Sunday, November 22, 2015

Stockholm Sweden : Ethiopian Andent Radio, Interview with W/O Yeharerwerk Gashaw

ካሳ ከበደ እና ግንቦት 7 (እሳት)በጠላት ሳንባ ነው የሚተነፍሱት:: የኢትዮጵያውነት መንፈስ የላቸውም::

ፕሮፌሰር መስፍንን ብቻ ነበሩ ሽንጣቸውን ይዘው ከዘራቸውንም ተመርኩዘው በኢትዮጵያዊነት ሳንባ ሲተነፍሱ የነበሩት።

የኢትዮጵያን ስም ለምን አነሱት? የኢትዮጵያ አርበኞች ግንባር የሚለው የግንቦት 7 አርበኞች ሆኑ ማለት ነው?
ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያስብበት ይገባል። አሜሪካኖች ማወናበድ ሲያጋጥማቸው አስቡበት ይላሉ (think about it.)
ከዚህ ስር ያለውን አንብቡት ከግንቦት 7 ድህረ ገጽ  የተወሰደ ነው።
እኔ ከማንኛውም ግለሰብ ጋር ጸብ የለኝም በክርስትናዬ በሚመጣው እና በአገሬ ኢትዮጵያ እና ሕዝብዋን እንደሸቀጥ የሚሸጣት የሚቸረችራት የግለሰቦች መጥፎ ስራን እንጂ።

የኢትዮጵያወርቅ ጋሻው።

Ginbot 7 Movement for Justice, Freedom and Democracy (Ginbot 7) and Ethiopian People’s Patriotic Front (EPPF) merged. The united front will be called “Arbegnoch-Ginbot7 for Unity and Democracy Movement” (አርበኞች-ግንቦት7 የአንድነት እና የዲሞክራሲ ንቅናቄ).



http://ethiopatriots.com/EthioAR/Ethiopia-Andnet-YEAHREWORK-GSHAW%20interview20151122-1700.mp3