Tuesday, March 27, 2012

"የኢትዮጵያ እስፓርት ፈደሬሽን በሰሜን አሜሪካ የእኛ ነው" አለ ሕዝቡ።



"የኢትዮጵያ እስፓርት ፈደሬሽን በሰሜን አሜሪካ ፣ ኢትዮጵያዊነትን፣ በሃላችንን አክብሮ የማስከበሪያ እና የአንድነታችን ዩንቨርስቲ ነው" የሐረርወርቅ ጋሻው።

March 25, 2012 , Doubletree Hote በሪቻርድሰን ቴክሳስ ፣ በኢትዮጵያ የእስፓርት ፈደሬሽን በሰሜን አሜርካ እና በሁለቱም በክተማችን በሚገኙት አንጋፋ የእስፓርት ቡድኖች ማለትም የዚህ አመቱ በዓል ዋና አዘጋጆች እና ተጠሪዎች በዳላስ ፎርት ውርዝ፣ በአዲስ እና በኢትዮ ዳላስ የተጠራው ስብሰባ ከቦታው ከተገኘው ከሕብረተሰቡ ትልቅ ድጋፍ አግኝትዋል። ይሄውም አብራሩልኝ በማያሰኝ መንገድ በቦታው የተገኘው ሕዝብ የሃያ ዘጠንኛውን በአል እና የእስፓርት ፈደሬሽኑን አስመልክቶ ሁለቱን ቡድን ሃላፊነት ላይ ጥሎ የሚያይ ሳይሆን ወደ አርባሽህ የሚሆነው የከተማው ንዋሪ እና የመላው ኢትዮጵያዊም ጉዳይ መሆኑን ጭምር ተሰብሳቢው እራሱ ባደረገው ንግግር አረጋግጥዋል።
የስብሰባው ዋና ዓላማ ያተኮረው እና የተዘጋጀው በዚህ አመት በዳላስ ቴክሳስ ስለሚደረገው የሃያ ዘጠንኛው አመት የእስፓርት ዝግጅትን በዓል አስመልክቶ ሲሆን፣ ከሕብረተሰቡ ገንቢ ሃሳብ ለመውሰድ፡ ሕብረተሰቡንም ያለምንም ልዩነት ተሳታፊ እንዲሆን እና ኢትዮጵያዊ ነኝ ብሎ ለሚመጣ ህሉ ያለምንም ልዩነት የፈደሬሽኑ በር ክፍት መሆኑን በተጨባጭ ለማረጋገጥ ለማሳወቅ ነው።
የእስፓርት ፈደሬሽኑ ሊቀመንበር አቶ ጌታቸው ተስፋዬም የሕዝቡ ትብብር ከመቼውም የበለጠ አስፈላጊ እንደሆነ እና ይሄ ብቸኛው እና ግዙፍ "የኢትዮጵያ እስፓርት ፈደሬሽን በሰሜን አሜሪካ" ያዘለው ስም ከእነ ልዩ ምልክቱ አርማው ጭምር የግለሰቦች ሳይሆን የኢትዮጵያ ሕዝብ ሃብት በመሆኑ ሁላችንም ልንከባከበው እና ልንጠብቀው ልናከብረውም እንደሚያስፈልግ ጭምር አሳስበዋል። በሌላ በኩል፣ ከመቼውም የበለጠ ሕዝቡን የፈደሬሽኑም የበአሉም ባለቤት ለማድረግ የፈደሬሽኑ የአመራር ቦርድ ቆርጦ በአንድ ልብ መነሳቱን እና ወደ ሁዋላም እንደማይል አቶ ጌታቸው ተስፋዬ በተለያየ ቦታ ጋዜጣዊ መግለጫ እንደሰጡት ሁሉ በእሁዱም ስብሰባ ካሉበት በእስካይፕ ተመሳሳይ መልክት ለተሰበሰበው ሕዝብ ግልጽ አድርገው ተናግረዋል። ሲደመድሙም በጉርሻ መልክ በሚሚጣ ገንዘብ እና አብሮት ከሚጎሰመው የሰውን ልጅ ክብር ከሚነካ የገንዘብ ስጦታ (ጎመን በጤና) ይልቅ በሃቅ በራሱ ከሕዝቡ ከሚገባው ገቢ እና አስተዋጽዎ የሚዘጋጀው የእስፓርት ዝግጅት በዓል የኢትዮጵያዊነትን ክብር አልቆ የሚያሳይ መሆኑንም አስጨብጠዋል። የእስፓርት ፈደሬሽኑ ከፓለቲካ፡ ከግል ጥቅም ከማንኛውም ሃይማኖት እና የጾታ ልዩነትን በሚከለክለው ሕግ ታዋቂነትን ያገኘ በመሆኑ ፈደሬሽኑ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ቤት ነውም ብለዋል። እሳቸውም እንደሚታወቀው ምንም እንክዋን በፓለቲካው መድረክ ተሰማርተው የማይታወቁ ቢሆኑም የአገራቸውን እና የወገናቸውን መቀራረብ አንድነቱን ሽቦ በእስፓርት መድረክ ሲንከባከቡት እና አሁንም ቀጥለውበት እነሆ የእስፓርት ፈደሬሽኑ ሊቀመንበር ሊሆኑ ችለዋል። ከትልቁ ምስክር አንዱ በዚህ መልክ ለአገራቸው እና ለሕዝቡ ስላደረጉት አስተዋጽዎ በእስፓርት ፈደሬሽኑ ውስጥ የነበሩ አንዱን ቡድን ባዳ ሌላውን ወንድም በማድረግ ለሃያኛው በአሉ በሂውስተን በተደረገው ብዙሃኑ ተሰብስቦ ኢትዮጵያ ሲል፡ ወጣቱ ኢትዮጵያዊ የድግስ ሽታ እና የጭፈራ አዳማጭ አድርገውት በነበረ ጊዜ ቡድን ተብሎ እንዳይመዘገብ በፈደሬሽኑ ተደርጎ በነበረ ጊዜ ከዲሲ እና አካባቢው፣ አቶ ጌታቸው ተስፋዬ ነበሩ ታግለው በዓሉ ካለፈም ቢሆን ቡድኑ ወደ ፈደሬሽኑ ያስገቡት እና ሰላም የፈጠሩት። እንግዲህ በፓለቲካው መድረክ የአገሩን ጉዳይ አስመልክቶ ሲሳተፍ ሌላው ደግሞ በእስፓርት መልክ አስተዋጽዎ ያደርጋል ማለት ነው።
በቦታው በስብሰባው የተገኙት የእስፓርት ፈደሬሽኑ ምክትል ሊቀመንበር ልጅ አብይ ኑርልኝ፡ በቦታው ለተገኘው ሕዝብ በፈደሬሽኑ ላይ በግለሰብ አማካኝነት ማለትም ከዋሽንግተን ዲሲ የሚፈጸመው ሕገ ወጥ ስራን አስመልክቶ ሕብረተሰቡ በግልጽ እንዲያውቀው በሚገባ ከተጨባጭ ማስረጃ ጋር በተቀነባበረ ገለጻ አቅርበዋል።
በሚቀጥለው ስለ እስፓርት ፈደሬሽኑ ታሪክ ፡ ስሙ እና አርማው የሕዝብ ስለሆነ በሕግ ያስጠይቃል፡እና የዳልስ ፎርት ውርዝ ንዋሪ ለፈደሬሽኑ ስላደረገው ብቸኛው እና ግዙፍ አስተዋጽዎ ፡ አቶ ጌታቸው ተስፋዬ እና በእስፓርት ስም ለወገናቸው የሰጡት አገልግሎት በሚል አርእስት እስክንገናኝ ደረስ ሰሙኑን አማላክ በሰላም በያለንበት ሁላችንን ይጠብቀን። አሜን!!!

ESFNA,gatway to all Ethiopians!

Saturday, March 24, 2012

Call for unity by International Ethopian Women Organization Washington D.C.

ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ድርጅት

ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ድርጅት ለማርች 24 ከቀኑ 12ፒም እስከ 4ፒም ድረስ፣ በአገራችን ወቅታዊና አንገብጋቢ ጉዳዮች ላይ ለተግባራዊ መፍትሄ ልዩ ትኩረት ሚሰጥ የውይይት መድረክ አዘጋጅተናል።

     ዛሬ  የኢትዮጵያውያን ሴቶች የሚገኙበት አሰቃቂና አሳፋሪ ሁኔታ የአገራችን ተጨባጭ ገፅታ ነጸብራቅ ነው።  ስለሆነም፣ የኢትዮጵያውያን ሴቶች ብሶት የአገር ጉዳይ መሆኑን በመገንዝብ የቁርጥ ቀን ኢትዮጵያውያን በሙሉ በዚህ
ልዩ ዝግጅት ላይ ተሳታፊ ትሆኑ ዘንድ በአክብሮት እንጋብዛለን።
 
 ቦታው፣ 1610 ኮሎምቢያ ሮድ ዋሽንግተን ድሲ  ኖርዝዌስት።
ቀኑና ጊዜው በድጋሜ ማርች 24 በዚህ አገር አቆጣጠር  ከ12ፒም እስከ 4ፒም ድረስ።
                 
                 የኢትዮጵያ ክብር በጀግኖች ልጆቿ ይከበራል።
                ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።
                ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ድርጅት።

Thursday, March 22, 2012

ESFNA's Town Hall Meeting In Dallas!!!


DFWethiopiancommunity.blogspot.com Supports ESFNA!!!!
The following press release is from ESFNA.

esfna.net
Thank you
To ESFNA Sponsors:
Ethiopian Airlines
Western Union
On behalf of the Ethiopian Sport Federation in North America (ESFNA) I would like to thank you for so kindly sponsoring our annual summer tournament for the past several years. Your support has significantly contributed to the growth of ESFNA to a point where it has become the most favorite annual destination of tens of thousands of Ethiopians in North America and indeed from around the world.  

This year in Dallas, our goal is to attract over 100,000 attendees between July 1st and July 7th to enjoy the week-long event.  ESFNA takes aim at creating a positive immigrants experience by using an annual amateur soccer and cultural events as a vehicle.  ESFNA also believes education is a cornerstone of any society; hence we provide opportunity for the youth through our educational programs:  scholarship funding, mentorship and internships. Our community outreach program includes donations for natural disasters, and famine relief.  Since we are a low and moderate income community, we rely on your continued support to make this event possible.
I look forward to speaking with you more about this year’s event in the upcoming months.

Sincerely,
Getachew Tesfaye
ESFNA, President   










Press Release                                                                          

ESFNA Welcomes EHSNA Decision

March 12, 2012

The Ethiopian Sports Federation in North America (ESFNA) recognizes and welcomes the decision of The Ethiopian Heritage Society of North America (EHSNA) to postpone their 2012 gathering to not conflict with our traditional July 4th celebration tournament week.  This change of date was reflected in the press release issued by EHSNA on February 29, 2012.  We feel this decision bolsters all Ethiopians and those that support ESFNA, to celebrate our tournament and events, in unison, during the first week of July, 2012 for the 29th year in a row.  

ESFNA, with more energy than ever, is working very hard to make Dallas 2012, from July 1st to July 7th, 2012 a great success.  We are anticipating the biggest gathering of Ethiopians in the history of our storied organization.  The only one of its kind, ESFNA is nearing its 30th year of existence and Dallas will be the beginning of a yearlong celebration to commemorate this tremendous milestone. 

Our goal for this year is for more than 100,000 Ethiopians to come to Dallas and make it a landmark year in which Ethiopians can show what we are capable of achieving when we work together.  We hope 2012 is a pivotal year in which Ethiopians in many facets can begin to find common ground and collaborate even more towards a better future for Ethiopians around the world. 

ESFNA would like to take this opportunity to wish EHSNA success in their 2012 Labor Day weekend event in Washington, DC.  Our heritage is vast and wide and EHSNA’s effort to expose our children born outside Ethiopia and non-Ethiopians to our marvelous history and traditions are very commendable.

Ethiopian Sports Federation in North America (ESFNA): 

 Bringing Ethiopians Together™

ESFNA prides itself in creating a unique stage where Ethiopians of all background, ethnicity, religion and political convictions can come together to celebrate our long enduring unique heritage and the diversity that has become our strength through the millenniums.  Our goal and vision through the past 29 years has been to maintain ESFNA’s annual festivities as the Mecca where ALL Ethiopians and supporters can come together once a year and create our own mini Ethiopia in the land of our refuge. 

Founded in 1984, ESFNA is a non-profit organization dedicated to promote the rich Ethiopian culture and heritage as well as build positive environment within Ethiopian-American communities in North America. Its mission is bringing Ethiopians together to network, support the business community, empower the young by providing scholarships and mentoring programs, primarily using soccer tournaments, other sports activities and cultural events as vehicles.  ESFNA, by virtue of its status is non-political, non-religious and non-ethnic. We adhered to this position all along because we are legally expected to take such a stance.

ESFNA Public Relations

Johnny G.Berhanu

email: yohannes23@gmail.com

Tel: 1 647 701 8527 

Saturday, March 10, 2012

ብርሃኑ ነጋ እንኳን እና የማይጨው ጦርነት ለማወቅ ቀርቶ 14 ዓመት ሙሉ አፍንጫው ስር ተቀምጦ ዜጎች በሰቆቃ ሲያሰቃይ የነበረውን የወያኔ ሥርዓት እንኳ ዕውቀት አልነበረውም።


 Getachew Reda. 

http://www.ethiopiansemay.blogspot.com/getachre@aol.com

ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ከቅንጅት መፍረስ ጀምሮ የድርጅትም ሆነ የግሉ በሕዝብ ፊት የሚጽፋቸውም ሆነ የሚናገራቸው ነገሮች እርስ በርሳቸው የሚጣረዙ እንደሆኑ ልብ ብላችሁ የተከታተላችሁት ዜጐች የምታውቁት ጉዳይ ስለሆነ ዝርዝር ውስጥ አልገባም (ዝርዝሩን ለሚፈልግ ስለ ብርሃኑ የጻፍኳቸው ጽሑፎች በዚህ በኢትዮጵያ ሰማይ ድረግጽ ፈልጎ ማንበብ ነው::

ሰሞኑን እንደተከታተላችሁት የግንቦት 7 መሪው ብርሀኑ ነጋ እና በስተእርጅና ከኦነግ ጋር አዲስ ፍቅር የያዘው መሆኑን የገለጸልን ሌላው ዶ/ር ደግሞ ጌታቸው በጋሻው አብረው ከኦነጐች ጋር በየቦታው በመዞር በዓለም ውስጥ አሉ በሚባሉት ውድ ሽቶዎች (ፐርፉዩም/ኮለን) ታጥቦ የማይለቀውን የኦነግን ክርፋት ሸፋፍኖ “ስጋኹ ወደሙ” ሚያቆርብ ቄስ ይመስል በየአዳራሹ “እንደምን ዋለችሁ?” በማለት የኦነግ ማንነት በመካብ ኢትዮጵያውያኖችን “በባዶ እጅ ቆመው የሚፈክሩ ባዶ እጅ ፎካሪዎች!!!!!” በማለት የኢትዮጵያን ልጆች ሲዘልፍ ኦነግን ሲያሞግስ አድምጠናል። “ቆሞ ባዶ እጅ ፎካሪ” ተብሎ በጌታቸው በጋሻው አየተዘለፈ ያለው ኢትዮጵያዊ እኮ ጌታቸው በጋሻው ዘንግቶት እንደሆን አንጂ “ጠመንጃ ይዞ አርባ ዓመት ሙሉ የባዶ እጅ ፈካሪዎችን አገር ለመማረክ አንዴ አስመራ እንዴ ኬኒያ አንዴ ሶመሌ፤ አንዴ ጫካ ውስጥ ሲርመሰመሱ የመሸባቸው የጌታቸው በጋሻው አርበኞች የኦነግ መሪዎች ጠመንጃቸው “ባዶ እጁ ለቆመው ፎካሪ” አስረክበው በመፈርጠጥ “አስመራ፤ሜኔሶታ እና ስዊድን” የመሸጉ መሆናቸው ዶ/ር ጌታቸው በጋሻው ማወቅ አለብህ።

ካወቅከው ደግሞ “ወገቤ ቁርጥማት ይዞኛል” ካላልክ በስተቀር እነሆ ሜዳው እነሆ ፈረሱ ኦነግን በመምራትም ሆነ በማማከር እና በማመስገን ከኢሳያስ አፈወርቂ እሻላለሁ ካልክ ጠበንጃቸውን ጥለው በመፈርጠጥ ክራባት አስረው ያሜሪካ ባቀላባ እየገመጡ በየዳራሹ ከብርሃኑ ነጋ ጋር በጉራ የሚያደነቁሩንን አርበኞችህ ኦነጎችን እንድትመራቸው እና የደነቆረው ጀሮአችንም እረፍት ያገኝ ዘንድ” ኦነጎችህ ይዘህ እሺ ካሉህ እንደገና ኢትዮጵያ ውስጥ ኼደው “ነፍጥ አልባ፤ሕዝብ አልባ ባዶ እጃቸው ቆመው የሚፈክሩ” የምትላቸውን ኢትዮጵያውያኖች እንዲሞክሯቸው እንድትመራቸው ጥሪያችንን እናስተላልፍልሃለን። ቢሞክሩትስ ቢሆን ያው አንተ እንዳልከው “ደግሞ ደጋግሞ የማይሰራ ነገር በዚህ አገር ምን እንደሚባል አንተ እና ኦነጐችህ ታውቁታላችሁ አይደል?” ፕፍ! ዋይ አነ ጓል ሓጎስ! ትል ነበር ወላጅ እናቴ እንዲህ ያሉት የከረፉ ጉረኞችን ወፍጮ ቤት እህል ስታስፈጭ የሚደነፉ ሰዎች ስትሰማ!

አሁን “በቀላሉ ጡሮታ አልወጣም” ወደ የሚለንን “የተራራ ተፈላሳፊው” ወደ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ እንመለስ። ሰሞኑን አርሊነግተን- ቨርጂኒያ የሚቀጥለው ገበያቸው ሚውለው ደግሞ ዋሺነግተን ዲሲ ልንዞር ነው እያሉ ነው። ኦነግን ለማሻሻጥ እንደ ‘ማጂላን’ ዓለም ሙሉ ሊዞሩ ነው ማለት ነው። መዞር የማይቻላቸው “ባዶ እጃቸውን ቆመው በሚፎክሩ የፎካሪዎች አገር በተባለችዋ ኢትዮጵያ ብቻ ነው መዞር የማይችሉት እንጂ ሁሉም ቦታ ይዞራሉ! ”ባይችሉም ወኪላቸው እስክንድር ደስታ የተባለ የነ አረጋሽ አዳነ ዛሬ ደግሞ የነ ኦነጐች እና የነ ኦብነጐች አድማቂ ኮሜንታተር ወደ መሆን እየቃጣው እያለው የድሮው የሚኒሊክ መጽሔት አዘጋጁ እስክንድር ሊያሻሽጥላቸው ዝግጁ ነውና ብዙም የሚጨነቁ አልመሰለኝም። ዶ/ር ጌታቸው በጋሻውም እስክንድር ነጋን የኦሪት ራዕይ የሚያይ ነብይ አስመስሎ በምሳሌ ሲመስለው አድምጠናል። ሃሎ! ሃሎ! አጼ ሚኒሊክ በምትክዎ ሰዎቹ ገብተዋል፤እያደመጡኝ ነው?!

40 ዓመት በስብሶ የከረፋ የኦነግ ፖለቲካና የሻዕቢያ ሴራ ለመሸጥ ገዢን ለማፈላለግ ከሚንደፋደፉት “የ1983ቱ የወያኔ ሁለተኛ ዙር አስፈጻሚ ቡድን” የሚመስሉ ጥቂት ሰዎች መካካል ብርሃኑ ነጋ ነው። ብርሃኑ በቨርጂና አርሊነግተን ውስጥ ስለ ኢትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያዊነት ምንነት ሲጎነታትል አድምጠነዋል። ‘ዛሬ..”ይላል ብርሃኑ ነጋ ንግግሩን ሲጀምር፡ ዛሬ ኢትዮጵያ ሚያሰኘንን እና ማንነታችንን ልጎነታትል ነው የመጣሁት፡ ሲል ይጀምርና ታሪካችንን ማንነታችንን ከሚያወቀው በላይ አወቅሁ ብሎ መጎንተል ብቻ ሳይሆን ሲዘልፈን ዋለ። ፈረንጅን የዋህ እና ቅናት እና ምቀኝነት የሌለው ፍጡር አስመስሎ (ያውም በቅናትና በምቀኝነት በጥላቻ እና በቁሳዊ ውድድር መሪዎቻቸውን እና ዜጎቻቸውን ግጠው ጨርሰው የሌላውን ዓለም ሕዝብ የሚጨፈጭፉትን እኩይ ፍጡራንን እኮ ነው በማወዳደር የሚዘልፈን) እያሞጋገሰ ኢትዮጵያዊነት ባሕሪን ግን ያበሻቀጠበትን እና ሌሎችን የመሳሰሉ በክፍል ሁለት ሐተታየ በሚቀጥለው ሳምንት እመለስባቸዋለሁ።

ለዛሬ ግን የማይጨውን ጦርነት “ያፈርንበት ጦርነት” በማለት በማያወቀው ታሪክ ወይንም ኦነግን ለማስደሰት ወይንም ሌላ መልእክት ለማካሄድ ይሁን መላ ቅጡ በማይታወቅ ሁኔታ አባት አርበኞቻችንና በኩራት የታገሉለትን ጦርነት “ያፈርንበት ጦርነት” ሲል የተሳለቀበትን የማይጨው ጦርነትን እንመለከታለን። የብርሃኑ ነጋ የምሁርነት ችሎታው የት እንደሆነ ሳሰላስል አቶ አስተዋይ በቀለ የተባሉ ጸሐፊ አሲምባ ድረገጽ ላይ የጻፉትን አንብቤ ሙሉ ሌሊት ልቤ እስኪፈርስ ያሳቁኝን ጽሑፋቸው አስታወሰኝ እና እስኪ ላንባቢዎቼ ላካፍል አልኩኝ፡ ይኼውና “አይምሁር ! የትነውየምትሄደውሲሉትእንኳራሴንልቆረጥነው’ይላል፡፡የኢትዮጵያአምላክይቁረጠውናምንአለበትፀጉሬንልስተካከልነውቢልእውነቱንቢናገር ? ይሉ

እንደሙታንያልነቃናከብሔር/ብሔረሰብቁራኛያልተላቀቀድንባዣምምሁርየሰለጠነናያወቀመስሎትእንደኋላ - ቀርየከሰልባቡርጥቁርጢስእየተፋአገርን፣ኢትዮጵያዊነትንናሰንደቅዓላማንጥላሸትይቀባል፡፡

እውነትም አይ ምሁር! ብረሃኑ ነጋ ንግገሩ የከፈተው በለመደበት አሽሙር ነው። እኛ እና እሱ የምንባባለውን ስለምንግባባ፤ሌላው አድማጭ ሰለ ምን እያወራ እንዳለ ላይገባው ይችል ይሆናል። ኢትዮጵያውያኖች ዲፈንሲቭ ናቸው፤ ታሪክ ነካሾች ናቸው፤ወደ ኋላ እንጂ ወደ ፊት መመለከት አያወቁም፤ የኢትዮጵያ ታሪክ “ኮነተስትድ” ነው ወዘተ..ወዘተ ሲለን እና በማያውቀው ሲፈተፍት አዳራሽ ውስጥ የነበሩት ተጎንታዮቹ የማንጨብጨብ በሽታ ስላላቸው ሲጎነተሉም ያንጨበጭቡለት ነበሩ። እንኳን ታሪክ “አስሬ ዲሞክራሲ እያለ የሚያወራው የማይጨበጠው የማሞኝያ “Myth”ም ቢሆን “ኮንተስትድ” መሆኑን አላወቀውም። ይህ ሁሉ ሲጐነታትለን ብርሃኑ የረሳት እና ያላብራራት በርከት ያለ አሃዝ ያለው በውጭ አገር የሚኖር ኢትዮጵያዊ ሲሰደብም፤ሲጐነተልም አንገትህ ለመቁረጥ እየመጣሁብህ ነው ሲሉትም፤ሰንደቃላመውንም ሲሰድቡበት ያንጨበጭባል። በመዳፋቸው ሥር የተደበቀ ያልታወቀ የሚያሰጨብጨብ በሽታቸው ከምን የመነጨ እንደሆነ ብርሃኑ እዛቺው ደርሶ ለምን እናዳልነገርን አልገባኝም። አበሻ ተጠራጣሪና ምቀኛ ነው ይበለን እንጂ የዋህነቱን ከሚያንጨበጭቡለት “ገራ ገሮች” ለምን ማስተዋል እንደተሳነው አልገባኝም።

አፍ ይበሉበታል እንጂ ግፉ አይናገሩበትም” ይላሉ ወላጆቻችን። ብርሃኑ ነጋ እና የቺካጐ ኮሌጅ መምህር ጌታቸው በጋሻው ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያዊነትን ሲዘረጥጡ ሰንብተዋል። ብርሃኑ ነጋ እንኳን እና የማይጨው ጦርነት ለማወቅ ቀርቶ 14 ዓመት ሙሉ አፍንጫው ስር ተቀምጦ ዜጎች በሰቆቃ ሲያሰቃይ የነበረውን የወያኔ ሥርዓት እንኳ ዕውቀት አልነበረውም። “ወያኔ እስረኛን ቶርች/ሰቆቃ ሚፈጽም መንግሥት መሆኑን ገና ዛሬ እስር ቤት እንደ ገባሁ የሚሰቃዩ ሰዎች ሲጮሁ ከስየ አብርሃ ጋር ሆነን ክፍላችን ውስጥ ሳዳምጥ ነው ለመጀመሪያ ጊዜየ ነው ያወቅኩት” ሲል መጽሐፉ ውስጥ የጻፈ የወያኔ ማንንት የላወቀ የምሁር ደንቆሮ ከስንት ዓመት በፊት የተከናወነውን ስለ ማይጨው ጦርነት በማውራት “ያፈርንበት ጦርነት”- ሲል አወቅኩ ብሎ “ኢትዮጵያዊነትን” በመጎንተሉ እገዛ አድርግልን ያሉትን እገዛ ለማድረግ ሞክሯል።


ዛሬም ሰሞኑነ ኦነግን በማሻሻጥ ረድፍ የተያዘው ዘመቻ ስንመለከት ሁለተኛ የወያኔ ዙር ታሪክ ለወደፊቱ የሚደገም ይመስላል። ትዝ ይላችሁ እንደሆነ በ1928 ዓ.ም. መጋቢት ወር ውስጥ ከወራሪው ኢጣሊያ ጋር በተደረገው ጦርነት ንጉሡ ከማይጨው ጦርነት በመሸሽ ሕዝብን ለጠላት አገርን ለውርደት አጋልጠው ሰጥተዋታል፤ በታሪካችን ከጦርነት አውድማ የሸሸ መሪ ማየት የመጀመሪያው ንጉሥ ናቸው በማለት ከእርሱ በፊት የጣሊያን ፕሮፓጋንዳ አራጋቢዎችና ሌሎችም ለየግል ምክንያታቸው ውዥምብር ሲነዙ የነበሩትንም ተመሳሳይ የስም ማጥፋት ዘመቻ ሲያደርጉ ተደምጧል። ታሪኩ ግን ሐቅ ሆኖ መመዝገብ አስፈላጊ ስለሆነ፤ ንጉሡ የተሳተፉበትን ጦርነት በሌሎች ወገኖች በኩል የተዘገቡትን የታሪክ ሰነዶች አፈላልጎ ማንበብ ነው። በመጪው መጽሐፌም ይህንኑ ስላካተተ በዛው መመለክት ነው። "ከማይጨው (የሰሜኑ) ጦርነት በፊት ንጉሡ ቆራሔ (ምሥራቅ) ላይ ከጣሊያን ጦር ጋር ገጥመው ድል ማድረጋቸውን እንደመነሻ አድርገን ጠላት በእግር ጦር አልሆንለት ሲል ጥቅምት 23 ቀን 1928 ዓ.ም. ቦምብና መትረየስ የጫኑ 20 አይሮፕላኖችን በማሰለፍ ቆራሄ ላይ ብዙ ጀግኖችን በአይሮፕላን ገድሏል። ከነሱ መሃል አገራቸውን ኢትዮጵያን ሲከላከሉ በውጊያ ላይ የሞቱት ጀግና ግራዝማች በኋላ ደጃዝማች አፈወርቅ ወልደሰማያት የማዕረግ ስም ለመሥጠት ጂጂጋ ተመልሰው በመሄድ የደጃዝማችነት ማዕረግ ሠጥተዋቸው ተመለሱ። ንጉሡ ከነፃነት በኋላም ለሟቹ ጀግና ለደጃዝማች አፈወርቅ ወልደሰማያት መታሰቢያ እንዲሆን ጂጂጋ ላይ ሐወልት አቆሙላቸው።ሐወልቱ ግን ወያኔዎች መንግሥት ሆነው ሥልጣን ከያዙ በኋላ በወቅቱ የወያኔ የፌደራሉ ፓርላማ አፈ ጉባኤ በመሆን የኢትዮጵያን ሰንደቃላማ ብልግና በተሞላበት አንደበት ሲዘልፍና ሲያበረታታ የነበረውበኋላ ወያኔን ከድቶ አሜሪካ አገር ጥገኝነት ጠይቆ ዛሬ የኦነግ ደጋፊ ሆኖ በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኘውሐሰን አሊ” እና የሽግግሩ መንግሥት የጉባኤው አባሎች የነበሩ ሶማሌዎችም ኦሮሞዎችም አንዳንድ የደቡብ ሕዝቦች (የሃዲያ ተወካይ አቶ…መስቀሌ) እና የመሳሰሉ ተወካዮችም እየተፈራረቁ አዳራሹ ውስጥ የአገሪቱን ታሪክና የአገሪቱን ሰንደቃላማ "የነፍጠኛ የክርስቲያኖች ባንዴራ" “ይኽች ሰንደቃላማ በዓለም ፊት አዋርዳናለች” (አንድ በዕድሜ የሸመገሉ የኦሮ ሞ ተወላጅ ባስተርጓሚ እየተናገሩ ነበር እንዲህ ያሉት። ታሪኩን ለማየት ኢሳት ቲቪ የተባለው መገናኛ “ከታሪክ ማሕደር” በሚል ርዕስ ‘በዩ ቱብ’ ኢንተርኔት http://youtu.be/qJU_R8lEn5w ላይ የለጠፈውን በመክፈት ያድምጡ። ) እያሉ በመዝለፋና አፀያፊ ስላቅ በመሳለቅ በወያኔ ጋሻ ጃግሬነት ሲጋጋሉ የነበሩት በጫካ ደመነፍስ የሚጓዙ እነኚህ የዘመኑ የወያኔ ሶማሌዎችና ኦነጎች ለደጃዝማቹ የቆመውን ሐወልት በ1983 እንዲፈርስ አድርገዋል።



ይህ ፀረ ኢትዮጵያና ጸረ አርበኞች ዘመቻ የተሠራ አልበቃ ብሏቸው መሪያቸው መለስ ዜናዊ የኢትጵያን ሰንደቃላማ “ጨርቅ” እያለ “የነፍጠኞችን አሳፋሪ ተረት እና ታሪክ የመላ አገሪቱ ሕዝቦች ታሪክ አድረገው ሲያቀርቡ…” እያለ መለስ ዜናዊ ሲያሾፍ “የአክሱም ሐወልት ለወላይታው ምኑ ነው?” ብሎ በቀደደላቸው የአገር ማዋረድ ሴራ፤ ሶማሌዎቹ እና ኦሮሞወቹም ፓርላማ ተብየው ተሰብስበው ‘እነዚህ ጀግኖች አባቶቻችን አያቶቻችን የምትሏቸው የኔን አባቶችና አያቶቼን የገደሉ አይደሉምን?” እያሉ የአገሪቱን አንድነትና ደህንንት ከጠላት ጋር ተዋድቀው በመከራ የገነቡትን የኢትዮጵያ አርበኞችን ሲቦጭቁና ሲሰደቡ የፈቀደ እና በጦርነቱ ወቅት ጠላት ገድለው አገር እስከብረው የተሠውበት የጀግኖች ሐውልት ማስታወሻ እንዲፈርስ ተደረገበትን ታሪክ ስናስታውስ የዛሬውን የብርሃኑ ነጋ በኩራት ብዙ ጀግና የተዋጋበትን የማይጨውን ጦርነትን “ያፈርነበት ጦርነት” በማለት የወላጆቻችን ገድል አንኳስሶታል።


አዲስ አበባ ሸራተን ሆቴል መለስ ዜናዊ ጋር ታምራት ላይኔ ጋር ሆኖ ዊስኪ ሲያንቃርር እነ ታየ ወልደሰማያት እነ አሰፋ ማሩ እነ አበራ የማነ አብ እነ ፊታውራሪ ዶሪ እነ ፀጋየ ገብረመድህን ደብተራው….የመሳሰሉ ጀግኖች እስር ማጎርያ ቤት ጨለማ ውስጥ ሲሰቃዩ እሱ ክራባት አስሮ አምሮበት ሸራተን ሲዝናና ሙዚቃ አምሮት ሲወዛወዝ ከርሞ ዛሬ የማይጨው ጦርነትና ታሪካችነን ሲያንኳስሱብን ያዳመጠውን የዱርየዎች ዘለፋ እራሱን ሳያሳፍረው አሁን ጀግኖቻችንን አፈርንባቸው እያለ ያንኳስስ እንጂ የኢትዮጵያውያን ጀግኖች በማይጨው ጦርነት ላይ ተመብርክከው ሳይሆን ቆመው ነበር የሞቱት። መረጃውን “The rape of Ethiopia” 1936 by A J Barker published 1971 ስንመለከት ያለ አይሮፕላን በባዶ እግራቸው በእሾህ እና በጠጠር ድንጋይ እየተወጉ፤ ዛፍ ላይ ወጥተው የኤርትራውያን ባንዳዎችን እና ጣሊያኖችን አምባላጌ እና ባካባቢው በመትረየስ ያርበተበቱበትን የጀግኖች አንደበት እዚህ አስፈላጊ ስለሆነ ልጥቀስ እነሆ ተከታተሉኝ።


Massacre at Lake Ashenge ከሚለው እንጀምር “…As the causality rates soared and major battles continued to be lost, Ethiopian peasant spiders began to drift back to their villages. Haile Selassie was forced to launch a great attack, led by himself. From 7am to 8am Haile Selassie’s men kept up a furious onslaught brilliantly supported by the fire of a few machine guns and batteries they had. The battle continued to sway backwards some of the Italian forward positions were over run. But, they were bombed by Regia Aeronautica and harassed by several thousand Azebo Gallas who swooped down like a voltures. When the Ethiopian worriers picked up their weapons to mrach south towards Lake Ashange and Quaram, few of them has tested food for more than thirty-six hours. Italian bombers had prevented any supplies getting through to them by bombing and spraying poison anything which moved and by spraying the roads and tracks leading to Mai Chew. It was no longer a war for the Italian airmen-it was a game…it was a massacre…(une victoire de la civilisation ,pp 45). Indeed it was a massacre, when the evening closed in and the last of the planes flew back to Makalle, the plain of of Lake Ashange was strewn with thousands of corpses. ..”


ይልና ታሪክ ዘጋቢው ሲጽፍ ስለ አንድ ጀግና ኢትዮጵያዊ እና ኢትዮጵያዊነት ምን ማለት እንደሆነ በማይጨው እንደ ብርሃኑ ነጋ አገላለጽ ያፈርንበት ሳይሆን በክብር የኮራንበት ጀግንነታችን እንዲህ ሲል ታሪክ ጸሃፊው ይተነትናል “That evening, Haile Selassie sent a message to his wife: from five in the morning until seven in the evening our troops attacked the enemy’s strong positions, fighting without pause. We also took part in the action, and by the grace of God remain unharmed. Our chief and trusted soldiers are dead or wounded. Also our loses are heavy, the enemy too has been injured. The Guard fought magnificently and deserves every praise…”


The Negus had a good reason to be proud of his troops. One captured Ethiopian with bullet wound in the head who was interrogated by the Italians obviously had not long to live. But he faced his captures with dignity.


Who are you? He was asked
“THE COMMANDER OF A THOUSAND MEN”
why don’t you lie down on that stretcher? The Italians don’t do not harm their prisoners”
“I PREFER TO DIE ON MY FEET. WE SWORE TO THE NEGUS THAT WE WOULD CAPTURE YOUR POSITIONS, OR DIE IN THE ATTEMPT. WE HAVE NOT WON, BUT WE HAVE DIED. LOOK!
The Ethiopian pointed to the valley littered with corpses.” (The Rape of Ethiopia 1936 A j.Barker)


እንግዲህ አስታውሉ፡ ባይሮፕላን ቦምብ እና ከሰማይ የሚረጭ መርዝ ምክንያት እየተጠቃን ባናሸንፍም ላገራችን እና ለንጉሳችን የገባነውን ቃል አክብረን መሞት ክብር ነውና በቁም እንጂ ተምበርክከን አንሞትም! ወሳንሳ ላይ ተጋድሜ አልሞትም እንደቆምክ በክብር እሰናበታለሁ! ያለውን የማይጨው ጀግኖች ወላጆቻችን የገድል ታሪክ በውጭ ጸሐፍት ተጽፎ በኩራት ስታነቡ ብርሃኑ ነጋ በጀግኖቻችን “አፍረናል” የሚል የቅጥረኛ ዝባዝንኬው ምንን ያመላክታችኋል? ተሸነፍን የሚል ከሆነም የመሸነፋችን ምክንያት ከላይ የሚታዩት የባንዳዎች ፎቶግራፋ እና ሰላዮች እንዲሁም ካይሮፕላን መርዝ እና አንድ ጊዜ 9፣ 15፣18 ጥንድ ጥንድ እየሆኑ ባይሮፕላን ላይ የኤፕሪት ውሃ/መርዝ የሚረጭ መኪና ጭነው ሰፊ በሆነው አገር ላይ ሞትን ከሚያመጣ ከረቂቅ የዝናብ መርዝ ሲሸሽ በረሃብ ተጠቅቶ ጦርነት አድክሞት የሚጓዛው ጀግና መንገድ ላይ ጠብቀው ብልቱን ሲሰልቡትና ሲያርዱት የነበሩትን ለወራሪ ጣሊያን ያደሩ ኦሮሞዎች ምክንያት መሆኑን ማወቅ ነበረበት።"የሰውን አገር ሊቀማ ነፃነት ገፍ ከመጣው የጋራ ጠላት ጋር ሲዋጋ ቆይቶ ድል ሁኖ ለሚመለስ ወገን እህል ውሃ ማቀበል ይኸውም ቢቀር መንገድ መርቶና ሸኝቶ መሰደድ ሲገባ ቁስለኛ ተሸክሞ በደከመ ጉልበቱ በተራበ አንጀቱ የሚጓዘውን ሠራዊት


በየቦታው እያደፈጠ መግደል ይቅርታ የማይሰጠው የጭካኔ እና አገርን የመክዳት ገበን/ወንጀል ነው።ታድያ ማፈር ያለበት ማን ነው? ከጠላት ጋር ያበረው አገሩን የወጋ ከሃዲ አይሁዳ ወይስ ሳይንበረከክ ቆሞ እየተዋጋ የሞተው? ከብርሃኑ ነጋ እና ምሁር ነኝ እያሉ ከሚለፋደዱት ሁሉ መልስ እንጠብቃለን።


እንደው ለነገሩ የ አፄ ሃይለስላሴ ታሪክ በሚለው መጽሐፋቸው ክቡር አቶ በሪሁን ከበደ እንዲህ ይላሉ “ይህንም የመሰለ ታላቅ ጦርነት የተደረገው የወታደርነት ክብር እንዳይዋረድና የኢትዮጵያም የዠግንንት ታሪክ እንዳያድፍ ለመጋደል ነበር እንጂ የድሉ አክሊል በጣሊያን እጅ የሆነው ጣሊያን በብሬቪና በቶሪኖ ፋብሪካ አቋቁማ መድፍ መመትረየስ ታንክና ቦምብ የጋዝ መርዝና አይሮፕላን በሠራ ጊዜ ነው። እንዲያው ለነገሩ ኢትዮጵያና ኢጣሊያ ጦርነት ካደረጉት ጀምሮ በማይጨው የተደረገውን የመሰለ ጦርነት ከቶ ተደርጐ አያውቅም ይባላል። …አንድ የጦር አይሮፕላን ሳይኖራት የገጠመቺው 7ወር ሙሉ የተዋጋችው በ7ኘው ወርም ድል ለመሆን የበቃችው በሠራዊት ብዛት በመሳሪያው ጥራት በሰማይ ላይ በሚወርደው በቦምብ ጉዳት ሳይሆን “በዓለም በተከለከለ የመርዝ ጢስ እንደዝናብ በማዝነቧ ነው። ይህንንም ጢስ ያዘነበችው ጦርነት ለማድረግ በተሰለፈው ሠራዊት ብቻ ሳይሆን በሰላማዊ ሕዝብና ሳር ነጭተው ውሃ ተጐንጭተው በሚኖሩት የቀንድና የጋማ ከብቶች ጭምር ነው።የፈረንሳይን የሚያህል ትልቅ መንግሥት በጀርመን ወታደር ድል ሁና የተወረረችው በ63 ቀን ነው። ሌሎቹም አውሮፓ አገሮች የተወረሩት ከዚህ በአነሰ ጊዜ ነው። ይኸውም ጣልያን በኢትዮጵያ ላይ እንዳደረገችው የመርዝ ጢስ ሳይረጭባቸው ነው።”

ደ/ር ብርሃኑ ነጋ ይህ ታሪክ ያውቀዋል? ያፈርንበት የማይጨው ጦርነት ምኑ ላይ ነው? ጀግንነት ቢወረስ (በወ/ሮ ሠናይት ሃይሌ) የተጻፈ መጽሐፍ ብርሃኑ ነጋ አንብቦት ይሆን? ወላጆቻችን የነገሩን ታሪክ ሌላ ብርሃኑ ነገ አርሊነግተን ድምጽ ማጉያ ይዞ ስለ ኦነጐች ደላላ ሆኖ በአሻሻጭ የሚዘላብደው የማንነታችን ጉንተላው ሌላ። እውነትም አይ ምሁር! እስኪ ልድገማችሁ በዚህ አስቄአችሁ ልሰናበት።“ አይ ምሁር ! የትነው የምትሄደው ሲሉት እንኳ ‘ራሴን ልቆረጥ ነው’ ይላል፡፡ የኢትዮጵያ አምላክ ይቁረጠውና ምን አለበት ፀጉሬን ልስተካከል ነው ቢል እውነቱን ቢናገር? አይ ምሁር! እውነትም አይ ምሁር! አመሰግናለሁ።ጌታቸው ረዳ

Wednesday, March 7, 2012

Honoring Women Freedom Fighters and All Working Women!!!!

By Yeharerwerk Gashaw

The Pan-African Connection Bookstore., Art Gallery and ResourceCenter
828 Fourth Ave., Dallas Texas, 75226
(New Location Across From Fair Park Music Hall)
Celebrates Women’s History Month
Honoring All Working Women and Women Freedom Fighters
Your headquarters for Books, posters, magnets, T-Shirts, Positive Greeting Cards for Womens History month and more!
   
Also,
Join us this Saturday March 10,  3 p.m.
Jewelry Making 101
Learn to make Earrings and Bracelets
Supplies provided  Cost: $5.00
Call 214-943-8262 to reserve space
 Sunday March 11, 3 p.m.
Children's African Culture Class
Featured 'HeRoe'
 Marcus Mosiah Garvey 
Born in Jamaica, Marcus Garvey was an orator for the Black Nationalism and Pan-Africanism movements, to which end he founded the Universal Negro Improvement Association and African Communities League. Garvey advanced a Pan-African philosophy which inspired a global mass movement, known as Garveyism.
Hosted by
Community Volunteers
Skits, Arts and Crafts and African Art and Culture Presentations
Refreshments will be served
Free and open to the public

Mark Your Calendar for Womens History Month Programs on
Thursday March 29, 7 p.m., Celebrate Your 'Hair-itage'
Open Mic on stories and poetry on love, beauty, pain and  politics of Black Hair
Saturday March 31, 7 p.m., Womens History Program
Short film, ' You have Struck a Rock', Commemorating the contribution of South African Women to the anti-apartheid movement,  and Presentations honoring African women freedom fighters in America, Africa and around the world
Theme: African Women "Then Ancestors are Calling"Organize For a United States of Socialist Africa Now!

Saturday, March 3, 2012

18th Annual Black Women's Film Festival!

"We support South Dallas Cultural Center"
 Yeharerwerk Gashaw

 
BLACK CINEMATHEQUE DALLAS
and the South Dallas Cultural Center
18th Annual Black Women's

18th Annual Black Women's
Film Festival
 

  Black Women’s History

March is Women’s History Month

Join us in Celebrating

 Since its inception in the early twentieth century, (International Women’s Day) now called Women’s History Month has been rooted in the struggle for economic justice, growing out of local demonstrations by women workers demanding shorter hours, better pay, voting rights, peace, as well as, an end to poverty, hunger and white supremacy.

 

As the nation reflects on the contributions of women to American society, Black Cinematheque Dallas joins the SDCC asking the question."What is the image of the Black woman in the media and how can Black women control it?".

 

 

Miz Marilyn Clark

 

 

Let's Rock Black History Every Day

 

Film Festival Schedule

                                       Friday, March 16, 2012 7:30PM

Image Detail

Sonia Sanchez:Shake Loose Memories  by Jamal Joseph  60 min.

Sonia Sanchez- poetry icon, professor emeritus at Temple University, mother, co founder of the Black Arts Movement, pioneer of the Black studies program at San Francisco State, and tireless fighter for human rights. She is a stuttering child from Alabama, abused step-daughter from Harlem, single mother struggling to raise her children, an artist, & a revolutionary battling oppression on all front

 

Miss Lizzie Devine  by James Ransom & Cherie Johnson: 3 min.
Miss
Lizzie Devine a powerful and loving Sunday school teacher goes door to door  and picks up children for Sunday school—willingly or unwillingly. Say Amen, Somebody.

Image Detail

Girls Like Me by Kiri Davis  8 min.

What messages does our society give African American children about their value and worth as human beings? In her documentary, A Girl Like Me, 16 year old filmmaker Kiri Davis conducts interviews with her peers to explore the impact and consequences of corporate messages about identity, culture and history.

 

Sat.  Morning March 17, 2012 10AM-1 PM

Free Films for Youth
A morning of images on film and in the gallery along with cultural activities designed for our youth.Margaret Taylor Burroughs in her poem penned in 1968 asked "What Shall I Tell My Children Who are Black?" and in 2012 we are still asking the same question.

 

We will explore the power of derogatory words aimed at Black females and examine how these words are used daily in sports, TV commercials, cartoons, reality shows, in our homes, and on the street. In a society where artists are glorified for being gunned down, women admired for being naked while dancing on a pole and our children quoting lyrics to songs of death, how do we snatch our youth from the demons of corporate & street marketing?

 
Harriet Returns by Tamu Favorite: 8 mins.
Harriet Returns urgently returns to modern times to emancipate two young
wanna-be rappers
Happy to Be Nappy and Other Stories About Me: 5 mins.Did you know that nobody else in the world is just like you?
Image Detail
Breakin' In: The Making of a Hip Hop Dancer by Elizabeth St. Philip: 60 mins. This film goes behind the scenes to find the truth behind the highly sexualized images of women on tv/film.
 
Saturday Night, March 17, 2012 7:30 PM
Producers by Carmen Scott, Lenny Payan: 18 mins.
Danielle feels like the littlest person in the room. Her job as the script coordinator for a wildly popular television drama sounds exciting, but with a job description of "copy, collate, repeat," she doesn't quite agree. When producers introduce plans to shoot an ill-conceived "urban" episode of the show, Danielle finally feels compelled to use her voice.
Daisy Bates: First Lady of Little Rock: 60 mins.The education of African American children has always been an important issue for the Black community.  Today parents  are still struggling to give their childrean a 'quality education'  and teachers  continue to seek fair compensation and a voice in the educational process.  All across the country  public schools are closing, budgets are being cut while testing and charter schools are all the rage.
Image Detail
Back in 1957, the education system was a  ball of confusion when a Black woman named Daisy Bates stepped forward.  Mrs. Daisy Bates was a complex, unconventional(not scared), and largely forgotten heroine of the civil rights movement who led the charge to desegregate the all-white Central High School in Little Rock, Arkansas in 1957 . Can you say Little Rock 9?
In an age when portrayals of women in the media seem to have taken a dramatic leap backwards, films like Daisy Bates: First Lady of Little Rock represent a much needed change of pace
. We only get these images from independent media filmmakers who have a world view that does not aspire for Hollywood. It’s 2012 and the struggle continues!
 
WHERE:
South Dallas Cultural Center
3400 S. Fitzhugh Street   South Dallas, Texas  75210
Admission: $10 nightly; Saturday Morning FREE
 
 
 
For a complete listing of all events celebrating Black Women's Month at the South Dallas Cultural Center check out http://www.dallasculture.org/SDCulturalCenter/eventCalendar.asp

Invite you to the