እንክዋን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ እንላለን ዲኤፍደብልዩ ኢትዮጵያን ኮምኒቲ ብሎግ።
ከዚህ በታች የምታዩትን የሴቶችን አኩሪ ስራ የፓለቲካ ድርጅታቸውን ያሳነስንባቸው እና ከወሬ ባሻገር ምንም ያለመስራታቸውን አጉልተን ለኢትዮጵያ ሕዝብ ያሳየንባቸው መስልዋቸው በአንድ እድር የኢትዮጵያ ሚሊኒየም ምሽት ግብዣ ላይ ተጠሪያችንን እንዲገኙ ከተደረገ በሁዋላ ከዚህ በታች ያለው ለተሰበሰበው አዲሱን አመት ሲያከብር ለነበረው እንዳይነበብ ተደርግዋል። በሌላ ጊዜ ግለሰቦቹን እና የፓለቲካ ድርጅታቸውን ጭምር እናስታውቃችሁዋለን። ቁም ነገሩ ምንለማለት ፈልገን ነው የሞት እና የሽረት ጉዳይ ቢሆንም ኢትዮጵያን እና ሕዝቡን ገደሉዋቸው ነበር ለማለት ነው በምቀኝነት እና ለራስ ብቻ በማሰብ። እነሱ እና ድርጅታቸው የሁሉንም ኢዮጵያዊ ልፋት ቀማሽ እና ተቆጣጣሪ ካልሆኑ ወይም እንደ እርጎ ዝንብ ጥልቅ ካላሉ በስተቀር፡ ባገኙት ቀዳዳ ሁሉ እና በተገኙበት ከኢትዮጵያ አንድነት ግድግዳላይ የእውነተኛ ኢትዮጵያውያንን እየሳቡ መጣል ለምደዋል ሆኖም የኢትዮጵያ ሴቶች እንክዋን ሊወድቁ አልተንሸራተቱላቸውም።
The Ethiopian Millennium was celebrated at the City of Dallas in the Flag Room and it was for the first time such opportunity was given by the City of Dallas to an organization to organize a single nation's New Year Celebration and cultural history show case that was organized by Ethiopian Women For Peace & Democracy (Ethiopian National Unity People's Congress-Ethiopian National Government In Exile)
The celebration was a day long event and it was visited by Mayor Tom Leppert, Council members and many visitors from US/Europe. Ethiopian history, culture the Fidel, Bible in Amharic, Books on King of King Tewodros, King of King Atse Yohannes, King of King Atse Menyelik II, King of King Atse Haile Selasse, Queen Tayetu, Queen Zewditu Menyelik as well as the Ethiopian Airlines and military history was featured and many pictures were displayed as well.