Friends, I've been in President Obama's shoes before -- less than six months to go before an election to let you finish what you started. It was tough enough back then, but this election is going to be tougher. We're facing a tidal wave of anonymous, unlimited spending. The other side has pledged to throw more than 1 billion dollars into tearing down our president. It's unprecedented. Fortunately, so is the grassroots organization you're building. Pitch in what you can today to strengthen the campaign -- and you'll be automatically entered to join me and President Obama in New York City, with the campaign covering airfare and accommodations. If our opponent succeeds, so much of what we've fought so hard for will be rolled back. Health care reform -- which many presidents, including me, tried to pass and couldn't -- will be gone. Same goes for the opportunity for millions more Americans to afford to go to college, and a growing economy that works for middle-class families. Our opponent is actually advertising a more extreme version of the policies that got us in trouble in the first place: policies that will leave us with more debt, weaker regulations on risky investments, and fewer jobs. All of that's at stake between now and November, but here's why I'm feeling good about our chances: I know people like you have the President's back. And I can't wait to meet you. I hope you'll give it a shot: https://donate.barackobama.com/Presidents Thanks, and good luck, Bill Clinton |
Thursday, May 24, 2012
Message from President Clinton
Monday, April 16, 2012
ከዋሽንግተን ኢትዮጵያውያን ለዳላስ ፎርት ውርዝ ኢትዮጵያውያን የተላለፈ ወገን እና አገር የእናድን የሕብረት ጥሪ!
ለወገኖቻችን ስቃይ እኛ ካልጮህን ማን?
ዛሬ ካልጮህንስ መቼ?
አዎ! የዘረኛውና አምባገነኑ የወያኔ ቡድን በወገኖቻችን ላይ እየፈጸመ ያለውን በደልና ስቃይ የእንግልቱ ሰለባ የሆኑት ኢትዮጵያዊያን
በእየዕለቱ ከሚያሰሙን የድረሱልኝ ጥሪ በተጨማሪ የተለያዩ ዓለም አቀፍ ሚዲያዎችም ይህንኑ የወገን ያለህ ጥሪ እየዘገቡት ይገኛሉ። ይህ
የህዝባችን ሲቃ እንዲያበቃ ደግሞ ዛሬ ልናደርግ ከሚገባን በርካታ ተግባራት መካከል በተባበረ ድምፅ ስቃዩና ማፈናቀሉ በኢትዮጵያውያኑ ላይ
በአስቸኳይ እንዲቆም ተባብረን የቁጣ ድምጻችንን ለዓለም አቀፉ ህብረተሰብ ማሰማት አንዱ ጉዳያችን ነው ብለን እናምናለን። ስለዚህም
የአገዛዙ ደጋፊዎችና ቀለብ ሠፋሪዎች የሆኑ መንግስታት ለወያኔ እየሰጡት ባለው ድጋፍ በህዝባችን ላይ ምን እየተፈጸመ መሆኑን እንዲገነዘቡት
ለማድረግና ተቃውሞአችንንም ለመግለጽ፣ ለየተወካዮቻቸውም ማስረዳት አስፈላጊ ስለሆነ የመጀመሪያውን የተቃውሞ ድምፃችንን በዓለም
አቀፍ ደረጃ ልናሰማ ቀጠሮይዘናል። ዋሽንግተንም በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ቢሮ /ስቴት ዲፓርትመንት / በር ላይ ተቃውሟችንን እናደርጋለን።
በዚህም የተቃውሞ ሰልፍ ላይ፤
ህገውጥ ጥቃት በአስቸኳይ እንዲቆም፣
ከ 78 000 በላይ አራሽ ገበሬዎች ከደቡብ ኢትዮጵያ የሃገራችን ክፍል አማራ በመሆናቸው ብቻ በጎሳ ፅዳት እየተፈናቀሉ ስለሆነ ይህ ማፈናቀሉ ዛሬም ቀጥሎ በአፋር ህዝብ ላይ ያለው አዲስ ማፈናቀል በአስቸኳይ ቆሞ ነዋሪው ህዝብ ዋስትና እንዲያገኝ ለመጠየቅ፣
በተመሳሳይ ጥቃት ከ 70 000 በላይ የጋምቤላ ነዋሪዎች ተፈናቅለው መሬታቸው ለሳውዲ ቱጃሮች የመሸጡን ተግባር ለማውገዝና የዓለም አብያተ ክርስቲያናትና ቅርስ ተንከባካቢ ድርጅቶች ጉዳዩን አውቀውት የመፍትሄ ርምጃ እንዲወስዱም ለመጠየቅ፣
ክርስትናን ከኢትዮጵያ ለመንቀል በዝቋላ፣ በአሰቦት ገዳማትና በሌሎቹም ላይ ሆን ተብሎ የሚለቀቀው እሳት በአስቸኳይ እንዲቆምና ለማስገንዘብና ድርጊቱም በአስቸኳይ እንዲቆም ለመጠየቅ፣
ያለፈቃዳቸው እንዲቀበሉ በአገዛዙ በተፈጠረባቸው ጫና እየተሰቃዩ መሆናቸውን ማጋለጥና ድርጊቱም እንዲቆም ለመጠየቅ፣
በዋልድባና በሌሎቹም ገዳማቶቻችን ላይ በልማት ስም ሃይማኖትና ቅርስ እንዴት እየተናደ እንደሆነ ለሚመለከተው ሁሉየእስልምና ሃይማኖት ተከታይ ወገኖቻችን የራሴ የሚሉትን እምነታቸውን በሰላም እንዳያራምዱ፣ ይልቁንም መጤ ሃይማኖትን የመቸብቸቡ ጉዳይ በአስቸኳይ እንዲቆም ለመጠየቅ፣
የህዝባችን መከራና ስቃይ እንዲሁም የሀገራችን የነገ እጣ ፋንታ የሚሰማችሁ ወገኖቻችን ኢትዮጵያዊያን ሁሉ፤ ጎሳ፣ ሃይማኖትና ፖለቲካ
እንዲሁም የቡድን ስሜት ሳያጥራችሁ፥ የመለየትን አጥርን አፍርሳችሁ፥ ስለወገኖቻችን መከራ ጊዜ አጣን ሳትሉ ለሁለትና ሦስት ሰዓት
ሁላችንም ወጥተን በወገኖቻችን ላይ የሚፈፀመው ሰቆቃ እንዲያበቃ በአንድነት እንድንጮህላቸው ወገናዊ ጥሪያችንን እናቀርባለን።
ቦታ ፤ ስቴት ዲፓርትመንት አድራሻ፤ 22ተኛውና (ሲ) ስትሪት ኖርዝ ዌስት ዋሽንግተን ዲሲ
ቀን፤ ሰኞ ሜይ 7 ቀን 2012 (እ.አ.አ) ሰዓት፤ ከጠዋቱ 9፡00 ኤ ኤም
የሰልፉ አስተባባሪ ኮሚቴበህዝባችን ላይ በአጠቃላይ እየተፈጸመ ያለውን ህገ ወጥ የመሬት ነጠቃ፣ የዘረፋ ሊዝ ፖሊሲና ኢትዮጵያን ለባዳን ኢንቬስተሮች ቁጥራቸው ከ35 ሺህ በላይ የሚሆኑት በወያኔ እሥር ቤቶች የሚማቅቁት ኢትዮጵያዊያንን ዓለም እንዲታደጋቸው ለማስገንዘብ፣ እና በየሃገራቱ ያለውን ኢትዮጵያዊ ስደተኞችን የማንገላታት ሁኔታ በአስቸኳይ እንዲቆም ለመጠየቅ ተዘጋጅተናል። የፓለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ፡ ከ78,ኢትዮጵይውያን መፈናቀል፡ የዋልድባ ገዳም መጥፋት፡ የሙስሊም ኢትዮጵያውያን ችግር፤
ሚያዚያ 1 ቀን 2004 ዓ.ም
Tuesday, March 27, 2012
"የኢትዮጵያ እስፓርት ፈደሬሽን በሰሜን አሜሪካ የእኛ ነው" አለ ሕዝቡ።

"የኢትዮጵያ እስፓርት ፈደሬሽን በሰሜን አሜሪካ ፣ ኢትዮጵያዊነትን፣ በሃላችንን አክብሮ የማስከበሪያ እና የአንድነታችን ዩንቨርስቲ ነው" የሐረርወርቅ ጋሻው።
በMarch 25, 2012 , በDoubletree Hote በሪቻርድሰን ቴክሳስ ፣ በኢትዮጵያ የእስፓርት ፈደሬሽን በሰሜን አሜርካ እና በሁለቱም በክተማችን በሚገኙት አንጋፋ የእስፓርት ቡድኖች ማለትም የዚህ አመቱ በዓል ዋና አዘጋጆች እና ተጠሪዎች በዳላስ ፎርት ውርዝ፣ በአዲስ እና በኢትዮ ዳላስ የተጠራው ስብሰባ ከቦታው ከተገኘው ከሕብረተሰቡ ትልቅ ድጋፍ አግኝትዋል። ይሄውም አብራሩልኝ በማያሰኝ መንገድ በቦታው የተገኘው ሕዝብ የሃያ ዘጠንኛውን በአል እና የእስፓርት ፈደሬሽኑን አስመልክቶ ሁለቱን ቡድን ሃላፊነት ላይ ጥሎ የሚያይ ሳይሆን ወደ አርባሽህ የሚሆነው የከተማው ንዋሪ እና የመላው ኢትዮጵያዊም ጉዳይ መሆኑን ጭምር ተሰብሳቢው እራሱ ባደረገው ንግግር አረጋግጥዋል።
የስብሰባው ዋና ዓላማ ያተኮረው እና የተዘጋጀው በዚህ አመት በዳላስ ቴክሳስ ስለሚደረገው የሃያ ዘጠንኛው አመት የእስፓርት ዝግጅትን በዓል አስመልክቶ ሲሆን፣ ከሕብረተሰቡ ገንቢ ሃሳብ ለመውሰድ፡ ሕብረተሰቡንም ያለምንም ልዩነት ተሳታፊ እንዲሆን እና ኢትዮጵያዊ ነኝ ብሎ ለሚመጣ ህሉ ያለምንም ልዩነት የፈደሬሽኑ በር ክፍት መሆኑን በተጨባጭ ለማረጋገጥ ለማሳወቅ ነው።
የእስፓርት ፈደሬሽኑ ሊቀመንበር አቶ ጌታቸው ተስፋዬም የሕዝቡ ትብብር ከመቼውም የበለጠ አስፈላጊ እንደሆነ እና ይሄ ብቸኛው እና ግዙፍ "የኢትዮጵያ እስፓርት ፈደሬሽን በሰሜን አሜሪካ" ያዘለው ስም ከእነ ልዩ ምልክቱ አርማው ጭምር የግለሰቦች ሳይሆን የኢትዮጵያ ሕዝብ ሃብት በመሆኑ ሁላችንም ልንከባከበው እና ልንጠብቀው ልናከብረውም እንደሚያስፈልግ ጭምር አሳስበዋል። በሌላ በኩል፣ ከመቼውም የበለጠ ሕዝቡን የፈደሬሽኑም የበአሉም ባለቤት ለማድረግ የፈደሬሽኑ የአመራር ቦርድ ቆርጦ በአንድ ልብ መነሳቱን እና ወደ ሁዋላም እንደማይል አቶ ጌታቸው ተስፋዬ በተለያየ ቦታ ጋዜጣዊ መግለጫ እንደሰጡት ሁሉ በእሁዱም ስብሰባ ካሉበት በእስካይፕ ተመሳሳይ መልክት ለተሰበሰበው ሕዝብ ግልጽ አድርገው ተናግረዋል። ሲደመድሙም በጉርሻ መልክ በሚሚጣ ገንዘብ እና አብሮት ከሚጎሰመው የሰውን ልጅ ክብር ከሚነካ የገንዘብ ስጦታ (ጎመን በጤና) ይልቅ በሃቅ በራሱ ከሕዝቡ ከሚገባው ገቢ እና አስተዋጽዎ የሚዘጋጀው የእስፓርት ዝግጅት በዓል የኢትዮጵያዊነትን ክብር አልቆ የሚያሳይ መሆኑንም አስጨብጠዋል። የእስፓርት ፈደሬሽኑ ከፓለቲካ፡ ከግል ጥቅም ከማንኛውም ሃይማኖት እና የጾታ ልዩነትን በሚከለክለው ሕግ ታዋቂነትን ያገኘ በመሆኑ ፈደሬሽኑ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ቤት ነውም ብለዋል። እሳቸውም እንደሚታወቀው ምንም እንክዋን በፓለቲካው መድረክ ተሰማርተው የማይታወቁ ቢሆኑም የአገራቸውን እና የወገናቸውን መቀራረብ አንድነቱን ሽቦ በእስፓርት መድረክ ሲንከባከቡት እና አሁንም ቀጥለውበት እነሆ የእስፓርት ፈደሬሽኑ ሊቀመንበር ሊሆኑ ችለዋል። ከትልቁ ምስክር አንዱ በዚህ መልክ ለአገራቸው እና ለሕዝቡ ስላደረጉት አስተዋጽዎ በእስፓርት ፈደሬሽኑ ውስጥ የነበሩ አንዱን ቡድን ባዳ ሌላውን ወንድም በማድረግ ለሃያኛው በአሉ በሂውስተን በተደረገው ብዙሃኑ ተሰብስቦ ኢትዮጵያ ሲል፡ ወጣቱ ኢትዮጵያዊ የድግስ ሽታ እና የጭፈራ አዳማጭ አድርገውት በነበረ ጊዜ ቡድን ተብሎ እንዳይመዘገብ በፈደሬሽኑ ተደርጎ በነበረ ጊዜ ከዲሲ እና አካባቢው፣ አቶ ጌታቸው ተስፋዬ ነበሩ ታግለው በዓሉ ካለፈም ቢሆን ቡድኑ ወደ ፈደሬሽኑ ያስገቡት እና ሰላም የፈጠሩት። እንግዲህ በፓለቲካው መድረክ የአገሩን ጉዳይ አስመልክቶ ሲሳተፍ ሌላው ደግሞ በእስፓርት መልክ አስተዋጽዎ ያደርጋል ማለት ነው።
በቦታው በስብሰባው የተገኙት የእስፓርት ፈደሬሽኑ ምክትል ሊቀመንበር ልጅ አብይ ኑርልኝ፡ በቦታው ለተገኘው ሕዝብ በፈደሬሽኑ ላይ በግለሰብ አማካኝነት ማለትም ከዋሽንግተን ዲሲ የሚፈጸመው ሕገ ወጥ ስራን አስመልክቶ ሕብረተሰቡ በግልጽ እንዲያውቀው በሚገባ ከተጨባጭ ማስረጃ ጋር በተቀነባበረ ገለጻ አቅርበዋል።
Saturday, March 24, 2012
Call for unity by International Ethopian Women Organization Washington D.C.
ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ድርጅት
ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ድርጅት ለማርች 24 ከቀኑ 12ፒም እስከ 4ፒም ድረስ፣ በአገራችን ወቅታዊና አንገብጋቢ ጉዳዮች ላይ ለተግባራዊ መፍትሄ ልዩ ትኩረት ሚሰጥ የውይይት መድረክ አዘጋጅተናል።
ዛሬ የኢትዮጵያውያን ሴቶች የሚገኙበት አሰቃቂና አሳፋሪ ሁኔታ የአገራችን ተጨባጭ ገፅታ ነጸብራቅ ነው። ስለሆነም፣ የኢትዮጵያውያን ሴቶች ብሶት የአገር ጉዳይ መሆኑን በመገንዝብ የቁርጥ ቀን ኢትዮጵያውያን በሙሉ በዚህ
ልዩ ዝግጅት ላይ ተሳታፊ ትሆኑ ዘንድ በአክብሮት እንጋብዛለን። ቦታው፣ 1610 ኮሎምቢያ ሮድ ዋሽንግተን ድሲ ኖርዝዌስት።
ቀኑና ጊዜው በድጋሜ ማርች 24 በዚህ አገር አቆጣጠር ከ12ፒም እስከ 4ፒም ድረስ።
የኢትዮጵያ ክብር በጀግኖች ልጆቿ ይከበራል።
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።
ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ድርጅት።
ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ድርጅት ለማርች 24 ከቀኑ 12ፒም እስከ 4ፒም ድረስ፣ በአገራችን ወቅታዊና አንገብጋቢ ጉዳዮች ላይ ለተግባራዊ መፍትሄ ልዩ ትኩረት ሚሰጥ የውይይት መድረክ አዘጋጅተናል።
ዛሬ የኢትዮጵያውያን ሴቶች የሚገኙበት አሰቃቂና አሳፋሪ ሁኔታ የአገራችን ተጨባጭ ገፅታ ነጸብራቅ ነው። ስለሆነም፣ የኢትዮጵያውያን ሴቶች ብሶት የአገር ጉዳይ መሆኑን በመገንዝብ የቁርጥ ቀን ኢትዮጵያውያን በሙሉ በዚህ
ልዩ ዝግጅት ላይ ተሳታፊ ትሆኑ ዘንድ በአክብሮት እንጋብዛለን። ቦታው፣ 1610 ኮሎምቢያ ሮድ ዋሽንግተን ድሲ ኖርዝዌስት።
ቀኑና ጊዜው በድጋሜ ማርች 24 በዚህ አገር አቆጣጠር ከ12ፒም እስከ 4ፒም ድረስ።
የኢትዮጵያ ክብር በጀግኖች ልጆቿ ይከበራል።
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።
ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ድርጅት።
Thursday, March 22, 2012
ESFNA's Town Hall Meeting In Dallas!!!
The following press release is from ESFNA.
esfna.net
Thank you
To ESFNA Sponsors:
Ethiopian Airlines
Western Union
On behalf of the Ethiopian Sport Federation in North America (ESFNA) I would like to thank you for so kindly sponsoring our annual summer tournament for the past several years. Your support has significantly contributed to the growth of ESFNA to a point where it has become the most favorite annual destination of tens of thousands of Ethiopians in North America and indeed from around the world.
This year in Dallas, our goal is to attract over 100,000 attendees between July 1st and July 7th to enjoy the week-long event. ESFNA takes aim at creating a positive immigrants experience by using an annual amateur soccer and cultural events as a vehicle. ESFNA also believes education is a cornerstone of any society; hence we provide opportunity for the youth through our educational programs: scholarship funding, mentorship and internships. Our community outreach program includes donations for natural disasters, and famine relief. Since we are a low and moderate income community, we rely on your continued support to make this event possible.
I look forward to speaking with you more about this year’s event in the upcoming months.
Sincerely,
Getachew Tesfaye
ESFNA, President
Press ReleaseESFNA Welcomes EHSNA DecisionMarch 12, 2012The Ethiopian Sports Federation in North America (ESFNA) recognizes and welcomes the decision of The Ethiopian Heritage Society of North America (EHSNA) to postpone their 2012 gathering to not conflict with our traditional July 4th celebration tournament week. This change of date was reflected in the press release issued by EHSNA on February 29, 2012. We feel this decision bolsters all Ethiopians and those that support ESFNA, to celebrate our tournament and events, in unison, during the first week of July, 2012 for the 29th year in a row.ESFNA, with more energy than ever, is working very hard to make Dallas 2012, from July 1st to July 7th, 2012 a great success. We are anticipating the biggest gathering of Ethiopians in the history of our storied organization. The only one of its kind, ESFNA is nearing its 30th year of existence and Dallas will be the beginning of a yearlong celebration to commemorate this tremendous milestone.Our goal for this year is for more than 100,000 Ethiopians to come to Dallas and make it a landmark year in which Ethiopians can show what we are capable of achieving when we work together. We hope 2012 is a pivotal year in which Ethiopians in many facets can begin to find common ground and collaborate even more towards a better future for Ethiopians around the world.ESFNA would like to take this opportunity to wish EHSNA success in their 2012 Labor Day weekend event in Washington, DC. Our heritage is vast and wide and EHSNA’s effort to expose our children born outside Ethiopia and non-Ethiopians to our marvelous history and traditions are very commendable.Ethiopian Sports Federation in North America (ESFNA):Bringing Ethiopians Together™ESFNA prides itself in creating a unique stage where Ethiopians of all background, ethnicity, religion and political convictions can come together to celebrate our long enduring unique heritage and the diversity that has become our strength through the millenniums. Our goal and vision through the past 29 years has been to maintain ESFNA’s annual festivities as the Mecca where ALL Ethiopians and supporters can come together once a year and create our own mini Ethiopia in the land of our refuge.Founded in 1984, ESFNA is a non-profit organization dedicated to promote the rich Ethiopian culture and heritage as well as build positive environment within Ethiopian-American communities in North America. Its mission is bringing Ethiopians together to network, support the business community, empower the young by providing scholarships and mentoring programs, primarily using soccer tournaments, other sports activities and cultural events as vehicles. ESFNA, by virtue of its status is non-political, non-religious and non-ethnic. We adhered to this position all along because we are legally expected to take such a stance.ESFNA Public RelationsJohnny G.Berhanuemail: yohannes23@gmail.comTel: 1 647 701 8527 |
Saturday, March 17, 2012
Subscribe to:
Posts (Atom)






