Saturday, November 26, 2011

Former Ethiopian Navy by Feresenay Kebecde

Present by Wendwosen  Mekonnen
Atlanta, GA
 
 
ከPO2 ፍሬሰናይ ከበደ ገብረየስ (የቀድሞ የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል አባል)
በትዝታ ዓለም ወደኋላ ተመልሶ ክፉም ይሁን ደግ ነገር ሲታወስ ሃዘንም ይሁን ደስታ የሕይወታችን ነጸብራቅና
በሃገራችን ሕብረተሰብ ታሪክ ውስጥ አንዱ የማንነታችን ገጽታችን ነው።
ይህን ሊያሳስበኝና ሊያነሣሳኝ የቻለው ጉዳይ ከታዳጊነት እስከእውቀት አብረን በኢትዮጵያ የባሕር ኃይል
አባልነት በጽናት ያገለገልን ጓደኛሞች ስለሃገራችንም ሆነ ስለራሳችን የለፋንበትን የደከምንበትን ውጣ ውረድ
በተገናኘን በተወያየን ቁጥር ዋናው ርእሰ ጉዳያችን የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ትዝታዎች ናቸው። በተለይም ብዙ
ውድ ወንድሞቻችን የወደቁበት እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር በ
ውሎና አንድም ጊዜ በውጭ ወራሪ ኃይል የባሕር ክልላችን ሳይደፈር ያገለገልንበት የባሕር ላይ ወታደራዊ ግዳጅ
ውሎዋችን ነው።

For more reading visit http://www.formerethiopiannavy.blogspot.com/