Monday, May 4, 2015

የስዴተኛው ኮሚቲ ብቸኛው በአረብ አገር ያለው በአቶ ግሩም የሚመራውን ለማፍረስ በጣም እየተርዋርዋጡ ነው ከዋሽንግተን ዲሲ ።



Worldwide Ethiopian Refugees' Advocate Group
Dallas, Texas USA (Founded in 1983 in Dallas, Texas)
Phone # 214-642-0394
email: yehar9@aol.com


ስዴተኛው ወገን በየመን በሊብያም ያልህ 
ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ።
የስዴተኛው ኮሚቲ ብቸኛው በአረብ አገር ያለው በአቶ ግሩም የሚመራውን ለማፍረስ በጣም እየተርዋርዋጡ ነው ከዋሽንግተን ዲሲ ።
በየመን የሚገኘውን የስዴተኛ ጉዳይን አስመልክቶ እየሰመረ ያለውን ብዙ የተለፋበትን ተግባር ፡ስዴተኞቹ ካሉበት እንዲወጡ ይሄንን በተግባር ሰሚነት እያገኘ መምጣቱን ሲረዱ፡ ለማኮላሸት እና ከተቻለ ስዴተናውን ከፋፍለው የቀረባቸውን ገንዘብ ማሰባሰባያ ለማድረግ ካልሆነም እናን በተለይ እኔን ለማዳከም በመነሳት ተመሳሳይ ፐቲሽን የኛኑ ገልብጠው በማውጣት ከናካቴው ለቀባሪው አረዱት እንደተባለው ከሂውስተን አንዱ ተባባሪያቸው ለእኔ እንዲልክ በተወሰነው መሰረት ማንነቱን አላውቅም ሆኖም ከስር እንደምታዩት ልኮልኛል። እነማን እንደሆኑ በደንብ አውቃቸዋለሁ ህዝቡም ያውቃቸውል። ወገን ታርዶ እክንዋን የፋሽስትነታቸው ብዛት አብሮ እንደመስራት በግል ጥላቻ ለግል ጥቅማቸው ማለት ነው ብሎም ስም ለማግኝት ትናንት ያልደረሱልተን ስዴተኛ ስም ተጠቅመው በተለመደው ገንዘብ መሰብሰብ ባለማቻላቸው ሊቁዋቁዋሙት ስላልቻሉ ከዚህ ጊዜ የበለጠ ባጭር ጊዜ ቢያንስ ሁለት ሚሊየን ዶላር በአንድ ወር ውስጥ ማሰባሰብ ይችሉ ነበር። ለሕዝቡ በሁለት መግለጫ እናም በትለያየ በግልጽ መንገድ እራሱ ስዴተኛው ገንዘብ አንፈለግም እንዲልና ሕዝቡ እንዲተባበር እንዲጠይቅ ማሳሰቤ እናም ስዴተኛውም ደጋፊዎቻችው ሳይቀሩ ሕዝቡም ገንዘብ አምጣ ሲሉት አንሰጥም በማለቱ እንደልባቸው የሚጫወቱበት ሕዝብ ከጃቸውም ስለወጣ አሁን ደግሞ የመን እየደወሉ አቶ ግሩምም ሳያውቅ ሌሎቹን ኢትዮጵያውያን ቢመክሩ በተለይ የእሳቱ ማናጃር አልቻለም ስለዚህ በኦሮሙኛ ተናግሪውን ፈልጎ ያደረገውን ሕዝቡ ቀደም ሲል ገንዘብ አምጣ አንዴ አረብ አገር ላለው ኢትዮጵያዊ ፡ አገር ነጻ ለማውጣት፡ ጦር ሳላለን ለትጥቅ፡ የኢትዮጵያን ባሕል ቅርጽ እረስንቱን ወደ 20 የድርጅት ስም ፈጥረው ለማያውቃቸው የተለያዩ ሰዎች ይመስላሉ ነገር ግን ማናጀር ሊቀመንበሩ እንደውም አንድ ሰው ነው በግልጽ ስሙን ስጽፍ ትረዳላችሁ። እስከዛሬ ስማቸውን እየጠራሁ ባልጽፍም እኔ ፈልጌ ሳይሆን በሊቢያ የታረደው ወገኔ በየመን በቦምብ የተረፈረፈው ወገኔ ስላስዘነኝ፡ በሊብያ የተረቸነው ወገኔ ስላሳዘነኝ፡ በደቡብ አፍሪካ የተቃጠለው ስላሳዘነኝ የእነዚህን ከአይሰስ የበለጡ ጨካኞጭ በራሳቸው ወገኖች መከራ የሚነግዱ የሚፎካከሩ የአንድነት በታኞችን ስም እና ተግባር ማንነት ገልጬ ለስዴተኛውም ማሳየት ማለትም ሕዝቡ ነቅቶ በበለጠ እንዲያውቃቸው እንዳደርግ ተገድጃለሁ።
ጭካኔያቸው ፋሽስትነታቸውን ለብቻው ለማሳየት ያህል ባጭሩ አቶ ጌታቸው እራዳ በእኔ በኩል ተቀናጅቶ እሚሰራው ኮሚቲ ውስጥ እየረዳ ያለ (ኢትዮጵያ ሰማይ ብሎግ አዘጋጅ)ጎበዝ እና ሃቀኛ ለጎሳው ለትግራይ ነጻ ዋጪ ድርት መራር ሲሆን ለኢትዮጵያ እና ለሕዝብዋ እስከ ቀይባሕር ማዶ ዳርቻ ድረስ አንበሳ ነው። ይሄ ኢትዮጵያዊ ሁለት መግለጫ ዎችን እያወኩዋቸው እንደማያወጡት ተው ስለውያለኝ ነበር ይሄውም በዚህ በበለጠ ከመቼውም የበለጠ በወገናችን ላይ ሞት በመደራረብ በደረሰበት ጊዜ በተለይ ሊቢያ እና ሳውዝ አፍሪክ ወገናችን ላይ የደረሰውን ካዩ በሁዋላ ጭካኔ በግል ጥላቻን አስቀድመው አይተባበሩም ነው የምትይኝ? ያልኝ ነው። እኔም ስመልስለት ከማስታውሰው፡ ኢትዮጵያ ከእነሕዝብዋ እንዳለች ቢታረዱ ግድየላቸውም አሪዎስ ናቸው እኔ በደንብ አውቃቸዋለው አንተም ታውቃቸዋለህ ነገር ግን እመነኝ አያወጡትም ሆኖም መብትህ ነው ላክላቸው፡ እንደውም እኔ የምለው ትክክል እንደሆነ ይረጋገጥልሃል አልኩት። ለሁሉም ባንድ ስም ብዙ ለሚመስሉት ላከ አሁን ፐቲሽን ለእኔ መልሰው ለላኩት ማለት ነው። እንዳልኩት የወጣቱ ትውልድ መታረድ ስሜትም አልሰጣቸውም አላወጡትም መግለጫውን ስለታረዱት እና ለቀሩት ስዴተኞች በሊብያ ከታሰሩበት እንዲፈቱ እና ጥናቃቄ እንዲደረግላቸው ለሊብያን መንገስት ያቀረብነውን አስመልክቶ ህዝብ ተባብሮ እንዲደውል ኢሜል እንዲያደርግ የጠየቅንበትን ማለት ነው ሁላችሁም ያያችሁት የተባበራችሁበትን። ከዚህ ሌላ የራሳቸው ውገኖች ታርደው የአለም ህዝብ እንክዋን ያዘነላቸው ያለቀሰላቸው ወጣቶች ሆኖ ሳለ የኢትዮጵያ ሕዝቡ እንዳይተባበር መግለጫ ላይ ባወጣንው ከማፈን ሌላ ምን ወንጀል አለ? የታረዱትን አስር ጊዜ ደጋግመው እንዳረዱዋቸው እንደቆራረጡዋቸው ነው የማየው። አቶ ጌታቸው የላከላችውን መግለጫ በነገው ቀን አቀርባለሁ።

በዚህ አጋጣሚ ኢትዮፓትሪኦትስ ዌብሳይት ባለቤቶችን በመላው የኢትዮጵያ ስዴተኛ እና የመን ባለው አቲግሩም በሚመራው ኮሚቲ እና ከየመን ውጪ እኔ በማቀነባበረው እና ባቁዋቁዋምኩት ኮሚቲ እና ድርጅት ስም በጣም አመሰግናለሁ ስለተባበሩን እየተባበሩንም ስላለ። እነሱ ብቻ ናቸው የእኔ ስም ያለበትን ብሎም የአቶ ጌታቸው ረዳ እና የሌሎቹን የኮሚቲ አባልት የሚያወጡት።

አቶ ማን ልበል ስምህም አልገባኝ
Gigar B.Asfaw ለመሆኑ ምንያህል ደፋር ብትሆን ነው ወሰንህን አልፈህ ለእኔ ከዚህ በታች ያለውን እራሴው ከሌሎች ጋር ሆኜ በኮሚቲ የሰራንውን ፐቲሽን ላለማውጣት የወሰናችሁትን ለእናንተ እኔ እንድፈርም እና ፌስቡክ ላይ እንዳወጣ ብሎም በቱዊተር እንዳሰራጭ ያዘዝከኝ?
ወንድ አይ ወንድ በጾታ እንጅ ከዲሲ ይሄንን ሁሉ ወንጀል ሰርተው አንተንም የጨመሩህን የተከተልካቸው ከወንድ አይደልም ከሰውም የምትቆጠሩ አይደላችሁም። አትረቡም ፋሽስቶች ናቸሁ በወገንችሁ ደም እና ነብስ ትቀልዳላችሁ? አሁን የእናነትን ውንድነት የትም የማይደርስ ከንቱነት ማሳያችሁ ጊዜ ነው? ተባብሮ እንደመስራት የመን እየደወላችሁ ጭምር ስዴተናውን ወደ እኛ ና እያላችሁ ከዳልስ ሳይቀር ለመሆኑ ይሄ ነው ከኢትዮጵያውያን ወንዶች ሞኚ ሴቶችንም ጭምራችሁ በማስተባበር አንድ ጎበዝ አንበሲት ኢትዮጵያዊት በገኝ አዎን አንበሲት በፍለፊት እንጂ እንደጅብ ተደብቄ ወይም እንደ እባብ ወገኔን የማልጠናውት። ለጥሩ ተግባር ለእውነት ሂውስተን ያለውን የኢትዮጵያን ሕብረተሰብ ስም ብትጠቀም ጥሩ ነበር ነገር ግን እየተደበቀ ዛሬ ታረድኩኝ ነገ እያለ በፍርሃት ሳቃይ ባለው ህዝብ ላይ ግፍ ጨዋታ?? ሁለተኛ ከዚህ በሁዋላ አሁን በላክበትም ይሁን በሌላ ኢሜል መልክት ብትልክልኝ በሕግ እርምጃ እንደማስወስድብህ እገልጥልሃሉ። ይሄንን መልክት ደግሞ በፌስቡክ እና በብሎግ ላይ ለሕዝብ ስለሚወጣ ቀልድ እንዳልሆነ ተረዳ። ከላይ የተጻፈውን በደንብ አንብብ መላልሰህ። የኢትዮጵያን ሕዝብ ታርዶ እንክዋን አታከብሩትም? ስለሆነም ሁለተኛ በኢሜሌ ምንም አይነት መልክት እንዳትልክልኝ። ሂውስተንም ለሚኖረው ኢትዮጵያዊ በእያንዳንዱ ቤት የሚደርስ መልክት ስለፈጸምከው በወገን መከራ ሞት መቀለድ እንዲያውቅ ይደረጋል።
-----Original Message-----
From: gigar asfaw <gigarb@yahoo.com>
To: ECOH <ecoh@ethiocoh.org>
Sent: Sun, May 3, 2015 9:22 am
Subject: Petition

Ethiopian Community in Houston (ECOH)in cooperation with Global Alliance for the Rights of Ethiopians (GARE)

Please pass this to your contacts and post it to your Facebook or Twitter
Thank you
Gigar B.Asfaw
gigarb@yahoo.com
281-620-7402