Wednesday, December 7, 2011

Eyewitness news. የቅዱስ ሚካኤል ደብር የቦርድ ምርጫ ጥቆማ በትክክሉ ተከናውንዋል።

በየሐረርወርቅ ጋሻው (የኢትዮጵያወርቅ)።
.
በቤተክርስቲያኑ ጥቆማ በመገኘት እስከመጨረሻው የጥቆማ ካርድ መሰብስቢያው ሳጥን በአስመራጭ ኮሚቲው እና በታዛቢው እንደተጠረዘ ወደመቁጠሪያው ክፍል እስኪወሰድ ድረስ እዛው አስመራጭ ኮሚቲው አጠገብ ሆነን ሁሉንም አይተናል።  በአይን ካየንው ሃቅ ባጭሩ እነሆ።

የቅዱስ ሚካኤል ደብር የቦርድ ምርጫ ጥቆማ በትክክሉ ተከናውንዋል።
ያለግል ጥቅም በሃቅ ቤተክርስትያኑን እና ምእመናኑን የሚያገለግሉት በብዙ ጥቆማ ድምጽ ብልጫውን አግኝተዋል። ቆጣሪዎቹም ፊርማቸውን አስቀምጠዋል፡፡
 አስገራሚ ምዝገባ ስላለን ተከታተሉ ይቀጥላ!