዎች እንደልባቸው እንዲሰሩ ተባለ። ታክሲ ነጂዎቹ የአፍሪካ ሕብረት ድምጽም ናቸው የዳላስ ፎርት ወርዝ የኢኮኖሚው የጀርባ አጥንት ከሆኑት ስሮቹ ዋነኛውም ናቸው።

የዳላስ አይር ማረፊያዎች ለአንድ ቀን ለታክሲ ነጂውች (ኢትዮጵያውያንና ኤርትራዎያን) ታክሲ አሶሴሽን አባላት የዘጋንውን ከፍተናል እንከፍታለንም ለአንድ ቀን ለዛሬ ብቻ ብለዋል ፈቅደዋል። ቦይካውት ከስድስት ፒኤም ዛሬ አርብ እስከ ስድስት እሁድ ነው።

 የዳላስ ጋዜጠኞች ከጠየቁኝ ጥያቄውስጥ ይሄ ብዙ ገንዘብ የሚያገኙበት ቀን ነው እንዴት በዛሬ ቀን ያቆማሉ? ላለው ጥያቄ መልሴ: ለአንድ ቀን የቀምዋቸውን መብት መመለስ፡ የተቀሙትን መብት መመለስ አመት አያኖራቸውም። የቴክሳስ ሎቶሪ አይደለም የአንድ ቀን ገቢ ማታለያና ጊዜ መግዣ እንጂ። ላንድ ቀን ከተፈቀደ ዳላስ ፎርት ዎርዝ ኤርፓርትና ላቭ ፊልድ እንደተገኘውና በፈለጉ ጊዜ ሄደው መስራቱ ሁሌም እንደነበረ ሊፈቅድላቸው ይቻላል ማለት ነው። ለአንድ ቀን የዘጋንዉን በር ከፍተንላችሁዋል ማለት ላንድ ቀን፡ ይሄ በአሜሪካን የተለመደው ስለመብቱ የሚቆመውን ወይም ለተጨቆነው ለሚቆመው ቲኒሽ ጉርሻ ሰጥቶአከበርንህ ድምጽህን ሰማን ፡ ጥያቄህን ተቀብናል አይነት የተለመደ የማረሻሻ፡  ቀስ በቀስ በማስራብ ለመግደል የሰው ሞራል ይደረግ የነበረ ነው።   ላንድ ቀን የሚሰጥ የአዲስ አመት ጉርሻ አመት አያኖራቸውም።

በመጀመሪያ ለታክሲ ነጆዎቹ የሚጠቅም ሳይሆን የአንድ ቀን መብት ፍቃድ ለዘላለም ዘጋን ያሉትን የዳላስን ከንቲባ በዲኤፍ ደብልዩ ቦርድ ውስጥም ተሸጉጠው ያሉትን ስልጣናቸውንና እሳቸውን ጥሩ አድርጎ የሚያሳይ ዘዴ ነው። ይሄውም ሕዝብ ታክሲ እንደልቡ ካገኘ የታክሲ ነጂዎቹ የከተማው ተሳፋሪም ይሁን ከውጭ የሚመጣውን በአለም አቅፍ ባህልና ጨዋ ስራት በማስተናገድና በሰአቱ በተጠሩበት ዱብ የሚሉ ጭምር የሚሰጡትን ትልቅ አገልግሎት በቦይካውት መክኒያት እንዳይታወቅ መቅበርያም ነው ለአንድ ቀን ፈቅጃለሁ ወይም ፈቅደናል እንደልብ እንድትሰሩ የሚለው ፍቃድ። ታክሲነጂዎቹና አሶሴሽናቸው ሰላማዊ ሰልፍ አድርገዋል፡ ከዚህ ቀደም። በሲቲኦፍ ዳላስ ሕዝብ ችግሩን በሚያሰማበት ቀን እሮብ ቀን አቤት! "ጆሮና አይን እንደሌለው ጭጭ አሉን" ብለዋል። ጆሮ ዳባ ብለው ባለስልጣኖቹ ጸጥ አሉ። አሁን ታክሲ ነጂዎቹ የሚጠይቁት በስራላይ መዋል ይኖርበታል ሁሉንም በሚጠቅም መልኩ። ታክሲ ነጂዎቹ የአንድ ቀኑን ፍቃድ አይቀበሉም!

በዚህ አጋጣሚ የኢትዮጵያና የኤርትራውያን ታክስ ነጂዎች የግብረሃይል አባላትን በጣም እያደነቅኩ በተለይ አቶ መንገሻ በአስቸክዋይ ስራን በተረጋጋ መልኩ ስራን እንደአመጣጡ ተቀብሎ አስቸክዋይ እርምጃ መውሰድና ሻለቃ ሱራፌል ደግሞ የሚመለከተውን ሰው ባስቸክዋይ በማገናኘት ስራው እንዲፋጠን ባደረገው በጣም ስራውን መስመሩን ባስቸክዋይ እንዲያያዝ ትልቅ እርዳታ አድርግዋል። የግብረሃይሉ አይኖች ጎበዝ የእኔ ወንድሞች!

Dallaseotc.blogspot.com ስም ጠርቼ ለማመስገን ማንነታችሁን ስለማላውቅ ነገር ግን በብሎጋችሁ ላይ ድጋፍ ለታክሲ ነጂዎቹ ሕብረተሰቡ እንዲተባበር በማሳሰባችሁ በጣም ልትመሰገኑ ይገባል። ይሄ የሁላችንም ጉዳይ ሲሆን እያንዳንዱ ታክሲ ነጂ ከሁዋላው ልጆችና ባለቤት ያለው መሆኑንም  ልንገነዘብ ይገባል።
በሕብረት ተራራም ይገረሰሳል፡ ወደ ብርሃን ቦታም ለመውጣት መሹለኪያም መንገድ ይሰራበታል።

 ይሄ ጅምር እንዲሳካላቸውና ወንድሞቻችን እህቶቻችን ታክሲ ነጆዎች በለመዱት የራሳቸው ታክሲ ባለቤትነታቸውን ይዘው እንዲቀጥሉ እግዚአብሄርን ሁላችንም መለመን ይኖርብናል መጸለይ አለብን።  እነጸልይ አምላክ ይስማን እጎናቸው እጎናችን ይቁም አሜን።

Wednesday, December 29, 2010

ኢትዮጵያውያንና ኤርትራዊያን ታክሲ ነጂዎች፡ ለጋራ ችግራታቸው በአንድነት ትልቅ ስበሰባ በዳላስ ከተማ አደረጉ! ATO & Taxicab Drivers around the metropolitan area are boycotting the New Year Eve in Dallas.

PRESS RELEASE
ATO & Taxicab Drivers around the metropolitan area are boycotting the New Year Eve in Dallas.
Tuesday, December 28, 2010

An International Ethiopian Humanitarian/Actress asks for the public support for the Association of Taxicab Operators in Dallas “"We ask for fairness.” Ms. Gashaw was one of the community leaders who organized the "Poor People's March for Dallas” that included speakers such as Mayor Pro Tem Dwaine Caraway, city council members Carolyn Davis and Tennell Atkins, as well as activists, students, and Christian and Muslim leaders from around the community.

In a move designed to resolve the on-going conflict between the City and the independent taxi operators, the Association of Taxicab Operators (ATO) has submitted a Four Point Plan to Dallas Mayor Tom Leppert. The plan recommends eliminating the current city initiative that allows Compressed Natural Gas (CNG)-powered cab to move to the head of the line at taxi queues. In its place, ATO recommends a staggered replacement schedule that will permit taxi operators to purchase any vehicle that meets aggressive pollution and efficiency guidelines. Vehicles in this category include diesel, bio-fuel, hybrid, fuel cell and electric.

ATO advocates clean energy and energy independence that needs not sacrifice values of fairness that are embodied in a first come first serve culture. ATO is currently challenging the City’s head of the line initiative in court. The Four Point Plan is an attempt to avoid further litigation and to establish a cooperative working relationship with the City. Drivers at Dallas Love Field Airport are going out of business.
To bolster this cooperative working relationship, ATO has proposed that the City recognize the independent taxi operators as the City’s goodwill ambassadors. In this capacity the independent taxi operators can help to create and reinforce the perception that Dallas is a visitor friendly city as well as international culture oriented due to 95 % naturalized US citizens taxi drivers in Dallas.

Without a resolution of these issues, the independent taxi operators will be forced out of business. This will leave Yellow Cab Company that has over 51% of market share, with an absolute monopoly. It would also send a disconcerting message to other small business owners in the city who are competing against legacy companies. All the above stated information was sent to the mayor and city council members, but unfortunately no answer has been forthcoming and this only forces us to take this extreme measure of boycotting the New Year’s Eve. We regret the inconvenience that this might cause the public but we ask you to understand our situation and our forced actions and we urge you to call City Hall and the mayor to help us resolve the situation.

For more information contacts are:
Dr. Al-Fatih Ameen (817) 521-3012
ATO Chairman
Yeharerwerk (Yeharer) Gashaw (214) 642- 0394

     
  
Dec 27-2010 at  3:p.m. በክራውን ፕላዛ ሆቴል ውስጥ ኢትዮጵያውያንና ኤርትርውያን የግል ታክሲ ባለቤቶችና አሽከርክሪዎች፡ በነጻነት እራስን ችሎ የመስራት መብት   በዳላስ ከንቲባ ቶምለፕርትና በማዘጋጃቤቱ ምክር ቤት በመቀማታቸው ምክንያት የጋራ ችግራቸውን ባንድነት ለመቁዋቁዋም በፈጠሩት ግብረሃይል አማካኝነት ትልቅ ስብሰባ አድርገው  ነበር። ይሄ ጥቃት የሁላችንም
የሕብረተሰቡ ነው ብለን እንድንወስድው ይገባል። በጣም የሚያሳዝንና ጊዜ የማይስጥ የኑሮ  አደጋ ላይ ሁሉንም አፍሪካዊ ታክሲ ነጂና የቲኒንሽ ታክሲ ባለቤቶች ካፍሪካም አልፎ ኢራኒያውያን፡ አረቦችን፡ ባንግላዴሽና ባጠቃላይ ቲኒሽ የታክሲ ካምፓኒዎችን ከዳላስ ለማባረር የመጣው እያስተባበራቸው ነው። ሕብረታቸው በጣም ያስደስታል።
የተጫነባቸውን ውሳኔ በጠበቃም ቢባል ባደረጉት ሰላማዊ ሰልፍም  ሊወጡት ባለመቻላቸው
ከላይ የታክሲ አሶሴሽኑ ሁለት ሺ ሁለት መቶ አባላት ያሉት በፕሬስ መግለጫው እንደገለጸው ተሰሚነት አላገኙም፡፡ ችግርሩን ለመቅረፍ እጎናቸው እንድስለፍ በተጠራሁት መሰረት በስብሰባቸው ላይ ተገኝቼ ነበር።

ከዝህ በታች ያሉት ፍቶግራፎች በአቶ ብዙ አበጀ የተነሱ ናቸው።

 የታስክ ፎርስ አባላት በከፊል።

 

አቶ መንገሻ የታስክ ፎርሱ ሊቀመንበር ስብሰባውን በንግግር ሲከፍቱ፡



የሐረርወርቅ ጋሻው በንግግር ላይ።
ታክስ ነጂዎች።


ከታክሲ ነጅዎች በከፊል።

Monday, December 27, 2010

አቶ አበበ ንጋቱ (ጤፉ) በቤተክርስቲያኑ የተሰጣቸውን ሃላፊነት አግዋድለዋል ወይ?

የቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል በጋርላንድና ችግሮቹ ቁጥር አስር።

መግቢያ፣

በከተማችን ስላሉ ችግሮች ስንወያይ የግል ጉዳይን ከጋራ ችግሮች ለይቶ ማየትና ማንኛችንም በግል ጉዳይ ውስጥ ገብተን የምንፈልገውን አላማ እግቡ ለማድረስ የምናደርግው የሌላው ስም ቆሻሻ መቀብት አንድም ቁምነገር አይራመድም። ባለፈው በዚሁ ብሎግ ግለሰቦችን በማንሳት በማቁዋሸሽና በማጣጣል ባንዱ ብሎግ ተጀመሮ እንደነበር ሃቅ ነው። ከዛ ሌላው እንደ መቻልና ኤልፓ ክዋስ ጨዋታ፡ ክዋስ ተቅብሎ ተመሳሳይ ጎል ያገባ ጀመር። ታዲያ ነገሮች ላይ ብቻ በማተኮር ችግሮችን ለመፍታት እንስራ የሚል ጥሪ መቅረቡ የማይረሳና አሁንም ልታነቡ የምትችሉት ነው።

አቶ አበበ የግሉ ጉዳይ እንደማንኛውም ሰው የግሉና የቤተሰቡ ነው። ጉዳዩም ገና እየተጠራ ነው እንክዋንስ ላልተጣራ ጉዳይ ይቅርና እያጨቃጨቀ ያለ በፓሊስና በግለሰቡ፡ ተጣርቶም እሱ ሕገ ወጥ ቢሆንም እንክዋን በቦርድ ውስጥ ሃላፊነቱን ካላጉዋደለ ቦርዱን አስመልክቶ እራስን መለአክና ጻድቃን በማድርግ ማንኛውም ሰው የግል ስሜቱን በሰዎች መኝታቤትና ኑር እየገባ ፈራጅ መሆን ይዞት የተነሳውን መክኒያት ደብሩን አስመልክቶ ፡ ከግል ጉዳይ ጋር ለይቶ የማየት ችሎታ የለውም ማለት ነው።  አቶ አበበ ደብሩን ቢበድል ሁላችንንም ስለሚነካ በተለይ ለደብሩ የመብራት ፡ የውሃና የቄሳውስቱን ደሞዝ የሚከፈለውን የምንዶግመውን ያሳዝናል። ኢትዮጵያን ወንዶች በአሜሪካን መንግስት አለም አቀፍ ወንጀለኛነት ያጻፈውንና የኢትዮጵያ የጋራ መረዳጃ ማሕበር ማሕተም ለዲቪ ብሎም "የኮሚኒቲ ሂሮ ተብለን ገንዘብ አገኘን!" እያለ ብትሩን ደግፎ ማጭበርበር ጀግንነት ነው ብሎ ሲብዋርቅ የነበረ ሌባ፡ በቅዱስ ሚካኤል ደብር የገንዘብ መዋጮ ሲነገርልት ምነው ያኔ ዘራፍ አላሉም ስለ አበበ ወንጀለኛ ነው ደብሩን አዋረደ ብለው የመጻፉበት?


በሃሰት የሰዎችን ስራ የሚያጎድፍ ግለሰብ በአቶ አበበ ላይ አሳሩን እያበዛ ያለው በዳላስ ፡ በ2007 በኢስፋና ክውስ ጨዋታው በአል ላይ በአገራቸው በኢትዮጵያ አንድነትን የሰባዊ መብት መከበርን ምርጫውንም የትግሬ ነጻ አውጪ በመቀማቱ ምክኒያት የታሰሩት ሁሉ ለኢትዮጵያ ሚሊኒየም እንዲፈት የጸሎት ዝግጅት ድርጅታችን ባቀረበበት ሰአት ጁላይ ስድስት፡ ፈደሬሽኑን ሕዝባዊ በማስደርጌና ከአራት ወንዶች እጅ አውጥቼ ከግል ጥቅም ነጻ ማስደረጌን ወንጀል አድርጎ የሚያየው ኪሮስ ፡ ዘውግ ቃአኘው ከእነ በትሩና ፍቅረማሪይም በመተባበር ጸሎቱን በተንኮል እንዲቁዋረጥ አድርገው ባይሰራላቸውም የኢትዮጵያ ሕዝብ የማይረሳውና ሁሌም የሚወሳ ነው። ታዲያ ያ አርብ ተጸልዮስታድየም ውስጥ በነበረው ሕዝብ በሳምንቱ አርብ እነ ኢንጂነር ሃይሉን ፡ ወይዘሮ ብርቱካንና ዶክተር ብርሃኑን ሳይቀር ያስፈታው ጸሎት እንቅፋቶቹ ተሰብስበው የእያፓን በሜዳ እያስታወሱ ሳሉ ጸሎቱን የመራቺው አረንግዋዴ ቢጫ ቀይዋን ከራስዋ እስከ እግራ የለበሰችው? በሚል ሲጠይቅ እስዋማ ሞደል ነች ይላል አድኑ። በአቶ አበበ ላይ ደግሞ እስቲጣራ ያጣደፈው እረ! ሞዴል ሆናም አታውቅም ስራ ሰርታም በሕይወትዋ አታውቅም !! በሚል ልክ እንደሚያውቀኝ ሆኖ ስሜን በማላውቀው ሞያ ውስጥ እያንጠለጠለ የሰሙት ሁሉ ስለሌላ የሐረርወርቅ ይሆናል ካናዳ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ውስጥ ሕዝብ ለማጭበርበሪያ የሐረርውርቅ ጋሻውን ስም ሰጥተው ለምትሰራ ብለው ታዝበውት ሄዱ። የእኔን ስራ እኔ ሳልሆን በመላው አለም በከፍተኛ ደረጃ መዝግቦት ሬከርድ በመኖሩ የትግሬ ነጻ አውጪ ቅጥረኞችና ኢንቬስተሮቹ  ታሪክ በኢንተርኔትም ፈረንጁ ማስቀመጡን ለራሱ ጥቅም ሲል ያልተረዱት ሕዝቡ በማስረጃ ስለደበደባቸው አንገታቸውን አስደፍቶታል። ከጉግል የተዋስኩትን ልጋብዛችሁ። በቅይ የተጻፈውን ተመልከቱ ይጠቅማችሁ ይሆናል ስለ ኢትዮጵያውያን አኩሪ ስራ ለምትኮሩ ስታወሱ።



አቶ አበበ ንጋቱ ችግሮችህ እነ ተፈራ ወርቅ፡ በትሩ፡ ፍቅረማሪያምናቸው። እያጻፉም የሚያንጉዋጥጡህ። ካንተ የሚፈልጉት እነሱ የሚጠሉትን ሴቱንም ወንዱንም የተቀመጥክበትን ቦታ በመጠቀም ቆሻሻ ስራቸውን ልክ እነሱ አንድ ቡድናቸውን በአምስት ስድስት ከፋፍለው እንደሚያደርጉት ቦርድ ውስጥ ለመግብት ሊጠቀሙብህ እንዳሰቡት አልሰራም። ፍቅረማሪያምም አው ጥቶ የሐረርውርቅን  ጨቁኑልኝ ያላችሁ የቦርድ አባላት እንዳላችሁ ይታወቃል። ለምን ቢባል እኔ ከራኩኝ፡ በትሩ፡ ተፈራ ወርቅና ኪዳኔ አለማየሁና አመሃ የተባለው ወንጀል ተባባሪው ላይገቡ ነው በሚካኤል ቦርድ። እኔ ሳልሆን ፍቅረማሪያምን እራሱ ሚካኤል አጋፍጦት በድብቅ ሲያካሄድ የነበረው እነሱ ካልገቡልኝ ሕልም ተቀበረ። አቶ አበበ ንጋቱ፡  ጊዚው አሁን ነው እነሱን ማስተካከያህ። የሚፈልጉትን የድብብቆሽ ስራቸውን አልሰራም እንዳልክ ገብቶናል ብዙዎቻችን። ፍቅረማሪያምም በትሩና ተፈራ ወርቅ ብሎም ኪዳኔ አለማየሁ እነዚህ ሁሉ አራቱም አጥፊና አስጠፊዎች ቦርድ ውስጥ ካልገቡልኝ ብሎ የቦርድ ደላላነቱ ባለመስራቱ ይችን አገኙብህ እስኪጣራም አላቆይ አላቸው። ሆኖም አይዞህ ውነቱ ያነጻሃል።

Friday, December 24, 2010

ከደብረምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል አሁን ካለው ቦርድ፡ የዳላስ የኢትዮጵያ የጋራ መረዳጃ ቦርድ class , 101/202 organizational, leadership and decision making መውሰድ አለባቸው።

ዛሬ ይህ ብሎግ የሚያተኩረውና ማጠቃለያም የሚሰጠው ሰሞኑን ላለንብት ሃዘን አስመልክቶ ይሆናል።

የተለመደው በተከታታይ ሲቀርብ ከነበረው "የቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል በጋርላንድና ችግሮቹ" በሚለው አርእስት አቶ አበበ ንጋቱ (ጤፉ) በቤተክርስቲያኑ በኩል የተጣለባቸውን አደራ አግዋድለዋል ወይ? በሚል አረእስት ነገ ይቀጥላል።


በመጀመሪያ ሁላችንንም የሕጻን ማትያስ ከመሃላችን በጠዋቱ መለየት መሪር ሃዘን እንክዋን ለወለዱትና ላሳደጉት በጣም ተጠግተን እንክዋን ለማናውቀው ወይም ባጭር ሕይወቱ ጊዜ ጥቂት ጊዜ አልፎ አልፎ ያየንዋና ፊታችን አድጎ ቤተክርስቲያን አገልጋይ ሆኖ መጽሃፍ ቅዱስ እሁድ እሁድ ያሳለመንና አይተውት የማያውቁትንም ጭምር ያሳዘነ ነው የደረሰበት አደጋና ከመሃላችን የተቀጠፈው አቀጣጠፍ። ለዚህ ቀውጤና አስደንጋጭ ሰቅጣጭ ሃዘን በመሃላችን ተገኝተው አይምሮ አችንን በእግዚአብሄር ት አዛዝ መሰረት እንድንመራ ያሳሰቡን ያስተማሩንን የሃይማኖት አባታችንን ስያስተምሩ በጣም የሚደነቁ በመሆናቸው እንዴት እንዳጽናኑ ሕዝቡን ስንት ጊዜ መለቀስ እንደተፈቀደ ሁሉ በሚል ለተነገረው አባባል ከዚህ የሚከተለውን ማቅረቡ ምን ማለት እንደፈለኩኝ በግልጽ ያስቀምጠዋል፡

"የመምህር አባ ምሕረት ሙሉ በኩለሄ መክኒያቱም አቅዋቁዋም የሚያውቁ፡ ቅዳሴንም እንዲሁ አበጥረው የሚያውቁ፡ ስብከትን ወንጌልንም በደንብ አበጥረው የሚያውቁ በመሆናቸው የዳላስ ደብረምህረት የቅዱስ ሚካኤል ካቴድራልና ምእመናን እድለኞች ናችሁ በአሁን ጊዜ ህሉንም የቤተክርስትያንችንን እውቀት አሙዋልቶ የሰጠውን ካህን ማግኘትታስቸጋሪ ነው። በጸባያቸውም ቢሆን ከህሉም ጋር ተግባቢ ብመሆናቸው እኝህን ካህን እንዳታስቀይምዋቸው በደንብ ያዝዋቸው።"  መላከ ሰላም ኤፍሬም ከበደ፡ አትላንታ ጆርጅያ በትናንትናው እለት ። 

ቀጥሎም በመድረክ ላይ እንዳመጣጡና ቅድመ ተከተሉን ይዝው ብቻ ሳይህን ያልተዘግጁ ሰዎችና ልጆች ሳይቀሩ ለማትዮስ ታሪክ ጥሩነት የእግዚአብሄር አግልጋይነትና የሁሉም ጉዋኛ የሕጻን መካሪነቱን ሁሉ በየፊናው በድምጽ ማጉልያው በተዘጋጀው ቦታ እየቀረቡ የሚፈልጉትን እንዲናገሩ በመጠየቅ ያሳዩት በሰፊው ብዝት ያለውን ሕዝብና ትልቅ መከራን አብሮ የመቁዋቁዋሙ ችሎታችው በድንገት እንደተወረረች አገር አስተዋይ ንጉስ ይመስል ነበረ እንድመጣጡ ሁኔታውን ሲያስተናግዱ ተጽፎ ሳይሆን ባይን በሚያዩት ወዲያው እርምጃ ውስዶ በተግባር ሲተረጉሙት ላየናቸው። በሌላ በኩል አንድ የፊልም ዲሬክተርን ትልቅ የሚያሰኘውና ሽልማት የሚያሰጠው ተዋንያንን በትክክሉ እንዳመጣጡና ችሎታቸውን አመዛዝኖ በሰከንድ ውስጥ የሚያሰተካክለው ብሎም የሚወስደው እርምጃነው ከእስክሪፕት ተጽፎ ከቀረበው ውጪ ስለሚያጋጥም ክስተቶች። ብዙ ምሳሌ መስጠት ይቻላል ሰለ ወጣቱ ዳቆን ያንን ሁሉ ሕዝብ በአገራቸው ብሄራዊ ቁዋንቁዋና በእስክሪፕት ወደ እንግሊዘኛ ተጽፎ ባልተሰጣቸው ከሚሰሙት ብቻ በተረጋጋና በኢትዮጵያዊ የኩሩ ጸባይ በከተማው ካጣንው ቢይንስ አስራ አራት አመት ያልታየውን ያሙዋላ ኩራትን የጨመረሕዝብ ከግራ ከቀኝ በማዳመጥ በመተርጉም የአማርኛውን ወደ እንግሊዘኛ ለማድረግ ሃሊውድና ወይም በተባበሩት መንግስታት ቃልን በቃል በየቁዋንቁዋው የሚተረጉሙት እንክዋን ባንድ ጊዚ ብዙ ሕዝብን በማስተናገድ ሳይሆን እያንዳንዱ ቀደም ብሎ በተዝጋጀብት የሚያስተረጉመው እንጂ የፕሮግራም አመራር እንዳመጣጡ ለመምራት ትልቅ የእግዚአብሄርን ችሎታ ይጠይቃል። ይሂንን አድናቆታችንንና ኩራታችንን ስንገልጽ የብዙዎቻችን መነጋገሪያም እንደሆነ ሰሞኑ በማስደግፍ ነበር።፡ ታዲያ ይሄንን አስመልክቶ   መለአከ ሰላም ኤፍሬም ከበደ ላለፈው አስራሃንድ አመት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ድምጽ ሬዲዮ ስርጭት አዘጃና አቅራቢ ብሎም መስራች በአትላንታ ፡ ቤተክርስቲያን ሕዝቡን አሰባስብው የከፈቱም እንዲህ አሉ።


"ዳቆን አንዱለም በአዲስ አበባ ጠባዩ የተፈተነውን ሕዝብ መሰብሰብ የሚችል ትልቅ ሙሁር መንፈሳዊና ቴዎሎችጂ ያስተማረ ነው። ከዛም ወደ ካናዳ ለከፍተኛ ትምህርት ተልኮ እንደሄደ አውቃለሁ።"

የቅዱስ ያሬድ አካዳሚ ተማሪዎችና መዘምራን ያቅረቡትና አቀራረቡ ቤተክርስቲያኑን የተሙዋላ አካል እንዳለውም አስመስክራዋል። ልጆች በዚህ መልኩ በትምህርት ገበታ መኖራቸውን ብዙዎቻችን የተረዳንው ባሳዩት የመድረክ ዝግጅት ነው።
ያዩትንና የተሰራን የሰራንም ማመስገን በእግዚአብሄርና አምላክን በሚሰግዱለት ጭምር የሚያስደስት ነው። ይህ ብሎግ የሕዝብ ስለሆነ ብዙሃኑን ስለሚጠቅም ጉዳይና ስለሚጎዳውም ያቀርባል።

እንግዲህ  ከላይ የደብርምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል በአሁኑ ጊዜ ቀደም ብለውም ከነበሩት ጋር ተቀላቅሎ ወይም ተበውዞ የሚሰራው ቦርድ መልካም ስራና አንድ ቦርድ የቤተክርስቲያንም ይሁን የጋራ መረዳጃ ማድረግ የሚጠበቅበትን ትክክለኛ ትብበር አድርገው አሳይተውናል።
መቼም መጽናኛ አንድ እግዚአብሄር ብቻ መሆኑ ግልጽ ነው። በጣም ከልብ ላንገበገበንና በየቤታችን በጠረቤዛ ዙሪያ ተቀምጠን አሁንም እየተንሰቀሰቅን እርስ በእርስ እንባ ለምንራጨው ሕጻኑን ያጋጠመው ያሳዘነን ብሎም ቤተሰቡን፡ኢትዮጵያውያን ትልቅ መጽናኛ እያደረግነው ያለነው በደብሩ የተደረገው የሃዘን መስተንግዶ ነው። ከእንባ ቀጥሎ ተንፈስ የሚያደርገን በቅዱስ ሚካኤል ደብረምሕረት ካቴድራል ለማትያስና ለስጋ ዘመዶቹ ለመላው ሕብረተሰባችን መላቀሻና ሃዘናችንን መግለጫ እንዲሆን ልክ እንዳገራችን እንደልብ ያለምንም የአካባቢ ንዋሪ መሳቅቅና የሰአት እላፊ ሳንል ይሄንን መራራ ሃዘን ለመቁዋቁዋም ህላችንም እንችል ዘንድ የቅዱስ ሚካኤል ደብረምሕረት ካቴድራልና አሁን ያለው የአመራር ወይም ቦርድ አባላት በአንድ ድምጽና ባስቸክዋይ የወሰዱት ውሳኔ ነው።በጣም ሊያስመሰግናቸው ይገባል። ላደረጉት ሁሉ በጎ አስተዋጽዎ ሃዘኑን የእራሳቸው አድርገው በመውሰድ አምላክ ከክፉ ይጠብቃቸው ከእነ ልጆቻቸው ጭምር እድሜም ከጤና ጋር የተደጋገፈ ያብዛላቸው። ጥሩ መስራት እግዚአብሂርን ያስደስተዋል። ጥሩ መስራት ስለሆነ እሱ የሚወድው የሚጠይቀንና የሚያዘንም ጥሩ ምስራትንና ለማንኛውም በምንም መልኩ ችግር የደረሰበትን ሰው ነብስ ያለውን ሁሉ የችግሩ ደራሽ እንድንሆን ታዘናልና፡፡ ዲኤፍድብልዩ ኢትዮጵያን ኮሚኒቲ ብሎግ በሕብረተሰቡ ጠያቂነት የተከፈተ በመሆኑ የሕዝቡን ድምጽ ነው የሚያስተጋባው። በመሆኑም ሕዝቡ ያለሃይማኖት ልዩነት የቅዱስ ሚካኤልን ደብር የሕጻን ማትያስ ከበደ ብርሃኑን ከዚህ አለም ባጭሩ መቀጠፉን አስመልክቶ ላደረጉት ትብብር  "የቅዱስ ሚካኤልን ደብር ቄሳውስትና የቦርድ አባላት እጅለእጅ በተግባር ተያይዘው የአካዳሚው ወጣቶች ሳይቀሩ ላሳዩት "የሕብረተሰባችን የአንድነትና የሃዘናችን ደራሾችና መጽናኛችን ጀግኖች" ብሎ አቸዋል።



ይህንን አስመልክቶ ነገ የምናወጣው ቢኖርም ለዛሬ ግን ፡Dallaseotc.blogspot.com ያወጣውን ስለ የኢትዮጵያ የጋራ መረዳጃ ማሕብር የሚመጣው የኢትዮጵያ ቀንና ውሳኔ አስመልክቶ ወይም ጭካኔ የተሞላበት ልብና አይምሮ አስመልክቶ።  ከዚህ በታች ስለምታይዋት  የአስራ ሁለት አመት ልጅ የጋራ መረዳጃው ማሕበር ፕሬዘደንት የደብረምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ደብረምህረት የሶሻል ኮሚቴ ሊቀመንብር ነኝ የሚለው የስራውን ግፍና ጭካኔ መመልከት አንዱ ትልቅ ድብቅ ምስክር ነው። ይችን ልጅ ልክ እንዲህ ሆና ያያት ሰው ገና ሳትታከም ነው እንደመጣች።  ለህዝብ እንክዋን ሳይነግርላት  ወዲያው ያያት እለት መልሶ ደውሎ አባትዋም ይሁኑ ልጅትዋን ሕዝቡ እንዲጠይቃቸው ሳይሆን  የተጨነቀላቸው፡ የልጅትዋን አባት የኢትዮጵያ ቀን በአል ስለማዘጋጅ ለሕክምና እርዳታ ያመጣችሁን ስውዬ ስምና የስልክ ቁጥር ስጡኝ ኦነር ላደርገው እፈልጋለሁ ትልቅ ስልጣን አለኝ በመረዳጃ ማህበሩ የሚል ነው። ወጣጣቱ መምሬ ፈረንጁን ቢያስጠይቁት ፡ እኔ ምንም ሽልማት አያስፈልገኝም አንተን ይርዱህ ኢትዮጵያኖች። የሚል መልስ በመስጠቱ፡ የመረዳጃው ፕሬዘደንትን አላስደሰተውም።  በዛው ጠፋ። ይሄ ሁሉ ሲህን ለህዝብ  አልነገረላቸውም።  ከሰባት ወር በሁዋላ ግን ልጅትዋ ታክማ ከፍተኛ ጥረት ተደርጎ ስራ ከተሰራ በሁዋላ ልጅትዋ ወደ ኢትዮጵያ ከእነአባትዋ ልትመለስ ስትቃረብ ሳምንት ሲቅራት ብቅ! አለ ይቀጥላል በነገው ላይ።


እስቲ ሰው እግዚአብሄር ያየኛል ብሎ አያሳብም? ልጆች አለኝ የሚል ይቅርና ሳንወልድ ጀምሮ ከልጅነት እድሜያችን አስር አመት እድሜ ከኛ በታች ላሉት እንረዳ የነበርን ብዙ ነን። እንደዚህ ሆና መተንፈስ ስትቸገር የነበረችን ልጅ ጠይቁ አይባልም? ችግርስ እንዳለ ሲታወቅ ልንረዳ ለምንችለው ለምን አይነገርም?

 ገንዘባቸውን ሳይከፍሉ ኮሌጅ ሳይገቡ በነጻ class , 101/202 organizational, leadership and decision making  ከላይ በደብሩ ቦርድ የተወሰደውን እንደትምህርትና ክፍል በመውሰድ እራሳቸው የቤት ስራ ሰርተው የመረዳጃ ማሕበሩን ለመረዳጃ ተግባር ብቻ ማዋል ይገባቸውል።

የአለም ፈጣሪ ፡ ሁሉንም የፈጠረ ውነተኛ እግዚአብሄር በተለይ ፎቶዋን ስለምታዩት ከዚህ በላይ ያደረገው ትልቅ ምሕረትና የተመኘሁላትን ሁሉ ብዙ ውጣ ውረድ ቢያጋጥመኝም በጸሎት በአምላኬ ፍቃድ ሊሳካ ችልዋል። የጀመርኩትን ላስጨረስከኝ ከዚህ በላይ ያለውን ምስጋና ይግባህ የእኔ አይን፡ የአይምሮዬ ብርሃን ደግ ምስራትን ካንተ ነው የተቀበልኩት ለተቸገሩ ደግ በመስራቴን ወንጀል አድርገውና የተቸገረን እንርዳ በማለቴ ለተቸገረው ቀኝ እጅ በመሆኔ ወንጀል አድርገው በመረዳጃ ማሕበሩ አገልግሎት እንዳትሰጥ ብለው የወሰኑትንና ስማቸውንም ጽፈው ተስማምተናል ያሉት ግለሰቦች ይቅር በላቸው ደግ እንዲሰሩ ልቦና ስጣቸው አምላኬ ደግ ከመስራት የበለጠ ምንም አስደሳች ነገር ስለሌለ በአለም ውስጥ። አሜን።

Tuesday, December 21, 2010

የማይብራራ ቃል ፈልገን ያጣንለት ሃዘን ውጦናል Dallas, Texas።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የቅዱስ ሚካኤል ደብረ ምሕረት ካቴድራል አገልጋይ የአስራ ሁለት አመት እድሜ የነበረው ሕጻኑ ማትያስ ከበደ ብርሃኑ ከዚህ አለም በድንገተኛ አደጋ ከመሃላችን በመሄዱ ልበለው፡ መሪር ሃዘን በቤተሰቦቹ ብቻ ሳይሆን ለመላው  የዳላስ ፎርት ወርዝ ንዋሪ ኢትዮጵያ ሕዝብ ጭምር ትልቅ አስደንጋጪና በመናገር የማይብራራ ቃል ፈልገን ያጣንለት ሃዘን ውጦናል።
የማትያስ ድንገተኛ ውጥት ብሎ ቅርት ሁኔታ ሁላችንንም ግራ አጋቢ ሲሆን ባጭር እድሜው ባደረገው አስተዋጽዎ በቅዱስ ሚካኤል ደብር፡ በቅዱስ ያሬድ አካዳሚ፡በትምህርት ቤቱና በእግር ኩዋስ ቡድኑ ሳይቀር የተደረገለት የጸሎትና የሕይወት ታሪኩን ገለጻ  አስመልክቶ የአስራ ሁለት አመት ሕጻን ሳይህን በጣም አቻ የማይገኝለት ደግነት በጎ ስራን እንደሰራ አዛውንት እንጂ። ብሎም ትልቅ ሰውና ሰላማዊ የእግዚአብሄር አገልጋይ የመኖክሴም ታሪክ ይመስል ነበር በቦታው ተገኝቶ ላዳመጠው ከእያንዳንዱ የአሚሪካን ልጅና ከኢትዮጵያውያን ልጆች ማለትም ከጉዋደኞቹ የተነገርው ስለ ተባረከው ጸባዩና ስለሌላው ሰው ማሰቡ። የትምህርት ቤቱ ልጆች የክፍሉ ልጆች ከተናገሩት ለመጥቀቅስ ያህል፡ "ማቲው በጣም ትሁት፡ የቤትስራውን ማንም ሳይነግረው በመስራት የሚታወቅና ሰላም አስፋኝ የነበረ ነው በክፍላችን።  ማቲው አንድ ቀን አስቀይሞን አያውቁም ሁሌም ጥሩ ሰው ነበር" የሚል ይገኝበታል።


ከቅዱስ ሚካኤል ደብር "ማትያስ መጸሓፍ ቅዱስ ከቅዳሴ በሁዋላ ሲያሳልም ጎንበስ ብሎ እንጂ ቀና ብሎ የምእመናን አይን እያየ የማያሳልም አንገቱን ደፍቶ እንጂ የሚልና ለአምላክ አገልጋይነት አጭር እድሜውን የሰጠ እንደነበረ በምድር ላይ እያለ! " ሲሉ አባታችን ስለ ማትያስ የሚያውቁትን በሰፈው ገልጸዋል። በሌላ በኩል፡ እንደውም ማትያስ ቤተክርስትያኑን ወደፊት ተረክቦ ይመራዋል ተብሎ ተስፋም የተጣለበት ሕጻን ነበር ይሄሁሉ ሲያደርግ በነበረው የቢተክርስቲያን አገልጋይነትና ስለአምላክ ባለው ፍቅር የተነሳ ነበር።

ሁለት ቀን መደዳ የወሰደ፡ ጽሎትና ታሪኩን ማቅረቢያ ብሎም  የክብር ስንብት ጸሎትና መዝሙር ተዘምሮለት በመጨረሻም ዛሬ ዲሴምበር ሃያ ብዙ ሕዝብ በተገኝበት እንባ በእንባ እየተራጨ የመጨረሻ ማረፊያው ቦታ ተቀምጥዋል። የማትያስ አሳዛኝ የደረሰበት አደጋ ብዝምታ የማይታለፍ በመሆኑ ከኢትዮጵያውያን ወገኖቹ በተጨማሪ ለመላው ቴክሳስ ትምህርት እንዲሆን ጭምር በማሰብ የአሜሪካን ጋዜጠኞችና ቴሌቪዥን ቅድመ ዜናላይ ሰሞኑን ሲቀርቡ ከነበሩት ትልልቅ ዜናዎች አንዱ ሆኖ ሰንብትዋል። ብዙው ኢትዮጵያዊ ያልሆነውን በመንካት አሳዛኝ አደጋው የዳላስ ፎርት ወርዝ ሃዘንም ሆንዋል። የመገርመው፡ ማትያስ በቤተሰቡ ሳይሆን ሕይወት ታሪኩ በአስራ ሁለት አመት እድሜው ስላደረገውና ስለሰጠው አገልግሎት በራሱ በጎስራና ትጉነት፡ ልክ የስራ ግዳጁን ጨርሶ እንዳለፈ ሰው ታሪኩ የተቁዋጨለት ሕጻን ነው።
አምላካችን እናቱን ፡ አባቱን፡ እህቶቹንና ዘመድ አዝማዱን በሃዘኑ የተነካንውን ሁሉ ሳይቀር ጽናቱን ያውርድልን። ማትያስ ደግነትም ሰርቶ እንዳለፈ ሁላችንንም ለተቸገረና ማንኛውም እርዳታ ለሚያስፈልገው ወገናችንና ለማንኛውም የአምላክ ፍጡር እረዳት እንድንሆን ያድርገን።

አባታችን እንዳሉት ቅዱስ ነውና እግዚአብሂር ከጎኑ ከሃዋሪያቱጋር ያስቀምጥልን። አሜን!

የሐረርወርቅ ጋሻው።


ከዚህ በታች በማትያስ ቤተሰቦች ተዘጋጅቶ ለክብሩ ለተገኘው ሕዝብ የታደለውን አጭር የሕይወት ታሪኩን እንድታነቡት እነሆ።












Wednesday, December 15, 2010

ይድረስ የከበረ ምስጋና ከልብ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የቅዱስ ሚካኤል ደብረምህረት ካቴድራልና ለቦርድ አባላት ለአቶ ዮሴፍ ረታ፡ ለዶክተር ግርማ ወልደ ሩፋኤል፡ ለአቶ ሰለሞንና ላቶ አበራ ፊጣ።

ይድረስ የከበረ ምስጋና ከልብ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የቅዱስ ሚካኤል ደብረምህረት ካቴድራልና ለቦርድ አባላት  ለአቶ ዮሴፍ ረታ፡ ለዶክተር ግርማ ወልደ ሩፋኤል፡ ለአቶ ሰለሞንና ላቶ አበራ ፊጣ።

ከዚህ በታች ያልው ማስረጃ እንዳዘለው ጉዳዩን ዳላስ ፎርት ወርዝ የሚኖር የኢትዮጵያ ሕዝብ ብቻ ሳይሁን በመላው አለም የሚኖረው ሁሉ የተገነዘበውና በጣም የሚያስቆጨው ጉዳይ በመሆኑ በእኒ ላይ የተደረገው የሃሰት ዘመቻና የካንጋሩ ፍርድ ብዙም የምለው የለኝም፡፡
ነግር ግን በግዜው የነብረው የቅዱስ ሚካኤል ደብር ቦርድ ፕሬዘደንት ደብሩን በቅጥጥራቸው ስር ለማድርገ እየተዘጋጁ ከነበሩት ጋር አምላክ ምስጋና ይግባው ያኔ በድብቅ ሲያደርጉት ብይዛቸውም አሁን ደግሞ በግልጽ እናንተንም ጭምር አላሰራ ብለው ቢተክርስቲያኑን ለመውረስ እንደጀመሩት እየትርውዋውጡ ይገኛሉ።
በጊዜው እነዚህ ቀውጠኞች በተፈራ ወርቅ ከፊት ከሁዋላ በፍቅረማሪያምና በአማችሁ  መንግስቱ ሞሴ እየተመሩ ባደረጉት የካንጋሩ ፍርድ ቤት ውሳኔ ዋና ምስክር አድርገው የጠሩት ቀደም ሲል ደብሩን ሊወስዱት ነው በምርጫ በድምጽ ብልጫ መልክ ተጠንቀቅ የቦርዱን አባላት ሁሉ አስጠንቅቅ ያልኩት በጊዜው ፕሬዘደንት የደብሩ የነበረው አቶ እዮኤል ነበር። በዚህም መክኒያት ሕዝቡ ጉዳዩን ሲረድ በእኔ ላይ የተባልው ሁሉ ሃሰት መሆኑና እዮኤልም ቢሆን የእነዚሁ የቤተክርስቲያኑ አጥፊዎች ሆኖ በማስረጃ ስለተገኘ የደብሩ ቦርድ ተባብሪነው የሐረርውርቅን ለምን እነዚህን ሁለት ወንዶች ከቦታቸው ይነሱ አልሽ ብሎ ለመተባብር በደብዳቤ መጠየቅ እንዳለብኝ ተነገረ።በመሆኑም ድብዳብ ከዚህ አምድ ላይ እንደሚታየው በጻፍኩላችህ መስረት ባስቸኩዋይ መልስ ሰጣችሁ። ደብዳቤያችሁ ለቅዱስ ሚካኤል ደብር ም እመናንና ለኢትዮጵያ ሕብረተስብ ሲረጭ አባዝተንው የሚከተሉትን ውጤቶች አመጡ።
አንደኛ "የደብሩ ቦርድና ፕሬዘደንቱ እነተፈራ ወርቅን ደግፈው ጥፋተኛ ነች ብለው በስብሰባ ካጸደቁ በሁዋላ አቶ እዮኤልን የደብሩን ፕሬዘደንት ለምስክርነት ጭምር ላኩልኝ" በሚል እነዘውገ ያስወሩት ብሎም ፍቅረማሪያምና ግብረአበሮቹ ሃሰት መሆኑን በማያወላውል ሁኔታ ሕዝቡ ስላወቀው ሰላሙን አገኝ ብዙሃኑ።
ሁለተኛ፡ የቅዱስ ሚካኤል ደብር አደጋ ላይ እንዳይወድቅ ከቦርዱ ማሃል ሰዎችም እንዳሉ ሕዝቡ ሊረዳ ቻለ።
ሶሰተኛ፡ በተለይ ስማችሁ ከላይ የተጠቀሰው የቦርድ አባላት ጸረ የሴት ጾታ ብሎም የጎበዝ ሴቶች ሳትሆኑ በጾታ ልዩነት የማታምኑ መሆናችሁንም አስመሰከራችሁ።
አራተኛ፡ የቢተክርስቲያኑ አባላት በሙሉ ግራ ቀኝ በማየት ደብሩን ቀውጢዎቹ በእጃቸው እንዳያገቡ በእየ ሄዱበት መነጋገርና ማን ምን እንደሆነ ከእነ አላማው አላማዋ ለመጀምርያ ጊዜ ያገባኛል በሚል መነጋገሪያ መድረክ ፈጠሩ።
አምስተኛ፡ በእኒም ላይ እንክዋን ልትመክሩና ወስናችሁብይኝ በይናችሁብኝ እዮኤልን ልትልኩት ወደ ካንጋሩ ፍርድ ቢት ለምስክርነት ከናካቴው አንድም ሰው አላክንም ብላችሁ ደመደማችሁት አብራሩልኝ በማይል ሁኒታና በጨዋው በአቶ ዮሴፍ ረታ ምክትል ፕሬዘደንት ፊርማ።
ስለዚ ከስንዴ እንክርዳድ እንደሚታረም ሁሉ ከጀግናም መሃል ባንዳና ከጂ እንደሚታደን ሁሉ አንድ አምላክ ፍርዱ ትክክለኛና የአድማ ምስክር የማይፈልገው ፍርዱን ሰጥቶ ሁሉንም ለቅዱስ ሚካኤል ደብርና መረዳጃው የሕዝብ ይሁን በማለቲ ብሎም የሪድዮ ስርጭቱ ከትግሪ ነጻ አውጪ የድብቅ ተቀጣሪዎች በማዳኔና የክርስትናና የኢትዮጵያዊነት ዜግነት ግዳጄንም ፈጽሜ በመጨረሻም በጹሁፍ ከእነማስረጃው "የኢትዮጵያ ሕዝብ በዳላስ ተረከበኝ" ብዪ ለሕብ ጉዳዩን ባልቤቱ እንደፈጽመው እኔ የጀመርኩትን ማስረከቤ ግልጽ ነው።
ሆኖም ከዚህ በታች እንደሚታየው የምስክር መረጃ መሰረት ስለ ሃቅ በመቆማችሁና ትክክለኛ የቦርድ አሰራር ብመስራታችሁ መጀመሪያ የቅዱስ ሚካኤልን ደብር ቀጥሎም እናንተን የቦርዱን አባላት ከልቤ ለክብሩ በቆምኩለት ቢተክርስቲያንና ሃይማኖትን፡ ለመብቱና ለሰላሙ ለአንድነቱና ሲቸገር በክብር እንጂ በወርደት አታስተናግዱት ብዪ በምሙዋገትለት የኢትዮጵያ ሕዝብ በዳላስ ፎርት ወርዝ ስም ላደረጋችህት የአስራር ትብብር ከሰው ሳይሆን ከእግዚአብሄር የምትለምኑትና የምትጠይቁትን ሁሉ እንዲሰጣችሁ አምላክ ይስማችሁ።


በመጨረሻም። እኔ ለሕዝብ ጥቅም ለብዙህኑ ጉድይ በመቆሜ ነገር ግን እነሱ ለግልጥቅማችሁ በመተባበር ላደረግት ሁሉ የሃሰት ስምማጥፋትና የሃሰት ውንጀላ ብሎም የተባበሩዋቸውን ሁሉ ስለማውቅ እነማን ምሆናቸውን ስማቸውን ያላስቀመጡትን ጭምር በደጋፊነት  ጭምር አንድም ቅሬታ ወይም መቀየምና ቂም ብሎም በቀል ለመወጣት በልቤ ውስጥ እንደሌ እየገለጽኩኝ፡ አምላኬ ለእኔ ከህጻንነት ጀምሮ የሰጠኝን ሃቀኛነትና ለወግን ችግር ደራሽነት በእሱ ስም ለእነሱም ስጣቸው ብዬ እንደምማጸነው ልገልጽላችሁ እወዳለሁ። እኔ አምላኬ ክሶኛልና።


የኢትዮጵያን ሕዝብ ነጻነት በእየ ዱሩ ታቦትዋን ይዛ በመጉዋዝ ፋሽስትን ያሸነችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክከ ተዋጅድፕ ቤተክርስቲያን አሁንም በትግሬ ነጻ አውጪ የመጣባትን የመከፋፈል አደጋ ባጭር ጊዜ አሸንፋ ነቀርሳዎችን አስወግዳ ጸንታ ለዘለአለም ትኖራለች አሜን።
የሐረርውርቅ (የኢትዮጵያወርቅ) ጋሻው።
ፕሊኖ ቴክሳስ።



Saturday, December 11, 2010

ቁጥር አንድ፡ ኤሊ ላይ ያደሙትና የዳላስ የካንጋሮ ፍርድ ቤት ዳኞች ፍቅረማሪይም፡ ተፈራ ወርቅ አሰፋ፡ በትሩ፡ ኪዳኔ አለማየሁ፡ ዘውገ፡ አመሃ ታምሩ፡ ዮናስ ሊበን አንድ አይነት ናቸው።

የቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል በጋርለንድና ችግሮቹ ቁጥር ዘጠኝ፡

ወደ ተለመደው ተከታታይ መረጃና መግለጫ ከመግባቴ በፊት ከዚሁ ዛሬ ከማስቀምጥላችሁ ውነታ ጋር የሚመሳሰል ታሪክ በኤሊ ላይ የደረሰውን ላስቀምጥ እወዳለሁ ስለሆነም ባለፈው አርብ ዲሴምበር ሶስት የሃይማኖት አባታችን ካስተማሩት በጣም የሚያጉዋጉዋና መቼ አርብ ደርሶ ቀጣይ ትምህርታቸውን በሰማሁ የሚያሰኘውን ባጭር ሰፋ ያለንና በተለይ በአሜሪካን አገር የምንኖረውን ያገራችንን ሰዎች አስመልክቶ የአንዋንዋር ዘዴን ከአንድ አምላክ ቃልና ትእዛዝ ጋር በማጣማር ካስተማሩን ልጥቀስ ።


አንድኛ፡ "እግዚአብሄርን ጠብቁ!" ነገ ትዳሬ፡ ዘመዶቼ ጉዋደኞቼ ይደረሱልኛል በሚል ውለታ የምታደርጉት ትክክል አይደለም ደራሽ አምላክ ነው ደግ ሁኑ ነገር ግን ደራሽ ባላሰባችሁበት ጊዜ እግዚአብሄር ብቻ ነው የሚልና በእግዜአብሄር ቦታ የሰውን ልጅ እሱ በፈጠረው አትተኩት ነው።

ሑለተኛ፡ "ቤተክርስቲያን መምጣትና የእግዚአብሀኢርን ቃል መስማት ጥበብ ነው!" በሚልም የእግዚአብሀኢርን ቃል መገቡን እሳቸው እንዳሉት ውነትም የማያልቅ ምግብ ነውና።

ሶስተኛ፡ "የአንዋንዋር ጥበብ ያንሳችሁዋል!" አሉን። ምንም እንክዋን እሳቸው እንደገለጹት ብዙ ከመስራት የተነሳ ለራስ ጊዜ እያጣችሁ ለቤተሰባችሁም እንዲሁም በሁለት ዶላር እንክዋን የስልክ ካርድ ገዝታችሁ ለዘመዶቻችሁ ኢትዮጵያ ስልክ ደውላችሁ ድምጻቸውን ለመስማት ጊዜ እራሳችሁን አሳጥታችሁዋል የሚል ይገኝበታል።

አራተኛ፡ "ዶክተሩ ሌላውን ሲጅራ አታጢስ የሚለው md የተማረውን ለራሱ የሜጠቀም ጥበብ ስለሌለው ሲጃራ ያጤሳል ሕይወቱን የሚያውክ"

አምስተኛ፡ "ኤሊን ከምድር እናጥፋት ብለው ሲያድሙባት ደካማና ቀርፋፋ ነች ብለው የዱር አራዊት ሳይቀር ሰማይና ምድር ጭምር አዳሚዎች በሆኑባት ጊዜ የደረሰላትና ካዳሚ አጥፊዎችዋ ያዳናት እምነትዋ በእግዚአብሂር መተማመንዋ ነበር" በሚል ነበር አባታችን ያስተማሩን።

እዚህ ላይ አምስተኛው ትምህርት የኤሊዋ ጉዳይ  እስዋ ቀርፋፋ ስለሆነች እናጥፋት ብለው ሲነሱባት፡ እኔን ደግሞ በኤልዋላይ እንዳደሙት ምቀኞች የሐረርወርቅ ፈጣን ነች ትጥፋልን በሚል ፍቅረማሪያም ደረስ በተባለው ግብረአበሮቹን ሰብስቦ  "የሐረርወርቅ በጣም ፈጣን ስለሆነች ባስተሳሰብ በጣም የቀደመችን በመሆኑ፡ ይህንን ሕዝብ እንደፈለግን እንድንጠቀምበት እስዋን ማጥፋት አለብን በምንችለው ይኖርብናልም። ፈጣን ሰው መሃላችን ቁጭ ብላ የምንፈልገውን ልናደርግ አልቻልንም በሚካኤል ደብርም በመረዳጃ ማሕበሩም በፓለቲካ ፓርቲም ስም ስለዚህ ምከሩ እናጥፋት ብልሃት አምጡ፡ ከሕዝብ የምናጣላበት እስዋን አሁን ይሄ በጣም የሚያምናት ሕዝብ እንዳያምናት እንዳይከተላት እስዋ የምትለውን ለማድረግ ማሳመኛ መንገድ እየፈለጋችሁ አምጡ እኔ የፈለጋችሁትን እረዳለሁ የሐረርወርቅን ለማጥፊያ ሁሉ ለሚረዳ! ይቺ ሰው በሰማኒያ ዘጠኝ እኮ የመረዳጃ ማህበሩን ማሕተም ሰረቁ ብላን ያሰብነውንና ገንዘብ ልክ እንደ ኢትዮጵያ ቀን ገን ዘብ እንዳንሰራበት ሕቡን በላያችን ላይ አስተባብራ አዋርዳናለች በዚህ ጊዜ ግን መረዳጃ ማሕበሩ በጃችን ላይ ስለሆነ የፈለግነውን መፍረድ መወሰን ስለምንችል እናፋት ስምዋን ሁሉ ተመሳሳይ ነገሮችን እያስታክክን። ለምሳሌ በቀለ አርአያ በሚል ስም ደብዳቤ ጽፈው እሱ የጻፈ ለማስመስል የበተኑት አንዱ ስምማጥፊያቸው ሲሆን ይሄውም ልክ በቄና እኔ ፓሪስ እንደ እህትና ወንድም የተቀራርበንና አብረን  የኖርን በቄ ማለትም ዶክተር በቀለ እኔ ቤት ፓሪስ ወጪ ገቢ እኔንም በቀለና የቀድሞ ባለቤቱ እመቤት ቤት ወጪገቢና ፓሪ  ፍራንስ የምንተዋቅ በማስምሰል የበተኑት የሚያሳየው፡ እነ ፍቅረማሪያም ኪሮስ  ለተነሱበት አላማ እንቅፋት መስሎ የታያቸውን ሁሉ ስሙን በማጥፋት የእነሱ ቆሻሻ ስራ ይደበቅ ይመስል የማያደርጉት እራሳቸውን መደበቂያ የለም። ለሚጣላላቸው ሰው  ብዙ  ስው በዚህ መልኩ ሲያጣሉ ኖረዋል።   በዚህ  መልክ  ሳይቀር በሃሰት ላይ የተሰራባዮግራፊና  የካንጋሩና የአይጦች ፍርድ ቤት ይከፍታሉ በእኔላይ ፍቅረማሪያምና ግብረ አበሮቹ።
ይታያችሁ እኔን ለማጥፋት ሲባል አባል የሆኑት ካርባ ሁለት ሰዎች መሃል ጥቂቶቹን ላስጨብጣችሁ። ይሄም ድርጊት መጀመሪያ የተጀመረው በእነ ፍቅረማሪያምና በእነኪሮስ፡ ዳዊት አለማየሁና ስማቸውን ካልጠቀስኩት ግብረአበሮቻቸው ነብሱን ይማረውና በአገር ወዳዱ ይርጉ መገርሳ ደበሎ ላይ ነበር። ከዛ በእኔ ላይ አሁን ደግሞ በቅዱስ ሚካኤል ደብር ቦርድ ላይ።

አባል የሆኑትን ሰዎችና ቀኑን አቶክሩበት። የሐረርወርቅ ጋሻውን በጥብቅ ለማጥፋጥ ለመጀመሪያ ጊዜ በአባልነት ፊርማቸውን ካስቀመጡት ተሰብስበው ሃሰት ነው ተፈራ ወርቅ ለኒያላ አይሰራም ብላ ይቅርታ ካልጠየቀች በመረዳጃ ማሕበሩ በኩል ማንኛውንም አገልግሎት ለሕዝብ እንዳታደርግ ብሎም በዳላስ ኢትዮጵያውያንን እንድዳትር በሚል ያስቀመጡትን አንብባችሁዋል።

በዚህ ፎርም ላይ ስሙን ያስቀመጠውን ግለሰብ እድር ሻጭ ልብ በሉ ለወደፊት።










ተፈራ ወርቅ በድብቅ ሲሰራ የተገኘበትኒያላ ኢንሹራንስ።





ኒያላ  የትግሬ ነጻ አውጪ ቡድን በውጪ የሚኖረውን ኢትዮጵያውና ባገር ቤት የኢንፎርሜሽን መጥቢያና የኢንቬስትመንት ቬስትምመን መደብር፡ ከኢትዮጵያ የጋራ መረዳጃማሕበር ጋር የተያያዘ በማስመሰል ስሙን ከግራ እንደምታዩት MAAEC በሚል ስሙን ፈንጠቅ አድርገው የፓስታ ሳጥን ቁጥር ያስቀመጡት ለማጭበርበሪያቸው አድራሻ ከሆነው አንዱ መሆኑ ነው። መረዳጃማሕበሩ ፈጽሞ ከእድሩ ጋር ያልተያያዘ ሲሆን ሕዝቡን ለመሳቢያ የሚጠቀሙበት ዜዴ ነው። እስከዛሬ ለመረዳጃው ማሕበሩ የሰጡት አንድም ሳንቲም የለም ሃሰት ነው። በለመዱት ቀንኑ ወደሁዋላ አድርገው በወረቀት ቢያቀርቡ በሰማኒያ ዘጠኝ እንዳደረጉት ከእኔጋር ያእንደማይሰራ እንድረዱት ይገባል። ከስር ኒያላ ስሙንና መርዙን በጋሻ ስር ደብቆ በኢትዮጵያ የጋራ መረዳጃ ጽሕፈት ቤት ለእታለም ሳያከራይዋት በፊት (አሁን አስለቅቀዋታል)።  





ያለ እኔ ፍቃድ ፎቶግራፌን አማርኛ ለማያነቡ ሰዎች የሰሩትን ብሮሹር ላይ ከሕግ ውጪ ለመነገጃ ለምለማስታወቂያ የተጠቀሙትን ነጭ ከለበሰችው አጠገብ ተመልከቱ። በቦታው ከተገኙት እኔ ሳልጠራ የሄድኩ ሲሆን ብስማችን እንደዚህ ብዙ ስለሚሰሩ ጉዳቸውን ላይነበረ ። ነጋዴው  ኢትዮጵያውያን አልተጠሩም ሰባት ብቻ ነበሩ። ስብሰባውን ጠሪዎቹ አምስት ናቸው። እኔና ሃኪም መሃመድ ብዙህኑ ያልተሳተፈበት  የንግድ ምክር ቤት ማቁዋቁዋ በነጋዴው ስም ልክ አይደለም ብንልም በፎቶው ላይ የምታዩዋቸው ሁሉ በመተያየት ሲደግፉዋቸው ማለት ሰባት ሆነው የአባልነትም ፎርም ሲሞሉ ነገር ግን ሃኪምና  እኔን ፍቅረማሪያሙ መቅዋቁውዋም አለብት ዛሬውኑ  አለ፡፡;


እስቲ ሰባት ቁጥሩን አንብቡት በሚካኤል ደብር ቦርድ ካዝና ለመልበስ፡ በነጋዴው ስም፡ ባአገር ትግል ውስጥ ማኮላሸት፡ በመረዳጃ ማሕበሩ ጎስት ድርጅቶች በመፍጠር፡ ደንበኛ ተጻራሪዎች?





ይልማ ዘርይሁን ከሃዲና አድርባይ አደገኛ ሆኖ ነው እኔም ሕዝቡም ያገኘንው። ለሬዲዮ የትግሬ ነጻ አውጪ ቡድን ገንዘብ ሲከፍሉለት ባንድ ምሽት ነው ሕብረተሰቡን የሸጠው። እሱም ከዚህ በታች እንደምታዩት አባልንት እኔን ለማጥፋት ከተባበሩት አንዱ ሲሆን ይሄንን መረጃ ታየዋለች ወይም ታገኘዋለች ብለው ካላሰቡት አንዱ መሆኑነው። አምላክ ኤሊዋን ድንጋይ ሲያለብሳት ካደሙባት ምንም ሳታደርጋቸው ለእኔ ደግሞ የማገለግለው ፈጣሪዬ እነዚህን ሃሰተኞች ተቀናቃኞች አጭበርባሪዎችና አስመሳዮች በራሳቸው ተማምነው መቆም የማይችሉ ሁሉ ማንነታቸውን ሃቁን ገልጦ ለሕዝቡ በማሳየቱ በበለጠ ስለእውነት መእኖርን አበዛልኝ። ሕዝቡም መረቀኝ ለክብሩ በደረሰብኝ። እኔ እግዚአብሄርንና ስለ እውነት ብቻዬን ስቆም ብዙ  ነኝ። እነ ይልማ ዘርይሁን ፍቅረማሪያም አብረው ሲቆሙ ውሸታሞች ስለሆኑ በአምላክም ይሁን በእሱ በምናምን ፊት ቀላል የማይረባ ገለባ ናቸው።

አምላኬ የጀመርኩትን እንደቁዋጭ ይችን ቀን የሰጠህኝና ሃሰተኛው ሁሉ ሃሰተኛ ሆኖ እንዲታይ ፍቃድህ በመሆኑ የተመሰገንክ ሁን ክብርህ ይስፋ አይጉዋደል። እነዚህንና ምስዮቻቸውንም ሰላማዊ ሰዎች አድርጋቸው ካላቸው የአጣልቶና አጭበርብሮ የመኖር ከምቀኝነት ከተቀናቃኝነት ከባድ በሽታ ማራቸው የእኔ ነጉስና መሪዬ። ከዚህ ሰላም እጦትና እረሃብ  አውጣቸው ድነው አንተንም ሰውን ሁሉ ይቅርታ እንዲጠይቁ ብርሃን አሳያቸው። አሜን!

Sunday, December 5, 2010

የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደረቅ!

መድሃኒአለም ካወጣው ሕግ ውጪ በሰላም የሚኖር ማንም አይኖርም፡ ኖሮም አያውቅም ሊኖርም አይችልም።  በሃይማኖትና ቤበተክርስቲያን፡ በአገራቸው ሕዝብ  ስም  የሚነግዱ እግዚአብሄር በንጹህ ከሰሩ አብዝቶ እንደሚባርክላቸው የላባቸውን ዋጋ የማያምኑ ናቸው።


የቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል በጋርላንድና ችግሮቹ ቁጥር ስምንት።
የቅዱስ ሚካኤል ደብር ችግሮች ተዘርተው የበቀሉት በኢትዮጵያ የጋራ መረዳጃ ማሕበር ውስጥ በመሆኑ አሁንም ጉዳዩ ተያይዞ ይገኛል።

መረዳጃ ማሕበሩን የመቆጣጠሪያና የመኖሪያ ትምህርት ቤት ነው ያደረጉት ሆዳሞች። ከመረዳጃ ማሕበሩ ቀጥሎ ልክ ከሁለተኛ ደረጃ ቀጥሎ ዩንቨርስቲ እንደሚገባ ተማሪ: መረዳጃውን ከተሸጋገሩበትና የቦርድ አመራር  ረዝሜያቸውን ከሰሩበትና እነማን ላይ በር መዝጋት እንዳለባቸው ሳይቀር የከፋፋይነትና የመከፋፈል መርዝ ከወግዋቸው በሁዋላ እነ ፍቅረማሪያምና መንግስቱ ሙሴ ብሎም ሌሎች ምስዮቻቸው ቀጣዩ  ወደ ቅዱስ ሚካኤል ደብር ቦርድ በመግባት በመረዳጃ ማሕበሩ እንዳደረጉት ቤተክርስቲያኑንም የእነሱ ብቻ አድርገው ሌላውን የቤተክርስቲያኑን ባለቤት በሙሉ እድር ግባ፤ እዚህ ድርጅት ግባ ኒያላ ኢንሹራንስ የወያኔና ያላሙድኒን ድርጅት በውጪ የሚገኘው ኢትዮጵያዊንና ባገር ቤት ያለውን ቤተሰቡን በትግሬ ነጻ አውጪ ቁጥጥር ስር ለማድረግ እንዲረዳ መረጃ መሰብሰቢያን ማስፋፋትን ሁሉ የሚያጠቃልል ስራ ለመስራት ማለት ነው። ለዚህም ተፈራ ወርቅና በትሩ በግልጽ በኮንትራትና ደሞዝ ሰራተኛ ሲሆኑ ለኒያላ እነስሱን ደግሞ በየቦታው አጥር ላይ እንደሚሰካኩ የጠርሙስ ስብርባሪዎች በየቦታው የሰክዋቸውና የሚሰክዋቸው ፡ እራሳቸውን አስመራጭ ኮሚቴ ብለው ማንም ሳይመርጣቸው መራጭና አስመራጭ ሆነው እነተፈራ ወርቅን በየቦርዱ ያስገቡና የሚካኤል ደብር ቦርድን መያዝ ደማቸው ውስጥ ያለበመሆኑ ለሃይማኖቴና ወይም ለአገሬ እስከመጨረሻው የደሜ ጠብታ ድረስ እታገላለሁ እንደሚል ቆራጥ ወንድ ወይም ሴት ፡ በዚህ መልክ ወደ ቅዱስ ሚካኤል ደብር ቦርድ ለመግባትና በቁጥጥራቸው ስር ለማድረግ ያላደረጉትና ይማያደርጉት የለም በሩ ክፍት እንዲሆንላቸው። ጥሩ ምስክር ተፈራ ወርቅን በውሸት ለሚካኤል ደብር ለሃይ አመት ያገለገለ አስመስልው ለብዙሃኑ በማቅረብ እንድሸለም ማድረጋቸው አንዱ ዶክመንት ወይም በቤተክርስትያኑ ታሪክ ውስጥ የገባ የውሸት ታሪክ ነው።  አገለገለ በሚል መቅደስ ፊት በመነኩሴ እጅ ላላገለገለ ቤተክርስቲያን መሸለሙ የረዝሜ ግንባታቸው ምስክር ነው። የዚህ ሁሉ ተጠያቂዎች ብዙ ሲሆኑ፡ አስመራጭ ኮሚቴ በሚል ያታለሉት ሕዝቡን ፍቅረማሪያም ደረስ፡ መንግስቱ ሞሴና ጴንጤናዊትዋ ብርሃን ዳኛቸው ይገኙበታል። ይቺን ሴት ልብ በሉ በሰማንያ ዘጠኙም ሕገ ወጥ ስራ ከእነኪሮስ ጋር የቆመች ላለፈው ሃያ አመት በሚደረገው ሕገ ወጥ ተግባር ከሕገ ወጥ ወንዶች ጎን ከጉዋደኝዎችዋና ለራስዋ ጥቅም ከሚትባበርዋት ጋር ለጥቅም ከመታገል፡ ስራ እንድታገኝ በስሙ እድል ለሰጣት የኢትዮጵያ ስዴተኛ በሃቅ አጥር ስር እንድትቆም ብትመከረም እራስ ወዳድ ለራስዋ ጥቅም እንጂ ስለማንም የማትደነግጥና ጎበዝ ሴቶችንም ይሁን ለራሳቸው ሆነው መቆም የማይችሉትን እንደ እነ ክርስቲ ተፈራ አይነቶቹን አገት ካስደፉት ወንዶችጋር አንገት የምታስደፋ ስለ ውነት የማትቆም ሴት ነች እራስ ወዳድ ነች።  ብርሃን ዳኛቸው ሴቶችን የሚጨቁኑ ወንዶችን የምታከብር ነች። ለዚህም ብዙ እውነታ ማቀረብ ይቻላል።
 ለምሳሌ የኢትዮጵያ ቀን በአል አዘጋጅ በሚል ወደ ስራዋ ለመመለስ ይጠቅማት ዘንድ የተሰራው ማጭበርበር አንዱ ምስክር ነው። ለክርስቲ ተፈራ ነብስዋን ይማራትና ቸሩ እግዚአብሄር ሶስት ደቂቃ ተፈራ ወርቅ፡ ፍቅረማሪያም፡ ይልማ ፈልቀ ሲክለክልዋት ሕዝቡን አንዳንድ ዶላር እንዲረዳት እንክዋን እንዳትጠይቅ፡ ብርሃን ግን አዝጋጅ ኮሚቴ ውስጥ የነበረች እየሰማች እርጅያት ብላትም ብዬ ባሳስባትም መድረክ ላይ ከስራዋ ከዳላስ እስኩል ድስትሪክት ያመጣችው እንግዳ በሰአቱ እንዲቀርብላት ትርዋርዋርዋጥ ነበር። ክርስቲ ሶስት ደቂቃ መከልከልዋን ብርሃን ፊት ተፈራ ወርቅንና ይልማ ፈለቀን ስከራከር ብርሃን  ስለ እራስዋ ስራነክ እንግዳ እንጂ በሞትና በመኖር መሃል የነበረችው ኢትዮጵያዊት በዝሙት አልውደቅም በማለትዋ የእርዳታ በሩ የተዘጋባት ክርስቲ ተፈራ አልጋዋ ላይ ሆና ታዳምጥ ነበር የእነ ብርሃንን ደስታና እርስ በእርሳቸው የመጠቃቀም የኢትዮጵያ ቀን ከበሮ ሲጮህና ፍቅረማሪያም ገዘቡን ሲቆጥር፡ ዘውገና ኪሮስ ንግዳቸውን ሲያጥዋጥፉ።

በሰማኒያ ዘጠኝ ሕገ ወጥ ስራ የሰሩት በአጼ ሃይለስላሴ መንግስት ግዜ የመጡ ሲሆኑ አብዛኛዎቹ ጎበዝ ተማሪ ሆነው ሳይሆን ለጎበዝ ተማሪ የመጣውን በዘመዶቻቸውና በመተዋወቅ የምይግባችውን የነጻ ትምህርት እድል ተሰጥቶዋቸው ወደ አሜሪካን የመጡ ከነበሩት በዳላስ ካሉት ናቸው። ይሄ ባለፉበት መኖር የመጡበት በመሆኑ መንግስትም ሲቀየር የነጻው ትምህርትም በአሜሪካን፡ በፈረንሳይ፡ በግሪክ፡ በእንግሊዝና ጀርመን ጭምር በደርግ መንግስት መክኒያት በምቁዋረጡ ምቾታቸው ሊቁዋረጥ ችልዋል። ታዲያ በስዴት ወደየቦታውና ወደ አሜሪካን በንቃቱና በብልህነቱ ያለዘምድ ግፊት በራሱ ጥረት የገባውን የኢትዮጵያ ስዴተኛ ዘቦት ፒፕል እያሉ በመጨረሻም በእስፓርት ስም ሊነግዱበት ሲሉ የእስፕፓርት ድርጅቱን የስዴተኛው እንዲሆን ከግል ጥቅም ነጻ ይሁን በሚል የመጀመሪያውን ሃሳብ በጹሁፍ ካቀረብኩትና ካደረኩት ትግል ያነበባችሁት ነው ከሁለት ሳምንት በፊት። እነዚህ ሰዎች ከእነሱ በሁዋላ በደርግ መንግስት ጀምሮ እስካሁን በዲቪም በስዴተኛነትም ወደ አሜሪካን ዳላስ ፎርት ወርዝ በሚገባው ኢትዮጵያዊ ስም መነገድና የሚያቁመውን ቤተክርስቲያንና ድርጅት ከመሃሉ እንደነሱው ሆዳም እያጠመዱና በክፋትና ማጭበርበር እያሰለጠኑ በመከፋፈል የሚፈልጉትን ጥቅም ማግኘት፡ የቆሙለትን የትግሬ ነጻ አውጪ ስራ እግቡ የማድረስ መብት ያላቸው አድርገው ነው የወሰዱት እኛ ፕሮዳክት እነሱ ብዛታችንን በመጠቀም፡ የሚሸጡን በጅምላና በችርቻሮ መሆኑ ግልጽ ነው በተለይ ዛሬ። ይሄውም፡ ጥቂቱን ለምማታወስ ያህል ልጥቀስ፡ ኒያላ ኢንሹራንስ + ጋሻ ኢንሹራን+ እድር= የትግሬ ነጻ አውጪና ባንክ እንከፍታለን ፡ የኢትዮ አሜሪካን ቻምበር ኦፍ ኮመርስና ደጀን  ዳላስ ፎርት ወርዝ ሊደርሽፕ ካውንስል፡ የም እመናን ጎባኤ፡ የኢትዮጵያ አመራር ጉባኤ (ኢትዮጵያን ሊደርሽፕ ካውንስል) ይገኙባቸዋል።




የኢትዮጵያ የጋራ መረዳጃ ማሕበር የእስፓርት ክለብ መጀመሪያ በመረዳጃው ስም ለአስራ ሁልት ቀን የነጻ ስታድየም ጠይቆ ያገኙበት ማመልከቻ ሁለተኛው ገጽ ነው የመጀመሪያውን ገጽ አይታችሁታል።



ከዚህ የስር ያለው ገጽ የሚያሳየው አራት እድል ሰጥቻችው አሻፈረኝ ስላሉ በማጭበርበር የተጠቀሙትን የጋራ መረዳጃ ማሕበሩን ስም ነጻ እንዲያደርጉ በጠየኩት መሰረት ጥፋታቸው ታውቆ የኢዮጵያ የጋራ መረዳጃ ማሕበሩን ነጻ አውጥቼ እርዳታ የሚያስፈልገው ኢትዮጵያዊ ብቻ እንዲጠቀምበት አድርጌአለሁ። ስለሆነም ኪሮስና ግብረ አበሮቹ ከዚህ ቀጥሎ እንደምታዩት ከላይ ካለው ማመልከቻቸው ጋር ብዙም ልዩነት የሌለው ባዲስ መልክ ሌላ እስታዲየም እንዲጠይቁ ጭምር በመገደዳቸው በዚህ መልክ ማመልከቻ ሊያቅርቡ ችለዋል በግዜው በሰማኒያ ዘጠኝ እንደ አሜሪካን አቆጣጠር።  ይሄንን ነው በሃሰት ወንጅላን ነበር በሰማኒያ ዘጠኝ እ.አ.አ. በሚል ጠቅላላ ጉባኤ ብለው ሲኮንኑኝና ትሰቀል፡ ትገደል ፡ትገልል ሲሉ የነበረው።




አተርኒ ጀነራል ኦፊስ ኪሮስንና ሕገ ወጥ አባሪዎቹን የመረዳጃ ማሕበሩን ስምና ከግል ጥቅም ነጻ የሚያደርገውን ማንኛውንም ማህተሙንም ይሁን ሰርተፍኬቱን ሁለትኛ እንዳይጠቅሙና ቦርድ ውስጥም ያሉት የጋራ መረዳጃ ማሕበሩን ህሉውናና ሕጉን እንዲከተሉ ለግል ጥቅማቸው ድርጅቱን እንዳይጠቀሙ የሚል ከተወሰነባቸው በሁዋላ  በጠበቃ አጽፈው ለመረዳጃ ማሕበሩ ያአቀረቡት። ታዲያ በሰማኒያ ዘጠኝ በአሜሪካን አቆጣጠር  እነኪሮስ፡ ዳዊተ የተባለው ብሎም ግብረ አበሮቻቸው በሃሰት ተወንጅለን ነበር ብለው በካንጋሩ ፍርድ ቤት ችሎት እነሱው በፈጠሩት ሰገነት ከሳሾች፡ ምስክሮችና ዳኞችም ሆነው ሲቀርቡ ለደጋፊዎቻቸው ምን አቅርበው ነው ደጋፊዎቻቸው እኔን ለማጥፋት ከስላሳሺ ሕዝብ መሃል አርባ ሁለቱ ከዳዊት አለማየሁ ጭምር ሊያድሙብኝ የቻሉት? ዳዊት እንደደግፊ ሆኖ ለምን ቀረበ ተፈራ ወርቅና ዘውገ ከቦታቸው ይልቀቁ ስላልኩኝ?

የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ ነው የተባለን አባባል ትክክለኛነት ከዚህ በታች ቃኙጥ።
ይሄ ደብዳቤ ለአተርኒ ጀነራል ጽህፈት ቢት ያቅረቡት ሳይሆን ጥፋተኛ ነን ብለው፡ በመረዳጃ መሕበሩ መዝገብ ውስጥ ወደፊት ሃላፊነት በቦርድ የሚረከቡትን ስዴተኞች በሃሰት ነው የሐረርወርቅ የተቁዋቅዋመችን በጊዘው የነበሩት የቦርድ ሊቀመንበርና ቦርዱ እንዳለ ፈቅዶልን ነው። በመጨረሻም የመረዳጃ ማሕበሩ የስዴተኛን ጉዳይ ብቻ ማሳኪይ እንዲሆን በሕግም እንዳይጠየቅ አስበን ከተሰጠን ስሙን ከእስታዲየሙ ከዳላስ እስኩል ድስትሪክት ነጻ አድርገንዋል ማንም ሳይጠይቀን በራሳችን አንነስሳችነት ለማለት ይጠቅማቸው ዘንድ የተጻፈ ሌላ ውሸት ነው።
ሆኖም ኪሮስ ወልደስላሴ የጀመርኩትን ስለጨረሰው ሰማንያ ዘጠኙን አስመልክቶ ይሄ መረጃ ማጠቃለያዬ ይሆናል። እኔ በእንኪሮስና በአርባ ሁለት ደጋፍውቻቸው ብወነጀልም ክብደት የሌለው ቁጥርን መብዛት ሳይሆን የእውነተኛ አማኙን በእሱ ሕግ ብቻ የምንኖረውን ደጋፊ እግዚአብሄር ይመስገን ሃቁን በኔ አቅም ሳይሆን በራሱ የክሮስን የግብርረበሮቹን ማንንነት ፌመስ አድርጎ ሳይሆን ኢንፌመስ አድርጎ ለአለም አብቅቶዋቸዋል። ይሄንን ስል ተደሰትኩኝ ማለቴ አይደለም አምላክ አለ ነጻ ያወጣችህዋል ውነትን ብቻ እሱ እንዳዘዛችሁ የምትኖሩ ከሆነ ለማለት ነው በተለመደው አነጋገሬ።
በመጨረሻም ውነትን ብቻ በጣቴ በዚህ መልክ እንዳስቀምጥና ስለእሱም የማይዛባ ዳኝነቱ ጭምር እንድመሰክር አስጀምሮ ያስፈጸመኝ አምላክ ትልቅ ምስጋና ይግባው አሜን እንጂ።