በየሐረርወርቅ ጋሻው (የኢትዮጵያወርቅ)።
.
በቤተክርስቲያኑ ጥቆማ በመገኘት እስከመጨረሻው የጥቆማ ካርድ መሰብስቢያው ሳጥን በአስመራጭ ኮሚቲው እና በታዛቢው እንደተጠረዘ ወደመቁጠሪያው ክፍል እስኪወሰድ ድረስ እዛው አስመራጭ ኮሚቲው አጠገብ ሆነን ሁሉንም አይተናል። በአይን ካየንው ሃቅ ባጭሩ እነሆ።
የቅዱስ ሚካኤል ደብር የቦርድ ምርጫ ጥቆማ በትክክሉ ተከናውንዋል።
ያለግል ጥቅም በሃቅ ቤተክርስትያኑን እና ምእመናኑን የሚያገለግሉት በብዙ ጥቆማ ድምጽ ብልጫውን አግኝተዋል። ቆጣሪዎቹም ፊርማቸውን አስቀምጠዋል፡፡
አስገራሚ ምዝገባ ስላለን ተከታተሉ ይቀጥላ!
Britain wants referendum to leave EU
Responsible department: Foreign and Commonwealth Office
The Daily Express is crusading to end Britain’s membership of the European Union. We want the Government to arrange for an orderly withdrawal of the United Kingdom from the EU either by means of an enabling referendum or directly so that the British people are once again placed in charge of their own political destiny. We would like this matter debated in parliament
























