Thursday, May 14, 2015

ከሊቢያ የታሰሩትን ብናስፈታም፡ እንዳይፈቱ ሳቦታዥ የሰሩ ሶሺያል ሚዲያ እና የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ የመረዳጃ ማሕበራት።

በሊብያ ታስረው የነበሩትን ለማስለቀቅ ባደረግነው ትግልላይ
ሳቦታዥ ያደረጉ የግኖብት 7 ስምንት ቀኝ ክንፎች እነሆ ከዚህ በታች።
ይድረስ ለመላው ኢትዮጵያዊ ስዴተኛ እና ለሚወድህ ብዙሃኑ የኢትዮጵያ ሕዝብ።

ማየት ማመን ነው።
ከዚህ በታች ያለው በወንድማችን በአቶ ጌተቸው እረዳ የተደረገውን ትግል ተመልከቱ። ከዛ ቀጥሎ
በእኔ የቀረበውን አንብቡት ብርታቱን ይስጣችሁ። ሴት መሆን በኢትዮጵያዋይን ጀግኖች መሃል ክብር ሲሆን በወሮ በሎች መሃል ደግሞ ወጥሮ እነሱን አይቀጡ ቅጣት መቅጣት ጀግንነት ነው። ወንዱ እኩ ይደበቃል ይሰድቡኛል እያለ። ለወግን ለአገርህ ክብር መቆም ይሻላል ወይም የፋሽስቶችን ስድብ ፈርተህ መሸማቀቅ? ቢሰድቡህ ታዲያ ምንድነው ወንዱ በጦርነት ሜዳ ተረፍርፎ የለም ወይም በስሜን በደቡብ ኢትዮጵያ? ከቀድሞው የኢትዮጵያ ጥሮሃይሉች ጀግኖች ጠይቀህ ተረዳ እነዚህ እያወቅህ ስለእነሱ የምትቆም የፓለቲካ አክቲቪስት ነኝ የምትል ሁሉ ልታፍር ይገባሃል።

From: getachre <getachre@aol.com>
To: yehar9 <yehar9@aol.com>
Sent: Mon, May 4, 2015 12:03 pm
Subject: Fwd: Worldwide Ethiopian Refugees' Advocate Group የኢትዮጵያ ስዴተኞችን አስመልክቶ ጥበቃ እንዲደረገላቸው ከሊቢያ መንግስት ጋር መነጋገር ጀምርዋል።

Yeharer, here is what I send them this morning requesting response from each of the editors indicated on this forwarded email. please forward this to the petition members also. please read my letter below on this email.
Thanks Getachew Reda

-----Original Message-----
From: getachre <getachre@aol.com>
To: getachre <getachre@aol.com>; editor <editor@ethiomedia.com>; editor <editor@addisvoice.com>; webmaster <webmaster@assimba.org>; ethiolion <ethiolion@ethiolion.com>; addisdimt <addisdimt@verizon.com>; ethiopatriots1 <ethiopatriots1@gmail.com>; ecadf <ecadf@ecadforum.com>; webmaster <webmaster@nazret.com>; media.emf <media.emf@gmail.com>; zehabesha <zehabesha@yahoo.com>; henocka2001 <henocka2001@yahoo.com>; ethrev <ethrev@gmail.com>; shengo.pr <shengo.pr@ethioshengo.org>
Sent: Mon, May 4, 2015 9:59 am
Subject: Re: Worldwide Ethiopian Refugees' Advocate Group የኢትዮጵያ ስዴተኞችን አስመልክቶ ጥበቃ እንዲደረገላቸው ከሊቢያ መንግስት ጋር መነጋገር ጀምርዋል።

May,04/2015
ከላይ በየአድራሻችሁ ለተመለከተው ሚዲያ አዘጋጆች በሙሉ፡
ይህ ደብዳቤ ለሁለተኛ ጊዜ መልስ ከናንተው ለማግኘት የተጻፈ ነው። ካሁን በፊት በሊቢያ እና በየመን ላሉ ኢትዮጵያዊያን ወገኖች ከሞት ለማዳን ሲባል የመጀመርያ ኢትዮጵያዊት የዓለም አቀፍ ሞዴል ባለሞያ፤በአሜሪካ የፊልም ተዋናይት፤አፍሪካ ነክ ሰብአዊ መብት ተሟጋች፤ እና የሴቶች ማሕበራዊ ነክ እንቅስቃሴዎች አጎልባች በሆነቺው በወ/ሮ የሐረር ወርቅ ጋሻው አነሳሽና መሪነት ከጐኗም ጥቂት አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊን ተሰባስበን እነኛ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቻችንን ከሞት ለማዳን እንዲያመች ተብሎ ለሁለቱም አገሮች በየሐረር ወርቅ ጋሻው በኩል በተለይ ከሊቢያ ባለሥልጣኖች ጋር የቀጥታ ግንኙነት በማድረግ ባደረገቺው ተከታታይ ውይይት፤ ለማጠናከር ድግፋ ሆኖ የጉዳዩ አሳሳቢነት ለማሳየት ኢትዮጵያዊያን ዜጎች በተቻለ መጠን በብዛት ፈርመው እንዲልኩ ተብሎ በተወሰነው መሰረት፤ የሚፈለገው የወገኖች ፌርማ በብዛት ለማግኘት እንዲያመች ታስቦ ወደ ድረገጻችሁ ልክን ትብብራችሁ እንድታሳዩ መጠየቃችን ይታወሳል። የተላከውም በኔው በጌታቸው ረዳ ኢመይል በኩል ነበር።
ሆኖም አሲምባ.ካም አንድ ጊዜ ብቻ ሲያወጣልን፤ የሊቢያውን አላወጣውም።ኢትዮፓትርዮትስ.ካም የሚፈለገውንሁለቱም ጊዜ ትብብሩን አሳይቶናል። እናመሰግናለን።ከነዚህ በቀር ሁላችሁም ትብብራችሁ ለነዚህ ወገኖች ነፍጋችሗል። ለምን መተባበር አንዳልፈለጋችሁ መልስ እንሻለን። መቸም ቢሆን የፖለቲካ ልዩነት ቢኖረንም፤ በነዚህ ወገኖች አንዲህ ትጨክናላችሁ ሚል ግምት በኔ በኩል አልነበረኝም። ሆኖም ይህ የማሕበራዊና ሰብአዊ ነክ ትብብር መንፈግ ሲከሰት የመጀመሪያ አይደለም (በሳውዲ ቀውስ ጊዜም ታይቶ ነበር)። አንደገና ዛሬም ተደግሞ ስመለክት “የሰው ልጅ ምን ያህል በጥላቻ ‘ኣሲድ’ እራሱን አንደቦረቦረ ስገነዘብ እጅግ ላገሪቷና ቢላዋ ባንገታቸው ተጋድሞ እርዳታ ለጠየቁን ወገኖች ከልብ አዘንኩኝ”። ይህንን በሚመለከት በሚቀጥለው ሰሞን ታሪክ እንዲዘግበው ለሕዝብ የሚነበብ ትችት ከማቅረባችን በፊት ለናንተው ማሳወቅ ተገቢ ሆኖ ስላገኘነው፤ የተላከላችሁ የፊርማ ማሰባሰብ ‘ፐቲሽን’ በድረገጾቻችሁ ለመለጠፍ ለምን ትብብራችሁ አንደነፈጋችሁ መልሳችሁ ባስቸኳይ እንድትልኩልን እንጠይቃለን።
አመሰግናለሁ
በኮሚቴው አባሎች ስም
ጌታቸው ረዳ (የኢትዮጵያን ሰማይ ድረገጽ አዘጋጅ)

getachre@aol.com
-----Original Message-----
From: getachre < getachre@aol.com>
To: editor < editor@ethiomedia.com>; editor < editor@addisvoice.com>; webmaster < webmaster@assimba.org>; ethiolion < ethiolion@ethiolion.com>; addisdimt < addisdimt@verizon.com>; ethiopatriots1 < ethiopatriots1@gmail.com>; ecadf < ecadf@ecadforum.com>; webmaster < webmaster@nazret.com>; media.emf < media.emf@gmail.com>; zehabesha < zehabesha@yahoo.com>; henocka2001 < henocka2001@yahoo.com>; ethrev < ethrev@gmail.com>; shengo.pr < shengo.pr@ethioshengo.org>
Sent: Sat, Apr 25, 2015 2:32 am
Subject: Worldwide Ethiopian Refugees' Advocate Group የኢትዮጵያ ስዴተኞችን አስመልክቶ ጥበቃ እንዲደረገላቸው ከሊቢያ መንግስት ጋር መነጋገር ጀምርዋል።
Help!!!!!!! Help!!!!!! Help!!!!!!!! "Voice of the Ethiopians in Libya"
Please post the attached petition on your websites for Ethiopians to participate on the petition to save Ethiopians in Libya from the barbaric slaughter going on.
Thanks.

ከዚህ በታች ያለው በእኔ በየኢትዮጵያወር-የሐረርወርቅ ጋሻው የተጻፈ ነው
በመጠኑም ቢሆን በሃቀኛ ለአንድነታችን እና የአገራንን አንድነት ብሎም ለዴሞክራሲ ሳናቁዋርጥ ስንታገል የኖርን እና አሁንም ያላቆምን በሕይወት እስካለን የማናቆም እና በተመሳሳይ በማስመሰል በውሸት ሕዝቡን የገቢምንጭ ካደረጉት ማለትም ወሮ በሎች ጋር ልዩነታችንን ግልጽ አድርጎ ያስተምራል።

ለእናንተ ለወገኖቼ ለጨዋዎቹ እንዲሁም ሳይገባችሁ ጉዳዩ እንክዋን ሃሳባችሁን በስድብ ለሁሉም ነገር ለምት መልሱት ነው። ስድባችሁን ባላነብም ጨዋዎቹ አይምሮአቸው ሰፋ አድርጎ በሚያስበው በሰጡት መልስ ላይ ነው። እኔ ለራሴ ምንም አልፈልገም። መታወቅም የስለቸኝ እና እንዳልታወቅ እንክዋን ብፈልግ ፡ እንዳልታወቅ መሆን አልችልም በብዙ ጥሩ ነገር በመታወቄ። በተለይም መታወቄን ለእኔ ለግሌ ሳይሆን ለወገኔ እና ለአገሬ ጉዳይ ማስፈጸሚያ ተሰሚነት እንዲኖረው መጠቀሚያ እራሴን በማድረጌ። የአገር እና የሕዝብ ጠላቶችን እነመለስን ወያኔን አንቀጽ 37 ትክክል አይደሉም ብዬ እቁዋቁዋማቸዋለሁ ሳላቁዋርጥ አንድም ቀን። ታዲያ ብርሃኑ ነጋ ምንድን ነው። ማነውስ? የትኛውን ትግል ትግልዋል ሃቁን ለሚያውቀው? ከትግራይ ነጻ አውጪ ድርጅት ጋር ተመሳሳይ ወንጀል ሲሰራ የእሱ አይነገር ፡ አይነሳ የሚባለው? ትግሬዎቹ እኮ የነጻነታችን አባት የአጼ ዮሃንስ የትውልድ ቀዬ ልበለው ሰዎች እኮናቸው። ወያኔዎችም ዛሬ እኔ ያስፈታሁዋቸውን የተቀበለውም ቢሆን ብርሃኑ ነጋም ቢሆን እኮ ወንድሞቼ ናቸው ሃቁ ኢትዮጵያ የነሱም የሁላችንም ነች። ነገር ግን የብዙሃኑን አገር መሸጥ መለወጥ መከፋፈል አይሽሉም። በተግባር ግን አጥፊዎች አደገኞች ለሕዝቡ የማያስቡ ለአገሪቱም ከፋፋይ አደጋ ናቸው። ሕዝብ አስተምሮ አሰልጥንዋቸው ወደፊት እንዳላራመዳቸው እነሱ ግን አገር እና ሕዝብ ወደ ሁዋላ ጎትተው ጣሉ። ጠባብ አስተሳሰብ ያላቸው ካንድ ጉድጉዋድ የተቀዱ ናቸው በተግብራ። ይሄንን ስል ሰዎቹን ሳይሆን ተግባራቸውን ነው የምቃወመው ፡ የምጠላውም። አገሬን ለማዳን ከውጪ ጠላት ጋር ብቻ አይደለም የምላተመው ዋናዎቹ የራሳችን ሰዎች ይውስጥ ጠላቶች ናቸው። ለምን ግንቦት 7 ተነካ ለምን ብርሃኑ ተንካ የምትሉት ሁሉ ከእነ ዩቱብ ዜናማሰራጫው ጭምር የቲያትር ተጨዋቾቹን ጨምሮ አንዱ የቀኝ ክንፉ የግንቦት ሰባት ማለት ነው ፡ የሚያሳየው በደንብ ያላወቃ

ባጭሩ የዚህ ሁሉ ክፋታቸው መክኒያት አንደኛ
ከሁሉም በፊት አብረን እንስራ እንተባበር ማለት ሲገባቸው ግንቦት 7 እሳት እና የግንቦት 7 8 የቀኝ ክንፎቹ በግል ጥላቻ ያደረጉት የእስረኞቹ ስዴተኞች ጉዳይ እንዳይፈጸም ሕዝብ እንዳይተባበር ያፈጸሙት ግፍ የመን በሳውዲ ብምብ የጋየው፡ በሊብያ የታረደው ወገን ፡ በሊብያ በግንባሩ መትረየስ የተቆጠረበት አምላክፍርዱን ይስጣቸው ይሄ ደግሞ አይቀርም። ፍርዱን ለአምላክ እና ለታረዱት ወግኖች ለወጣቱ ትውልድ ቤተሰቦች እናም ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ለእናንተም እተወዋለሁ። ደም ይፋረዳቸዋል ከአይሰስ የበለጠ ሁለልት ጊዜ ገድለዋል ገዳይ ናቸው እነዚህ። ሂትለርንም አስታወሱኝ ሞሲሊኒን እናም አብረውት የተሰለፉትን እነ ሃይለስላሴ ጉግሳን።

ኢንጂነር ሃይሉ መጨረሻ ዋሽንግተን ዲሲ ንግግር ያደረጉበት ዋናው እና ትልቁ የቅንጅት ሕዝባዊ ስብሰባላይ እንድገኝ በተደረገው ውሳኔ የሕዝቡ ድርጅት መሆኑን ማረጋገጫ ለአገራችን በግንባር ቀደምትነት በመገኘት የምንታወቀው የታገልነው ድርጅቱን ሕዝቡንም ለምርጫ 97 በድጋሚ ያበቃነው ያለንበት ደጋፊዎቹም ተባባሪዎችም ያለንበት መሆኑን በተጨባጭ ለማሳወቅ እነብርሃኑ ያደፈረሱትን እና ያፈረሱትን የመላው ኢትዮጵያን ድርጅት በሕብረት የግነባንው በተለይም የመላው ኢትዮጵያ ካልተባለ በሚል ሃሳብ አዲስ አበባ በማቅረብ ከዳላስ ማለት በፊታውራሪ ነቃ ጥበብ በኩል በመጨረሻም ሃሳቡን ሁሉም መጀመርያ ቢቃወመውም ተቅንጅት ቀብሎት ስለነበረ አድኘው ድርጅቱን በሚል ሁለት ቀን ሲቀር ተነግሮኝ በቦታው ተገኝቼ ስለአንድነታችን መተባበር ቅድሚያ ሊሰጠው እንደሚገባ እና ብርሃኑ ነጋ እና ግብረአበሮቹ የመለመላቸው ለገንዝብ እንጂ ለአንድነት የተነሱ ተረድቶ ሕዝቡ ጊዜ ሳይፈጅ ለራሱ እንዲያስብበት እና ኢንጂነር ሃይሉ ትልቅ ጠፋት ቢያጠፉም ማንንም ሳያማክሩ ብርሃኑ ነጋን እና ክፍሉ ታደሰን የመላው ኢትዮጵያውስጥ ምርጫው 6 ወር ሲቀረው ያሁሉ ልፋት የጎሳ ፡ የሃይማኖት፡ የጾታ ልዩነት በሌለት በኢትዮጵያዊነት አንድነትላይ ብቻ በአንድ ሰንደቅ አላማ ስር ቆሞ የነበረውን ሕዝብ እና የመላው ኢትዮጵያ የሚለውን ድርጅት በቀስተዳመና ብርሃኑ ነአገ ቀጥሎም ኢትዮጵያን ዴሞክራቲካል ሊግ ክፍሉ ታደሰ (ታዬ)ይዘው የመጡትን የ51ገጽ የወያኔ መመርያ ተጠቅመው የኢትዮጵያ ሕዝብ የድምጹ ምርጫ እና የአገሩም ባለቤት እንዳይሆን ቢያደርጉም እሳቸውን ጭምር በመደገፍ በቦታው ተገኝቼ የስብሰባውን መድረክ ሰለማራሁ ።

ከዛም ብርሃኑ ነጋ በየከተማው እየተዘዋወረ ከሕብረተሰቡ በሚሰበስበው ገንዘብ በውሸት ተስፋ እያሳመነ በአንድ ላይ በእየከተማው ሲታገል ለአንድነቱ የኖረውን ሲያከፋፍል ሳይ ምንም እንክዋን ካንዴም ሁለት ጊዜ ከእስርቤት እንዲሊቀቅ የሰላማዊ ሰልፍ ሕዝቡን ሰብስቤ እንዲፈታ ብሎም በኮንግረሰ ሳይቀር ሳደርግ ከወያኔ ካምፕ ለጥብሎበት ከነበረበት ወደኢትዮፕያዊነት ካፕም የገባመስሎኝ ነበር። ሆኖም ቀደም በጠዋቱ በዘጠናው በአውሮፓ አቆጣጠር ኢትዮጵያን ለማስገንጠል በተደረገው የመለስም የኢሳይያስም የውጪም ጠላቶች ሴራ ግብዣ ላይ አገሩ ላይ የመከፋፈል ድግስዋን ካናቱ ፉት ካደረጉት እና ከጎረሱ የኢትዮጵያን አንዱ ብርሃኑ ነጋ የሚባለው መሆኑን እና ማንም ሳይሆን አንድቀን የእነዚህን ሁሉ መሰሪዎች ማንንነት ለኢትዮጵያ ሕዝብ የማታስታውቂው አንቺ ብቻ ነሽ ብዬ ስለማመን በእጅሽ ያዢው ጊዜው ይመጣል በሚል ፎቶግራፎች ያነስዋቸውን አስረክበውኝ ስለነበር ለአገራቸው አንድነት የደም እንባ የሚያለቅሱ የነበሩ እንዳሉትም ጊዜው መጣ እና ብርሃኑ ከሰሜን ወደ ደቡብ ከምስራቅ ወደ መራብ አሜሪካን እየተዘዋወረ በከፍተኛ ደረጃ ሕዝብ ሲከፋፍል የተገሉትን ሰዎች ሁሉ እረግጦ መክኒያቱም እሱን ደህና አድርገው የሚያውቁት ስለሆነ ጥያቄ እና ተቃውሞ እንደሚመጣበት ስላወቀ አሜሪካን አገር ለእንደዚህ አይነት ወሮበሎች አወናባጆች አመቺበመሆኑ ብዙገዳዮች ነብስ ያጠፉ እና በሕዝብ ስም የሚነግዱ የሞሉባት እናም ነብስ አጥፍተው አስጠተው የሚደበቁባት አገር በመሆንዋ ለእነብርሃኑ አመችትዋል። ስለሆነው ፎቶግራፎቹን በከፍል በቅንጅት ዌብሳይት ላይ እንዲወጣ ሎስ አንጀለስ ላለ ወጣት ላኩት ወጣም። ሕዝቡ ያንን ሲያይ በመገረም አይኑን አንይ አለ። እነዚህን ፎቶግራፎች በሁዋላም ለአራት ኢትዮጵያውያን በኤሜል ልኬአለሁ ከዛም ውስጥ በፌስቡክ ላይ በቅርብ አንዱ አውቶት አይቻለሁ። ይሄንን ፎቶ አስመልክቶ ፊትለፊት እኔ ለመሆኔ ባለቤትዋ ተናግሬአለሁ በሬድዮን በዲሲም በድብቅ መልክት አላምንም። መክኒያኡም ድግስም ይሁን ሃዘን ባለቤት አለው እና። ፎቶግራፎቹን አወጣዋለሁ እንድታዩት አገሩን ለማስገነጣጠል የድግሱ ተጠሪ ብርሃኑ ብቻ አልነበረም የወያኔ ትልቁ ተላላኪ እየገደሉት ያለው የኢትዮጵያ ታሪክ ሕዝብ አስተምሮአቸው ምንም አድርገውለት የማያውቁ ከርሳም ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሃቅም ይገኙበታል።

ከዛም ብርሃኑ ከመለመላቸው ጋር ሁሉ ተጣልቶ በጥቅም ካልቾ ብልዋቸው ሲከፋፈሉ ሁለት ቦታ የተከተላቸውን ከፋፍፈሉት ያም አንዱ የግሉ መበታተኛ ነበር። ትግሉን ማኮላሸት ቢቻል ፡ ባይቻል ለመግደል ነበር እኔግን ያእንዳይሆን የሕዝቡን የወደቀውን ሞራሉን የታጋይዩንም የወደቀውን ሞራሉን የኢትዮጵያ ብሔራዊ የስዴት መንግስት በመመስረት ከወደቀበት አንስቼ ከእነሰንደቅ አላማችን ሕዝቡን የአገሪቱ ባለቤት መሆኑን ትግሩ ተኮላሸ እንጂ እንዳልሞተ እና ትግሉ ተመልሶ እንደሚቆም በማስገንዘብ በአሜሪካን እና በአለም መንግስታት መንግስት ተቀባይነት ያገኝ በማቁዋቁዋሜ በሕግ በአሜሪካን የተመዘገበ ለሕዝቡ መከታ ሆኑ ትልቅ ደስታ እና መነጋገሪያም ሆኖ የተኮራረፈው የማይነጋገረው ሞራሉ ወድቆ የተለያየው ሁሉ በመደዋወል ግማሹ አሜሪካን የኢትዮጵያ መሪሊያደርጋት ነው ሲለኝ ሌላው እረበሆንችል መሪያችን ሌላው ቢቀር አንድታደረገናለች፡ ሲል ወያኔ ለሕዝቡ የሚለው ቢያጣ መለስ በሕግ የተቁዋቁዋመ አይደለም አለ ። ሕጋዊነቱን የብሄራዊ መንግስቱ ሳስተጋባው እና መረጃውን በየድህረገጹ እናም ወደ ኢትዮጵያ እንዲገባ ሲደረግ ወያኔ ሌላ መንገድ ፈለገ እኔን ማጥቂያ። አልሰራም ዝም አለኡ ሃቁ። ነገር ግን እነበርሃኑ በጣም በጣም ባላሰቡት መንገድ ከእነሱ በአስተሳሰብ የምትበልጥ ሴት በማንንም ወንድ የማትመለመል እራሱ ሌሎችን አቀነባብራ በአገር ቤትም ካሉት በመለስ ከሚመሩት የኢትዮጵያ ጦር ሃይሎች መኮንኖች መሃል በሁዋላ ብርሃኑ የእኔን መንገድ ተከትሎ ያሳሰራቸውን ጀነራል አስታውሱ እናም በሙሉ ሕዝቡ እኔን በመደገፉ ብርሃኑ እና ግብረአበሮቹ ስላልገቡበት ትልለማዳከም በየጊዜው በማንናውም ከተማ በአመኢራንም ይሁን በማንናውም ቦታ ነደፉ። ከዚህም ውስጥ ዛሬ ወገን ታርዶ እንዳልታየ ያእንክዋን አይምሮአቸውን ወቅሱ ሲሆን አብረን እንስራ ማለት ከእነሱ ከወንዶቹ ልበላቸው? ባንድነት መቆም ሲጠበቅ ከእነአካቴው በተለመደው ላለፈው 9 አመት የስዴቱን መንግስት ካቁዋቁዋምኩበት ጊዜ ጀምሮ ሲያደርጉ እንደኖሩት ዛሬም አቶ ጌታቸው ተው አያወጡልህም ስለው የየመኑን ስዴተኛ ፐቲሺን ፡ በሊብያም ታስረው ስለነበሩትም ያወጣውን ላከ። ያልኩትን በተግባር አረጋገጠ ከዛም ለኮሚቲ አባላቱ በሙሉ አቀረብን ድርጊታቸውን። ለኮሚቲ አባላቶች ይሄ አዲስ ባይሆንም ምንም ቢሆን ሰው ታርዶ ባይናቸው ቪድዮ አየን እያሉ ያወሩ ሰዎች ሰበር ዜና እያሉበዊብሳይታቸው በቪድዮ ቴሌቪዥን ተብዬው ዜና ማሰራጫቸው በድርጅታቸውም ዌብሳይት አያወጡትም የሚል የፋሽስት ጭካኔ ፋሽስትነታቸውን ከውስጣቸው አጉልቶ የሚያሳይ ትብብር ያደርጋሉ ብሎ አንድም ያሰበ አልነበረም።

አሁን ፐቲሽን የመን ላለው ስዴተኛ
ሸንጎ የሚባለው ድርጅት ለኢትዮጵያቆሜአለሁ በሚል የሚለፍፈው ሁሉ ልብ በሉ ዶክተር አክሎግ ቢራራ የተብለው የብርሃኑ አንዱ ቀኝ ክንፍ ነው ማለትም የፕሮፐጋንዳ እና የገንዘብ ምንጭ ለሚደረገው ማንጸባረቅያ። እነዚህ ሁሉ ፐቲሺኑ እንደምታዩት ከዚህ ስር ደርስዋቸው ሳያወጡት፡ ሴትዋ የሐረርወርቅ ጋሻው ሕዝቡን እያስተባበረች ለወገን ስትደረስ በተለመደው እናንተ ምናደረጋችሁ ሲባሉ በተለመደው አንድ ወር ቆይተው ተመሳሳይ በተመሳሳይ ስም ሳውዲ የነበረውን ችግር ለመቅረፍ ወገን ለማዳን ስርዋርዋጥ እንደዛሬው በተመሳሳይ ያኔም እኔን እና አብረውኝ የሚሰሩትን ወገኖች ማዳከሚያ ግሎባል ተኢትዮጵያውያን መብተን ማስጠብ ወዘተ---የግንቦት 7 ሌላው የቀኝ ክንፍ ስም በመጠቀም ፐቲሽን እኛ ባወጣንበት ዌብ ሳይት አወጡ። የሚገርመው የፋሽስትነታቸው ብዛት ሁውስትን ባለው የኢትዮጵያ ሕዝብ ስም ተባባሬ ፐቲሽን አዘጋጅ ብለው ልክ ሁሉም ሁስተን ንዋሪው ኢትዮጵያዊ የሚያውቅ ይመሰል ለስዴተኛው ወገናችን የምናደርገውን መርዋርዋጥ ትተው የእነሱ ስም እና የፓለቲካ ፕሮፐጋና እና የገንብህ ምንጭ ያደረጉትን የኢትዮጵያን ጅዝብ ልክ እነሱ ለስዴተኛው ታጥቀው እንደተነሱ በማድረግ የኛን ፐቲሽን መነሻ አድርገው ፐቲሽን አወጡ እና ለእኔ የሁስተን ንዋሪው ኢትዮጵያዊ የደገፈው የተባበረበት በሚል በሂውስተን የኢትዮጵያውያን ማህበር ኢሜል አስደረጉልኝ እንደምታዩት። ይሄ ሁሉ እኔን የጎዱ መስልዋቸው እና የሚያዳክሙኝም መስልዋቸው ነው። እኔማ ሕዝብ አሰባስቤ እስረናው ለአይሰስ እንደተሸጠው ቀደም ሲል እና በግፍ እንደታረደው እንዳይደርስበት የግፍ እንደነሱ ገንዘብ እና ፓብሊሲቲን ከማያስቀድሙ ጨዋ ወገኖቼን ይዤ ሕዝቡንም አሳትፌ የወገኖቼን ነብስ አዳንኩኝ። ዛሬ ዛሬ የወያኔ ምንግስት ከሱዳን ጋአር የተባበረ ብሎም ከሊብያ ብሎ ቢያሰወራም የአለም አቀፍ ሚድያውን ቀደም ብዬ በመግለጫ እንዳስቀመጥኩት አብረውኝ ስላሉ ኮሚቲውስጥ እራሳቸውን ችለው ሰብ ኮሚቲ ሆነው መዋሸት አልተቻለም።

በኢትዮጵያን ረቪው ኤዲተር እየተመራ በሌሎች በማስመሰል እሱ እንደጋዜጠኛ ሆኖ ይቀርብበት የነበረው መጀመርያ የአርበኞች ግንባር ቀጥሎም ትንሳኤን ከፊት ጨመረበት።

ብርሃኑ ነጋ ግንቦት 7 አንደኛ እሱን በክብር እንግዳ ተቀባይነት ዳላስ ከመለመላት እህታችን ጭምር ኤርፓርት እንድቀበል ተጠይቄ በአራት እሱ በመለመላቸው በከተማው የታወቁ ያልነቁ ወንዶች እና ሁለት ተጨማሪ የወያኔ የድብቅ አገልጋዮች እድሜያቸው 80 ውስጥ ያለ በሃሰት ህዝቡን ቤተክርስቲያን ቆመው በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ውስጥ በአንባሰደርነት ኢዮጵያን ያገለገልን በሚል የሚያሽበረብሩ በሁዋላ ልሕዝብ እንዲያውቃቸው በይፋ ያደረኩ። ያሉትብ ተጠይቄ በሚያሳፍር መልስ ስላባረርኩዋቸው።

ቀጥሎም መጀመርያ በቅንጅት ኢንተርናሽኛል ውስጥ ገብቼ ከዛም ግንቦት 7 መሳርያ እንድሆን ተጠየኩኝ። በስብሰባም እንድገኝ ተባልኩኝ። አፍራሾች ጎን አልቆምም አልኩኝ። መብቴ እኮ ነው።
ለአገር ለወገን የሚጠቅሙማ ቢሆን ኖሮ ምነፈልጋለሁ በደስታ በተለመደው አብሬ እቆም ነበር።

እንግዲህ ከብዙ በቲንሽይ ወንጀሌ ይሄ ነው።
ንቃቴን ልምዴን ፡ መታወቄን አይምሮዬን በታም ይፈክጉታል።
ደህና አድርገው ያውቃሉ እኔ እንደነሱ አንድ ሳጥን ውስጥ የማስብ ሳልሆን ከስብስብ ሳጣን ውስጥ ገብቼም አላውቀም።
እነዚህ ስልጣን ኢትዮጵያውስጥ ቢይዙ ሕዝቡን ያርዱታል ማለት እንቢ ለምንተባለን ብለው ቂም በቀል ይዘው ቆምኩለት የሚሉትን ሕዝብ ተመልሰው ሲቀናቀኑት፡ ድምጹን የሚያፍኑ።

መታሰብ ያለበት እነዚህ የሚፈልጉትን ጠባብ አስተሳሰብ አስፍቼ የማስብ ኢትዮጵያዊት ጦርነት ያውም በኤርትራ አላምንበትም ማለቴ የስዴት መንግስት ማቁዋቁዋሚ ከእነሱ እንደውም ከብዛ በኢትዮጵያ ፓለቲክ ውስጥ ተቃዋሚም ከሚለው አዲስ አበባ መንግስትም ይዘው ከተቀመጡት በጣም በፓለቲካው የበሰልኩኝ እና አርቄም በማስቀደው ትግሉ ወዴት እየሄደ መሆኑን እና የሚያዋጣውስ በመንመንገድ መሆኑን እና አደገናነቱም የተኛው መንገድ እናም ስልት እንደሆነ አስቀድሞ የማየት ችሎታው ልምዱ ስላለኝ ብዙ አይምሮዬን አውሻቸዋለሁ አብሬ ያልሰራሁት አንድም ድርጅት የለም በቀትታም የሁን በተዘዋዋሪ አገር ከገነጠሉት በስተቀር። እነሱንም ቢሆን ኮንግረስ እንክዋን ጉዳይ ማስፈጸም አቅቶአቸው በኮንግረስ የአሜሪካን ምክር ቤት አባል ሆራ የኦሬንጅ ካውንቲውን ለኢትዮጵያ ሕዝብ ባጀት ለማስከልከል ከአሜሪካን ለአንድ ጉዋደናው ብሎ እንዳቀረበው እሱ በጊዜው ፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጉሮሮው እናም በሽታው እንዳይገድለው በማሰብ ኮንግረስማን ሆራ ያስተዋወቀውን ያቀረበውን ቢል ወድ አስደርጌበታለሁ።

ከዚህ በላይ ለተፈጸመው በታረደው ወገን ደም እና ነብስ በመጨከን ተጠያቂዎች ስማቸው በከፊል ከዚህ በታች የሚገኙት ናቸው። ለምሳሌ እንደሸንጎ ጭምር በድርጅታቸው ድረገጽ ሳያወጡ፡ እንደደረሳቸው ጉዳዩ አናድዋቸው በመጠራራት በቆጣ እንዴት እኛ ሳንገባበት በሚል ተነሳስተው ወንጀል ሰርተዋል። በእኛማ በኩል ፐቲሺን ስንልክላቸው ሲሆን አብረን እንስራ ብለው ለመተባበር እጃቸውን መዘርጋት ነበረባቸው ጊዜው አሳዛኝ በመሆኑ። እንክዋን ኢትዮጵያዊ ስንቱን ነው የወጣቱ ትውልድ በሊብያ ምድር ላይ መታረድ ያሳዘነው። ስለዚህ ከዶክተር አክሎግ ጀምሮ በሙሉ የተባበሩት በዚህ ሳቦታዥ ውስጥ የግንቦት 7 ክንፍ በመሆን ሊያፍሩ የገባል። ወገን ታርዶ ሲጫወቱ በወገን ደም ስለእነዚህ እራስ ወዳ አፖርችኒስቶች በዝምታ የማልፈው አይደለም።
ግልባጭ ፡ ከዳላስ ቴክሳስ እናም ከሌላ አካባቢ ገና ከዚህ በታች ባሉት ስም ዝርዝር ላይ ተጨማሪ ስሞች ለሕዝብ ይፋ ይደረጋል። ከዋና ዋና ዎቹን መሃል ቀንድ ቀንዶቹን እነሆ።

#1፡ ነአምን ዘለቀ በዩቱብ የግንቦት 7 ዜና ማሰራጫ ማናጀር በደሞዝ።
#2 ፡ ብርሃኑ ነጋ ግንቦት 7 የእና ዩቱብ ዜና ማሰራጫ ባለቤት በደሞዝ።
# 3፡ ዶክተር አክሎግ በራራ ተባባሪ ሸንጎ፡
#4፡ አበበ ገላው የግንቦት ሰባት በደሞዝ ታጋይ።
#5: ኤሊያስ ክፍሌ የኢትዮጵያን ረቪው ባለቤት።
#:6 የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ማሕበር ሂውስተን ሳቦታዡን ተባባሪ።