Friday, December 9, 2011

urgent! የቅዱስ ሚካኤልን ደብርን እናድን ከቀማኞች!

በስመአብ ወወልደ መንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ ምስጋና ይግባው ለዛሬ ሁላችንንም ጠብቆ ላደረሰን አምላክ።

በየሐረርወርቅ ጋሻው።

ስለ እውነት ቁሙ! ስለ እውነት መስክሩ! በእውነቱ ብቻ ኑሩ! እውነተኛ መሆን በአምላክ ትዛዝ ብቻ መኖር ስለሆነ ነጻነት ነው።

Eyewitnes news ይቀጥላል በሚል ባለፈው ጥቆማውን አስመልክቶ የቅርበው ዘገባ የሚቀጥለው ሳምንት ይወጣል። ለዛሬ ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባ የቅዱስ ሚካኤል ደብርን እና ገንዘቡን እናድን በሚል አረስት ከላይ የተቀመጠው በዝርዝር ክዚህ በታች ይቀጥላል።




ዶክተር ግርማ ወልደሩፋኤልን እና አቶ አበራ ፊጣን ፡ ከፍተኛ ዘመቻ እያደረጉ ስለሆነ በየዋህነት እንዳንሳሳት ከአስመሳዮች እንድንጠነቀቅ ይረዳ ዘንድ ከዚህ በታች ያለውን ውነታ ለግለሰቦች ሳይሆን ለቤተክርስቲያናችን እና ለእኛ ለመላው ምእመናን ጠቃሚ ስለሆኑ ለራሳችን ስንል አገልግሎታቸውን ቀጥለው እንዲሰሩ በቦርድ ውስጥ እንዲቀጥሉ መምረጥ ይኖርብናል። እነሱ የሚጠቀሙት ወይም ተጠቅመው የሚያቁም እንዳልሆኑ በቤተክርስቲያኑ ለሁላችንም ግልጽ ነው። ሁዋላ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ እንደተባለው ስለሆነ ምርጫው እኛ ምእመናን በተለይም የቤተክርስቲያኑን ወጪ እየተጋራን የምንከፍለው አባልት ክርስቲያኖች እጅ ላይ ነው።
ሚካኤልን ቦርድ የሚመጣው እሁድ እንዳይመረጡ ካላደረግን ለፍርድ ቤት ቤተክርስትያኑን ያስወጣንውን ገንዘብ ሊያስከፍሉን እና ለልጆች ትምህርት ቤቱን እና ሕጻነ መዋያም ሊሰሩበት ስለሆነ ቢቻል ተፈራ ወርቅ አሰፋን ነገር ግን ሕዝብ ስለሚጠላው ካልሆነም የእኛን አላማ የሚያስፈጽሙትን ግለሰቦች በዶክተር ግርማ እና በአቶ አበራ ቦታ ማስገባት አለብን በሚል ትልቅ ዘመቻ እያደረጉ ነው። ቤተክርስቲያኑን አሁን እንዳለው በሰላም የእግዚአብሄር ቤትነቱ እንዲቀጥል የሃቀኞች ምእመናን ሃላፊነትንም ስለሚጠይቅ ከቦርዱ ጎን በመቆም አሁን ያሉት የቦርድ አባላት እንዲቆዩ ማለትም ዶክተር ግርማ እና አቶ አበራ ጭምር እነሱን መምረጥ ይኖርብናል በቦታው ተገኝተን የፊታችን እሁድ።

ዶክተር ግርማ ወልደሩፋኤል እና አቶ አበራ ፊጣ ለቤተክርስቲያናችን ብዙ መሰዋእትነትን ከፍለዋል። ከወዳጅ ከዘምዶቻቸው እስኪቀያየሙ ድረስ የቤተክርስቲያኑን ደህንነት እና የቤተክርስቲያንነት ወጉን መስመር ማስያዙን የወደቀውን በማንሳት የሰው ይሉኝታ ወይም አስመሳይነትን ሳይሆን ትክክለኛውን መንገድ ተከትለው ለቤተክርስቲያኑ ቅድሚያ ሰጥተው ብዙ ታሪክ ሰርተዋል። የቤተክርስቲያኑን ገንዘብ በአንድ ስብስብ ቡድን ስም ከተቀመጠበት በስማቸው ከተደበቀበት አውጥተው በትክክለኛው በራሱ በቅዱስ ሚካኤል ስም እንዲገባ ያደረጉ አፍ እና ወሬ የሃሰት የስም ማጥፊያ ዘመቻ እንደአንዳንዱ ወንድ ወይም ሴት ሳይስጨንቃቸው ትክክለኛውን ስራ በቆራጥነት ተወጥተውታል ያም ሃቅ ነው። ም እመናኑንም የቤተክርስቲያኑ ባለቤት አድርገውታል ከእነ ልጆቹ ይሄውም የአመጸኞቹን ልጆች ሳይቀር ስራ እና ተሳታፊነትን ከሃላፊነት ጋር እያስረከቡ ያም በስራ ከእነ ማስረጃው የምናውቀው ነው። የአመጸኞች ልጆችን ቤተክርስቲያኑን ቢያደሙትም ልጆቻቸውን ግን በደሞዝ እየከፈሉ ሳይቀር በበጋው ጊዜ ጥሩ ደብዳቤ ለሚማሩበት ዩንቨርስቲ በመጻፍ ጭምር ፍቅራቸውን እና ድጋፋቸውን የሰጥዋቸው ጥቂቶች አይደሉም። ቤተክርስቲያኑን የሚያምጹት እንክዋን ተው ልክ አይደላችሁም የሚልዋቸውን ሰዎች ልጆች ቤተክርስቲያን ውስጥ ሊያሳትፉ ይቅር እና ከናካቴው የማን ልጅ ነህ? የማን ልጅ ነሽ? እያሉ ምንም ቦታ ላይ እንዳይሳተፉ በርቀት በአይነ ቁራኛ ያዩዋቸው እንደነበረ ሃቅ ነው። እነዚህ ሁለት ሰዎች ቤተሰባቸው ሳይቀር መስዋእትነት ከማንኛውም የቦርድ አባላት ይበልጥ የከፈሉ መሆናቸውን ማንም የማይክደው ነው። በችሎታቸውም ቢሆን የቤተክርስቲያናችን ቅርስ ወይም (Asset) ናቸው። እነሱ ወደ ቅዱስ ሚካኤል ደብር ሲገቡ ቤተክርስቲያኑ በጣም መጥፎ አደጋ ላይ የነበረበት ጊዜ እንደሆነ እና ሁላችንም እነዚህን ሰዎች የፈተንናቸው ጊዜን ሁሉ የማይረሳ ነው። ያንን ሁሉ ተቁዋቁመው እነሆ ቤተክርስቲያኑ የድሮ ሰዎች በሚል ስም ዳልስ ብዙ ስለኖረ ብቻ በትገለይ በእየቤቱ ለከርሳቸው የሚሰበሰቡት ጥቆቶች እነሱ ብቻ የቤተክርስቲያኑ ባለቤቶች እራሳቸውን አድርገው የሚያዩት "የድሮ ሰው" በሚል ሁሉም የነሱን አስተሳሰብ የሚከተል ስለሚመስላቸው እከሌ አዲስ ነው እኛ የድሮ ሰው ስለሆንን እንነሳባቸው በሚል ሲያሳድሙ በእርግጥ ነጻ አይምሮ ያለው በአሱ የሚተማመን ሰው ዞር በሉ ነው ያላቸው። አዲስ የመጣ ኢትዮጵያዊ ወደ ዳላስ ፎርት ወርዝ ወድሞ ከመጣው የሚለየው ቀድሞ የመጣው ብዙ አመት ስለኖረ ሳይሆን ምን በኢትዮጵያዊነት ወይም በሃይማኖትስ ዙሪያ የሰራው ቁም ነገር እንዳለ ለሕብረተሰቡ በትገጨባጭ ሲያስገነዝብ ብቻ ነው። በሕብረት የተሰራ የሕብረት ውጤት ነው። ስለዚህ የቅዱስ ሚካኤል ደብር ሕዝቡ የሰተው እንጂ ቦርድ ውስጥ የነበሩት በገንዘብ እረገድ ሲጀመር የሰጡት የለም በአፍ ከማውራት ሌላ። ባዶ ሜዳ ዘረፋ ተገኘ ተብሎ ደግሞ ሲዘረፍ የነበረውን ጨዋ መጥቶ ከባለጌዎች ቤተክርስቲያኑን ሲያድን አዲስ የመጡት መፍትሄ ሆነው ተገኙ ማለት ነው። ባጭሩ ሁሉም አስተዋጽዎ አድርግዋል ብሎ ማለፉ በቂ ነው። ወይም የአንድ ቡድን መሸታ ቤት አድርገውት የነበረውን አጸያፊ አመራርን ፡ ገንዘብ ሲፈልጉ የድርጅት ስም ወይም የሌለ ክሊኒክ ስም እየፈጠሩ አይን እናበራለን ባአይሮፕላን እየዞርን ኢትዮጵያ ውስጥ ብለው የኦርቢስ ኢንተርናሽናልን ድርጅት ተግባርን የእነሱ በማስመሰል ሳይቀር ከቤተክርስቲያኑ ገንዘብ እያወጡ ሲበዘብሱን እንደነበረ የማንረሳው እና መረጃውም ከእነ ቼኩ በዚሁ ብሎግ ሳይቀር አውጥተን በሻምበሉ ሳይቀር የተፈረመውን ያስነበብነው ነው። ያንን ሁሉ የማን አለብኝነት አሰራር የግለሰቦች ቤት ተደርጎ ብዙ አጸያፊ ነገር ከሂውመን ትራፊኪንግ (human trafficking)ጀምሮ ሲሰራበት የነበረውን ቤተክርስቲያን ከዚህ ሁሉ አጸያፊ ተግባር ነጻ አድርገው የቤተክርስቲያንነቱን ማእረግ ያጎናጸፉት ናቸው በትክክለኛ አመራር። እነዚህ ሁለት ሰዎች ዶክተር ግርማ እና አቶ አበራ ፊጣ ፡ ለቅዱስ ሚካኤል ደብር ስር ነቀል ለውጥ ለማምጣታቸው ለምሳሌነት የሚጠቀሱ ሰዎች ናቸው። እነዚህ ሰዎች አሁን በሚመጣው እሁድ በሚደረገው የቤተክርስቲያኑ የቦርድ ምርጫ ተመልሰው እንዲመረጡልን እጸልያለሁ።

በቦርድ ውስጥ፡ በችሎታ እኩል መሆን የማትችሉ አንዳንድ ሰዎች ልትኖሩ ትችላላችሁ ያም ያለ ነገር ነው በሕብረተሰባችን በዳላስ ቦርድ አባላት ሲመረጡ ተመጣጣኝ ሰዎች ያለመመረጥ ጉዳይ። ስለሆነም ከአንዳንዶቻችሁ ጋር የእነዚህ ሁለት ሰዎች በእድሜያቸው ያካበቱት በትምህርታቸው፡ በእውቀታቸው እና በልምዳቸው የእነሱ እኩያ ባለመሆን በመካከላችሁ ያመራር ደረጃ ልዩነትን ወልድዋል። ነገር ግን በምእመናን በመመረጥ የተሰጣችሁ ሃላፊነትን በንጹህ ልቦና ከፈጣሪ ተቀብላችሁ በንጹህ አምነትን የመወጣት ግዴታ አለባችሁ። ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ እንዳስተማረው በሙሉ ልቡ ያመነ እና የተቀበለ በቃሉ እስከተመራ ደረስ መቻቻልን፡ በጎነትን መከባበርን እግዚአብሄርን ማስቀደምን መመሪያው እንዲሆን አስተምሮአል። እምነት ያለው እመንቱን አሳልፎ ሳይሰጥ በጽናት እስካስቀደመ ድረስ አገልግሎቱ ሁሉ ማንነቱን በተግባር ይመሰክርለታል። ስለዚህ ቤተክርስቲያናችንን የደሙትን በምድርም ሆነ በሰማይ ዋጋቸውን ከአንድ አምላካችን ያገኙታል ይሂም አጠራጣሪ አይደልም።

ቤተክርስቲያናችንን የሚተናኮሉ ሁሉ ብለውም ለብዙ ወጭ ያደረጉት የአገሩ ሕግ የአሜሪካን በሚፈቅደው መሰረት መመለስ አለባቸው። ለአይን ባንክ እና በዚህ መልሼ ለማንሳት ጊዜ ወሳጅ ስለሚሆን ባጭሩ ስጦታ እያሉ የተከፋፈሉት ሁሉ በቂ ማስረጃ ስላለን ምእመናንም ይህ አሁን ያለው ቦርድም፡ ገንዘቡን በፊርማቸው እያወጡ የሰጡትን በጊዜው አሁንም አንዴ አስመራጭ ኮሚቴ አንዲ የኮሚቲ መሪ እየተደረጉ እያወኩ ያሉትን ጭምር በመጨመር ባስቸክዋይ ገንዘቡን በፊርማቸው ያወጡትን ሁሉ ለግላቸው ስለነበረ እንዲመልሱም ያለው ቦርድ ሃላፊነት ስላለበት መልሱ ገንዘቡን የሚል ጥያቄም እንዲያቀርብ ያስፈልጋል።

እምነቱን ሃላፊነቱን የሚወጣ ሁሉ የእግዚአብሄርን ቤት የመጠበቅ ግዴታ አለበት። ስለዚህ የወጉትን እና ቤተክርስቲያኑን ከእምነታችን ውጭ ከእምነታችን ውጪ በአለም ሸንጎ የጎዱት እንዲክሱ በእግዚአብሔር ልጅነት ይጠበቅባቸዋል። እንግዲህ እናንተም የቤተክርስቲያኑ አመራር የእግዚአብሔር ልጅነታችሁን መፈተኛችሁ ዛሬ ነው።
ቤቴን መደብር አድርጋችሁዋል" ብሎ ጌታ እንዳስተማረው እናተም ንብሬን አላስመለሳችሁም ብሎ እንደሚጠይቃችሁ እመንቴ የጸና ነው። ይህ እንዳይሳካም ለቤተክርስቲያናችን ውስጥ የተሰገሰጉ ጥቂት የውስጥ የቤተክርስቲያናችን አማጽያን አሁን ያላችሁትን የቦርድ አባላት ተመልሳችሁ እንዳትመርጡ እና ያቀዳችሁትን የቤተክርስቲያኑን ስራ እና ጥበቃ ለማሰናከል እንዳትመረጡ ዘመቻቸውን አጡዋጡፈዋል። ስለዚህ መቼም የገባችሁበት ሃላፊነት መራራ እና ትልቅቅ የመከራ ተራራ ቢሆንም ደስ የሚለው ልትኮሩበት ሁላችሁም የሚገባው ያለምንም የግል ጥቅም በቀጥታ እግዚአብሄርን እና የቅዱስ ሚካኤልን ደብር ብሎም ም እመናኑን እያገለገላችሁ በመሆኑ ያጋጠማችሁ እና እያጋጠማችሁ ያለው ሁሉ ፈተና ደብሩን ለም እመናኑና ለወጣቱ ለማስረከብ በምታደርጉት ጥረት መዳኛ መድሃኒት አምላክ እንደሚያደርግላችሁ እመኑበት። ይሄን የቀውጢዎች እንቅልፍ የሌላቸው ተቀናቃኝ እና ቅንቅኖችን በሰላማዊ መንገድ ለመቁዋቁዋም ትችሉ ዘንድ የእናንተ አንድነት ቅድሚያ ሊሰጠው ይገባል ስለሆነም በሕብረት እና በአንድነታችሁን በእግዚአብሔር መንፈስ እንድታደርጉት በሙሉ ቦርድ ውስጥ ያላችሁን እህቶቼን ወንድሞቼን በአክብሮት እጠይቃለሁ። እንዳይጸጽታችሁ ሁላችሁም ለፍታችሁ ቤተክርስቲያኑን ከማእጥ ነው ያወጣችሁት የሰራችሁት ፍሬው ሳደርስ እንዳይደርቅ ተጠንቀቁ። በእግዚአብሄርም ፊት በምድርም በም እመናን ያስወቅሳችሁዋል ያላችሁን ጥቂት ልዩነት ወደ ሁዋላ ቅበሩት።

ለቦርድ አባላት ምስጋና እነሆ፡፡
በቅዱስ ሚካኤል ደብር ለመጀመሪያ ጊዜ ቤተክርስቲያኑ እና አስተዳደሩ በመንደር አስተዳደር ልምድ ከሚሰራው አውጥታችሁ ፕሮፌሽናል አሰራር ብቻ ሳይሆን ቤተክርስቲያኑን እና ወጣቱን ከቁማርተኞች አምባ አውጥታችሁ የመጀመሪያው እና ትክክለኛው የመጀመሪያው የክርስትና ሃይማኖት ሕግን ተከትሎ የሚሄድውን የኦርቶዲክስ ቤተክርስቲያናትን የወጣቶች ጎባኤ አዘጋጅታችሁ ከጉዋዳ አውጥታችሁ ለወጣቱ ለልጆች አንድነትን እና የወደፊት ተረካቢነኝ ለካስ ብለው እንዲያስቡበት እና ለኢትዮጵያውያን ልጆችም ሃይማኖታቸው የሰው ልጅ የፈጠረው ሳይሆን ከእግዚአብሄር የመጣ በአምላክ የተፈጠረ መሆኑን የክርስትና ሃያማኖት እንዲያውቁ እና ኢትዮጵያም በመጽሃፍ ቅዱስ በክርስቶስ ታሪክ ውስጥ የተጠቃለለች ቦታ ያላት መሆኑዋን እንዲጎናጸፉ እናንተም ዳቆን አንዱ አለምም ባንድነት በመስራታችሁ ይሄንን አቻ የሌለው በአምላክ ስም አንድነትን ፈጥራችሁዋል ለወጣቱ ለተረካቢው። የቤተክርስቲያኑን በጥባጮችን ልጆች ከማንኛውም ልጅ የበለጠ እንደውም ሙሉ በሙሉ የትምህርት ክፉልን በእጃቸው አስረክባችሁ በደሞዝም ጭምር በጋውን እንዲሰሩ ያደረጋችሁት የነዚህ ልጆች ቤተሰቦች ፈጽሞ አድርገው የማያውቀት ነው። ለዚህም ነው አንዱ መክኒያት ጥሩ ስራችሁን ከብዙ በጥቂቱ ዛሬ ባለቀርብ የሕሌና ጸጸት ሊሆንብኝ ስለሚችል የበኩሌን ከላይ ያለውን ሃቅ ላስቀምጥ የተነሳሁት በአምላክ ፍቃድ። በዚህ አጋጣሚ ዳቆን አንዱ አለምን ልጆች ያለንም እንሁን የሌለንም ስናገኛው ልናመሰግነው ይገባል በበለጠ የጀመረውን እንዲቀጥል።

አስጀምሮ ለሚያስጨርስ አምላክ ምስጋና ይግባው ሃቁን በዚህ መልኩ አንድነቱን ለምመኝለት ወገኔ እንዳቀርብ ስላነሳሳኝ እና ስላስፈጸመኝ።


ከዚህ በላይ ችግር ፈጣሪዎቹ ካላቸው የትግሬ ነጻ አውጪ ፕሮግራም አንዱ የም እመናን ጉባኤ በሚል የቅዱስ ሚካኤል ደብር ጀምረው ም እመናኑን ለመከፋፈያ እንደሆና መነሻውም ጳጳሳት በማስታረቄ መሆኑንም ገልጫ ነበር። ይሄ ትልቅ ንጉስ አምላኬ ሁሌም ሃቁን መስካሪ ይፈጥራል። ያልክዋችሁን እኔ ከሕዝቡ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ሊቅ ቄሲስ አስተርአየ ከሃይማኖታች አባቶች ግምባር ቀደም በመሆን እነሆ ኪዳኔ አለማየሁ፡ በትሩ፡ ተፈራ ወርቅ አሰፋ በዋናነት ከሁዋላ ሆነው የሚሰሩትን ትልቅ ተቃሙ ብቻ ሳይሆን ተቀጣሪዎች ቤተክህነቱን አፍራሾች ሆነው የመጡብን ሴጣች ለመሆናቸው ከዚህ በታች ተመልከቱ። አምላክ ይመስገን።
እውነትን የሚጽፉ ሃያላን ናቸው
በቄሲስ አስተርአየ

አቶ መለሰ ቤተ መንግሥቱን አቡነ ጳውሎስ ቤተክህነቱን ከተቆጣጠሩበት ጀምሮ በዚህ ሃያ አመታት ውስጥ በኢትዮጵያና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ስም እየተዘጋጁ ወደ ህዝብ የሚቀርቡት የታሪክ የሃይማኖትና የህብረተሰባችን ባህርያት የሚንጸባረቁባቸው መጽሐፎች ጋዜጣዎች፣ የግል ጦማሮች የመዝሙራት ሁሉ ጽሁፎች የኢትዮጵያን መልክአ ገጽ የሚደመስሱና የተዋህዶውን ነገረ መለኮት አዛብተው የሚያቀርቡ በመሆናቸው መላ ኢትዮጵያውያን በመማረር የውጭ ተመልካቾችም በመታዘብ ላይ ናቸው።
ይህ የሆነበት ዋናው ምክንያት አቶ መለሰና በሥራቸው የሚኮለኩሏቸው መሪዎች አላውያን ማለትም ብሄራዊና መንፈሳዊ ሞራል የሌላቸው በመሆናቸውና ይልቁንም ለዚህ ርኩስ መንፈስ ሰፋጥያን
ጉዳዩ እንዲህ ነው። ባለፈው መስከረም ወር መጨረሻ በዋሸንግተን ዲሲ በምትገኘው ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ውስጥ የተካሄደ ጉባዔ ነበር። ጉባዔውን ያካሄደው ራሱን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ
(የሀሰት) ምሁራንና ምሳሌዎች በመሆናቸው ነው። በዚህ ሁኔታ ከየደብሩ ከፈሉት ውስጥ አንዱ በነ ዶክተር አክሊሉ ሀብቴ እየተረዳ "ማርያማዊ ህገ ሃይማኖት" በሚል ርእስ ጠልስሞ በዋሸንግተን ዲስ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ላለው ህዝብ ግዙኝ ብሎ ያቀረበው ደፍተራ ነው። 9 ] አዘጋጅ ኮሚቲ ሊቀመንበር ዶ/ር አክሊሉ ሀብቴ ነበሩ። ይህ ጉባዔ ስለ ቤተ ክርስቲያናችን ተወያይቶ የደረሰበትን ውሳኔ ለእምነቱ ባለቤት ሰፊው ህዝብ አቅርቧል። የሚያጓጉና የማስተባበር መንፈስ ያላቸው የሚመስሉ ቁም ነገሮች በውሳኔው መቅረባቸው መልካም ነበር። 10 ሃይማኖቱን በመካዱ ህዝቡን የጎዳው አንሶ
ይህ በእንዲህ እንዳለ፡

ዓለም አቀፍ የምእመናን ጉባዔ በሚል ስም የተሰበሰቡት የጉባዔው አባላት አርበኞችን እየናቀ
ቀደም ብለው የነበሩት ሽማግሌዎች
: ይህንኑ የጎዳበትን ጠልሰም እንደገና ለዚያው ለጎዳው ህዝብ በመሸጥ የሚፈልገውን ገንዘብ ለመዝረፍ ቆርጦ ተነሳ። በቴክኒዮሎጂው እውቀት ታጥቀው የተነሱት ኃያላን ድህረ ገጾች ወደ ህዝብ አቀረቡት። ህዝቡ ነቅቶ መነጋገር ሲጀምር የቤተ ክርስቲያኑ አስተዳዳሪ ጠልሰሟን አገዷት። : እምነቱን እየነቀፈ የጣሊያኖችን እምነት እንከተል እያለ ለጠለሰመው ደፍተራ ቅዳሴውን በእንግሊዘኛ የማቅረቡን ኃላፊነት አሳልፈው ሰጡት:: ጠልሰመኛው ደፍተራ የጀመረውን ክህደት እንዲፈጽም የወጣቱንም መንፈስ እንዲበክል ከሚደግፉት ከነ ዶክተር አክሊሉ ስውር ደባ ጋራ ጉባዔውን የተባበረ አስመስሎ አቅርቦታል። "ጽሑፍ መርዝ ከተቀባ ዘገርና ጦር የበለጠ መርዝነት አለው" በማለት ትክክለኛ መመሪያ ከተገቢው መምህር ሳያገኝ ወደ ጽሁፍ የሚያዘነብል ወደ ጠልሳሚነት ያጋድላል በማለት ብቻ ሳይሆን ታሪክ ተዛብቶ እንዳይጻፍ ሃይማኖት እንዳይቃወስ ህዝቡንም ከመታለል ለመታደግ ነበር። ጠልሳሚ ያልተማረውንና ሞራለ ቢስ የሆነውን ሰው ሁሉ እየበከለ ይመርዛል። በተሳሳተ ሰው ጽሑፍ የሚፈጠረውን ብክለት ሊቃውንት ለማቃናት ብዙ ጊዜና ኃይል ይጠይቃቸዋል የሚለው ኢትዮጵያዊ አርቆ አስተዋይነት ጨርሶ በመጥፋቱ፡ እምነቱን እየነቀፈ አርበኞችን እየዘለፈ የጣሊያኖችን እምነት እንከተል ለሚለው ጠልሰመኛ ኃላፊነቱን አሳልፈው ሰጡት:: ... እውነት የሚጽፉ ኃያላን ናቸው። ጽሑፍ ፈጣሪን ፍጡርን አገርን ወገንን ባልንጀራን በፍጹም ልብ፡ ነፍስና ሃይል ማስወደድና ማስከበር የሚችል መንፈስ ያዘለ መሆን ስላለበት፡ ጸሐፍያን ፍጹም ልብ፡ ነፍስና ሃይል የተሞሉ መሆን አለባቸው።
በመግቢያው ላይ እንደገለጽኩት
"ኃያላን ይጽሕፉ ጽድቀ" በሚል ርእስ ይህችን ጦማር እንዳዘጋጅ የተገደድኩት አንድ ዲያቆን በፍጹም ልቤ ስለደመራ (እዚህ ላይ ተመለከቱ http://www.abugidainfo.com/amharic/index.php/7318) ባቀረብኳት ጦማር የገለጽኳቸውን ዓበይት ቁም ነገሮች ጠቅሶ በተለይም "ታሪኩ እውነት ሆኖ ከተገኘ የቀደሙ አባቶቻችን ንጹህ ደም እፍስሰዋልና ፖርቱጋሎችን ይቅርታ መጠየቅ አለብን" ብሎ በፍጹም ልባቸው ነፍሳቸውና ሃይላቸው ሰርተው ያለፉትን ኢትዮጵያውያኖች በኢትዮጵያ ምድር ለፈሰሰው ለፖርቱጋሎች ደም ተከሳሾችና ይቅርታ ጠያቂዎች እንደሆኑ አድርጎ በዘርቅና በሸፍጥ በማቅረቡ ነው:: ለቀረበልኝ ጥያቄ ሁሉ ለመመለስ ጊዜው፣ አቅሙና ችሎታው ባይኖረኝም፣ ስለደመራው በዓል ባቀረብኩት ታሪካዊ ጥምረት ላይ የቀረበው ጥያቄ አባቶቻችን በፍጹም ልባቸውና ሃይላቸው በሰሩት ታሪካችን ታማኝነት ላይ የጥርጥር መንፈስ የሚረጭ ሆኖ ስላገኘሁት ነው። በጠልሳሚ ደፍተራ ግፊት ይህን የመሳሳሉ አፍራሾችና ተቃራኒወች በታሪካችንና ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ነገረ መለኮት ላይ ሲሰራጩ፡ መልሶች ወዲያውኑ በፍጹም ልብና ሃይል ተቃኝተው ካልተመለሱ: በህዝብ ጭንቅላት ውስጥ 11 ሰርጸው ከገቡ በኋላ ለማስተካከል ችግር መፈጠሩን በቅርቡ
ባለፈው አመት ይህችን ጠልሰም የጉባዔው አዘጋጅ ኮሚቲ ሊቀ መንበር ዶክተር አክሊሉ ሀብቴ ለዋሽንግተን ዲሲ ቅድስት ማርያም ህዝበ ክርስቲያን ጥሩ ትምህርት ያዘለ መጽሀፍ አስመስለውና መርቀው በማቅረባቸው ህዝቡ የእነ ዶክተር አክሊሉ ሀብቴን ምስክርነት እውነት መስሎት አምኖ እንዳይቀበለው የሚያስጠነቅቁ ከዚህ በታች የተገለጹትን ጦማሮች በኃያላን ድኅረ ገጾች አማካይነት በተከታታይ ማቅረቤን የታሪኩ ባለቤት የሆናችሁትን ኢትዮጵያውያን ሁሉ ላስታውሳችሁ እወዳለሁ። ከዚህ በታች የተገለጹትን ጽሑፎች ይመልከቱ።
"ማርያማዊ ህገ ሃይማኖት" በሚል ተጠልስማ በቀረበችው ጠልሰም አማካይነት በሰፊው ተረድተናል። o ጠልሰም በዲሲ ደፍተራ http://www.quatero.net/pdf/Telsem-Be-D.C.-Debtera9.pdf ወይም o የሰይጣን መፈክር በዋሸንግተን ዲሲ ቅድስት ማርያም ቤተ መቅደስ http://www.ethiomedia.com/augur/satanic_slogans.pdf ወይም o
እርቄ ሳልሄድ ድኅረ ገጾችን ኃያላን ያልኩበትን ምክንያት መግለጽ እፈልጋለሁ።
ቤተ ክስቲያናችን በውጭና በውስጥ የገጠማት ፈተና http://www.abugidainfo.com/amharic/wp-content/uploads/2011/02/fetena.pdf ተገንዝበናል። የድህረ ገጾች ኃያላንነታቸው በሀሰት ጸሐፊዎችና በእውነት ጸሐፊዎች ማካከል ያለውን ልዩነት እንደገለጽኩ ሁሉ ኃያላን መባል ስለሚገባቸው በመጠኑ ለመግለጽ እሞክራለሁ። ይህ ቅጽል ሊሰጣቸው የሚገባቸው ስማቸውን በብዕር ስም ደብቀው ሳይዋሹ እውነቱን የሚጽፉና የተጻፉትንም እውነቶች ለህዝብ የሚያደርሱ ናቸው። የጻፍኳቸውን ጦማሮች ሳይሰለቹ በዓለም ዙሪያ ለተበተነው ለባለ ታሪኩና ለእምነቱ ባለቤት ኢትዮጵያዊ ሁሉ እነዚህ ኃያላን ባያደርሷቸው ኑሮ
በደረስንበት በዚህ ታሪካዊ አፋፍ ላይ አምላክ ያስቀመጣቸው ኃያላን የድኅረ ገጽ አዘጋጆች ኢትዮጵያውያን የሚደርስባቸውን ነቀፋና ዛቻ ተቋቁመው ያላንዳች ግላዊ ጥቅም ለህዝቡ ስላደረሱት ህዝቡ እንዲነቃ አድርገዋል። የዋሸንግተ ዲሲ ቅድስት ማርያም ደብር አስተዳዳሪ ሊቀ ማእምራን አማረ ካሣየ ከጠልሳሚው ደፍተራ ጋር አብረው ቅዳሴውን መሳተፋቸውና በስህተት የገባ ነውና ይታረም ብለን አብረን ወስነን ለአቡነ ጳውሎስ የላክነውን ሀሳብ በመቃወም የጠልሰመኛው አድማ ባዘጋጀው ወረቀት ላይ ፈርመው መገኘታቸው የራሳቸውን አቋምና ታማኝነታቸውን መናዳቸው ቢያሳዝንም፡ በኃያላኑ ማእበላዊ ጎርፍ ተገደው
እነዚህ ኃያላን ድኅረ ገጾች እስካሁን እያከታተሉ የለቀቋቸው ማእበላት ይህን ያህል ውጤት ካሳዩ
: እኔ በዓለም ዙሪያ ለተበተነው ላደርስ ቀርቶ በከንሳስ ከተማ አብረውኝ ለሚኖሩ ማሰማት ያልቻልኩ ደካማ በመሆኔ ጦማሮች ከጋን በማልሻለው በኔ ውስጥ ተዳፍነው በቀሩ ነበር። ልሰሟን አግደዋል። : ቀደም ብለው ጀምረው ሕዝቡን በመንፈስ ሲያነቁ በሞራል ሲያስታጥቁ የቆዩት ሁሉ ድህረ ገጾችና አሁን ደግሞ በስነ ልቡና ጦርነት መስክ ላይ የተሰለፉት እሳት (ESAT) የሚባለውና ሌሎችም ሁሉ ኃያላን 12 ጸሐፊዎችና ድህረ ገጾች ቢተባበሩ
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያናችን ነገረ መለኮትና የስነ ጽሁፍ ሊቃውንት አንዱ ቅዱስ ኤጲፋኒዮስ በዘመኑ የነበሩትን ጸሐፊዎች ኃያላን እንዳላቸው፤ በዘመናችን እውነትን ከተደበቀችበት እየፈለጉ ለህዝብ የሚያቀርቡት ጸሀፊዎች ኃያላን፤ ድኅረጎጾቻቸው ደግሞ
: የሊቢያ ህዝብ ጋዳፊን ከገባበት ጉርጓድ ደኮ አስታጥቆ እርቃነ ሥጋውን ለዓለም እንዳቀረበው: እነዚህ ኀያላኖቻችንም እነ አቶ መለሰንና ተከታዮቹን ዋሻ አድርገው ከሚጠቀሙባቸው ጥቂት ሆዳሞች መካከል መንግለው በማውጣት የውርደት ደኮ አስታጥቀው እርቃነ ሥጋቸውን ለዓለም ህዝብ ማቅረብ እንደሚችሉ በሰፊው ተረድቻለሁ። "መቅረዘ ጽድቅ" ቢባሉ :-ይበዛባቸዋል የሚለኝ ኢትዮጵያዊ ያለ አይመስለኝም። (ስለ መቅረዝ ለመረዳት ከፈለጉ መቅረዝ ውይም ዕንቅብ?http://www.medhanialemeotcks.org/pdf/Hermeneutics-Final.pdf) ይመልከቱ)ኃያላኑ በመቅረዘ
ከሕብረተሰብ ጋራ የተሳሰረ ጽሑፍም ሆነ መግለጫ ለህዝብ የሚያቀርብ ቡድንም ሆነ ግለሰብ፥ ሃይማኖት ደምሳሽና ታሪክ አፍራሽ መሆኑን እየታወቀ በመንደር ልጅነቱ አብሮ አደግነቱ ብቻ በሰው ለማስወደድ እነ ዶክተር አክሊሉ እንደሚያደርጉት በክብር ተናጋሪዎች ሸፋፍኖና አለባብሶ ወደ ሕዝብ ማቅረብ በቤተ ክርስቲያናችን የተወገዘ በስነ ጽሁፍ ስርአትም አጸያፊ ተግባርና ነውርም ነው።
-ጽድቅ መረባቸው ለህዝብ ባቀረቧት በደመራዋ ጦማር ደጋግሜ እንደገለጽኩት የደመራውን ታሪክ የሰማሁትና የተማርኩት "ወዘሰ ይነብብ በከመ ረከበ ያለስህ ርእሶ ወአልቦ ሞገስ ለቃሉ"(ሲራ 2019) ማለትም፦ "እውነት መሆኑን ሳያረጋግጥ የሚናገር የሚጽፍ ራሱን ያዋርዳል፡ ለሚናገረው ሰሚ፡ለሚጽፈው አንባቢ ያጣል" እያሉ ካስተማሩኝ ኢትዮጵያውያን አባቶቻችን ነው። ይህ ዲያቆን ያስተማሩኝን ሊቃውንት አበውና ለኢትዮጵያ የተዋደቁትን አርበኞች: ለነሱም ስነ ልቡና ምንጮች የነበሩትን ሊቃውንት አበው በደለኞችና ስህተተኞች እንዲያውም ይቅርታ ጠያቂዎች አድርጎ አቅርቧቸዋል። የክብር እንግዶች ከጉባዔው መርሀግብር እንደተረዳነውም ጉባዔው ከጋበዛቸው ከክብር እንግዶች ጋራ በተያያዘ መልኩ ልዩ ዝግጅት ተብሎ በዚሁ ግለሰብ የቀረበም ዝግጅት እንደነበረም ተገልጿል። (የጉባኤ ፕሮግራምና አቅራቢዎች ዝርዝር እዚህ ላይ ይመልክቱ http://www.eotcipc.org/ProgramandSpeakersfor2ndMiimenanconf%20_Final.pdf) 1050-1210 a.m. ሁለት የክብር እንግዶች ንግግሮች ዶር. ጌታቸው ኃይሌ (1050-1150) ዶር
12:10-1
. አምባቸው ወረታ (1150-1210) 10 pm የምሳ ግብዣ 110-200 pm ልዩ ዝግጅት (ርእሰ ደብር አብርሃም የሚቀርብ/የሚቀናጅ ቅዳሴ በንግሊዝኛ) የጉባዔው አባላት መጀመሪያ ከዚህ ውሳኔ ከመድረሳቸው በፊት ዶክተር አክሊሉ እየደጋገሙ ከሚፈጽሙት ደባ ውስጥ ባይገቡ ኖሮ፤ ስለ አገራቸውና ስለቤተክርስቲያናቸው ተጨንቀው 13 መሰብሰባችውና ቅዳሴውንም ዓለም አቀፍ ለማድረግ መወሰናችው መልካም ሆኖ
ዓለም አቀፍ ብለው የተነሱት የጉባዔው ተሳታፊወች ቁጥራቸው በጣማ ትንሽ ቢሆንም፡ የኢትዮጵያውያን አርበኞች የበኩር ልጆች ሆነው በተዘጋጀላቸው የአርበኞች ትምህርት ቤት የተማሩ ስለሆኑ ዓለም አቀፍ በሚል ስም ለመንቀሳቀስ መሞከራቸው አሻግሮ የማየት አድማሳቸውንና ከተማሩበት አርበኞች ትምህርት ቤት የተቀበሉትን የአርበኝነት አደራ ለሚቀጥለው ትውልድ ለማውረስ ያለንበት ወቅትና እርግናቸው ያስገድዳቸዋል።
ስለዚህ ግዳጃቸውን ባንድ ወቅት ራሳቸው ዶክተር አክሊሉ ተበሳጭተው በስሜት የተናገሩትን መግለጽ እወዳለሁ። ዶክተር አክሊሉ ይህን ያርበኛ ስሜታቸውን የገለጹበት ወቅት ጠልሰመኛው በ
: በመልካሙ ምሳሌያቸው ብዙ እረዳትና ደጋፊ ባተረፉ ነበር። ነገር ግን በስህተት ውስጥ በሚዋኙ ግለሰቦች ግፊት ለካደውና የደብሩ አለቃም ከሀዲ ነው ብሎ ላረጋገጠበት ደፍተራ የሰጡት ሃላፊነት ድካማቸውንና ጥረታቸውን ሁሉ ከንቱ አድርጎባቸዋል። በህዝቡ የተመረጡት የርዕሰ አድባራት ቅድስት ማርያም አስተዳደር ጉባዔ አባላት፡ በደብራቸው የተላለፈውን ይህን ጠልሰመኛ ሸፋኝ ውሳኔ እንዲጸየፉት ለራሳቸው ሞራላዊ ልዕልና ይህችን ጦማር በሚያነባት በሰፊው ኦርቶዶክሳዊው ክርስቲያን ፊትና ታዛቢነት በዚህ አጋጣሚ አቀርብላቸዋለሁ። "ማርያማዊ ሕገ ሃይማኖት" ጠልሰሙ የገለጸው ስለ እመቤታችን የተሳሳተ ወይም የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን (Immaculate Conception) ብላ የምታስተምረው እምነትና ትምህርት ቀደም ብሎ በሰንበት ተማሪዎች ስለተከሰተ ጉዳዩን አጥንተን እንዲታረም ለማድረግ በተሰበሰብንበት ወቅት ህዳር ፲፮ ቀን ፲፱፻፺፯ ዓመተ ምህረት ነበር:: ይህ የካህናቱ ስብሰባ የተካሄደው ነፍሳቸውን ይማረውና በአቡነ ይስሀቅ ጥያቄ እራሳቸው በነበሩበት: አቡነ ገብርኤልም ለምስክርነት ባሉበት፡ በሊቀ ሊቃውንት ወርቅነህ ሰብሳቢ (ሊቀ መንበርነት) በሊቀ ማእምራን አማረ አስተባባሪነትና በሊቀ ህሩያን ከፈለኝ ጸሐፊነት በዋሸንግተን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ነበር። [እዚህ ላይ ተመለከቱ http://medhanialemeotcks.org/pdf/Mahebere%20Kahinat.pdf] ጉባዔው ይህ የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ነገረ ማርያም
በዚህ ወቅት እራሳቸው ዶክተር አክሊሉ እንዲህ ብለው ነበር።
: እንዴት እንደተከሰተና ከየት መንጭቶ ወደኛ እንዴት ሰርጎ እንደገባ ባደረገው ጥናት መላ ኦርቶዶክሱ የማይቀበለው የኛም ሊቃውንት የማይቀበሉት በተለይም አራቱ አኅት የሚባሉት የተዋህዶ አብያተ ክርስቲያናትም የሚጸየፉትና የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ከመላው ኦርቶዶክሳውያን አብያተ ክርስቲያናት ከምትለይባቸው ብዙ ነገሮች አንዱ እንደሆነም አረጋገጠ። በወቅቱ ያሉት የአኅት አብያተ ክርስቲያናት ፓትርያርኮችስ ምን ይላሉ? ወደ ሚለው አዘንብሎ ሁሉም ከሮማ ካቶሊክ አመለካከት የራቁ መሆናቸውን ከተገነዘበ በኋላ፡ አቡነ ጳውሎስስ ምን ይላሉ? የሚል ጥያቄ ተነሳ። የከንሳስ መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን አቡነ ጳውሎስ ለዲግሪያቸው መመረቂያ የጻፉትን ከፕሪንስተን ሴሚናሪ አግኝታ ኮፒውን ይዛ ስለነበረ ወደ አማረኛ ተርጉመው ለጉባዔው እንዲያቀርቡ ተጠይቀው ከመላው ኦርቶዶክሳውያን ተዋህዶ አብያተ ክርስቲያናት እምነትና ትምህርት ጋራ የተስማማና ከዚህ ቀደም ደጋግሜ እንደገለጽኩት ከኛ ሊቃውንት አበው በጉባኤ ከሚያስተምሩት ጋራ ያልተጋጨ እንደሆነ ተርጉመው ያያቀረቡት እራሳቸው ዶክተር አክሊሉ ነበሩ። "እኔና ደጃዝማች ወልደ ሰማእት ህጻናት ሆነን ያስኳላ ትምህርት ስንማር ከውጭ የመጣ አስተማሪ ይህንን መሳይ ትምህርት ያዘለች ትንሽ መጽሐፍ አደለንና ለወላጆቻችን አሳየናቸው። ወላጆቻችንም የፈሰሰው የነአቡነ ጴጥሮስ ደም ሳይደርቅ 14 ካቶሊኮች ተመልሰው ለመውረር ለልጆቻችን የነሱን ትምህትር ማስተማር ጀመሩ
ይህም ብቻ አይደለም። ይህን ከተናገሩባት አመት በፊት ይህ ጠልሰመኛ ስለ እመቤታችን በድንገት ይሁን ገብቶት ባልታወቀ ሁኔታ በዚያው ደብር አስተምራለሁ ብሎ ሲዘባርቅ ቤተክርስቲያናችን ከሮማ ቤተ ክርስቲያን የምትለይበትን የኦርቶዶክሱን ትምህርት ነክቶት ስለነበረና ወጣቶቹ ከዚያ ቀደም ሰምተውት ስለማያውቁ ሁለተኛ በፊታችን እንዳይቆምብን በማለታቸው ከሰባኪነቱ ታግዶ እንደነበረ እራሳቸው ዶክተር አክሊሉ ተናገሩ። ቀጠሉና
ታዲያ በዚህ ሁሉ ምስቅልቅል ያለፉና ይህን ሁሉ ትዝብት የተሸከሙ ዶክተር አክሊሉ፡ እንደገና ተገልብጠው ይህን ያወገዙትን ትምህርት ጠልስሞ ያቀረበውን ተገለባባጭ ደፍተራ በመደገፍ ይህን ሁሉ ስህተት የሚፈጽሙት ምን ለማትረፍ ነው
ስለ እምነቱ ከዚህ በፊት በዲሲ ዙሪያ በነበሩት ጉባዔ ተመርምሮ
በዚህ ጉባኤ የተሳተፉት ብዙዎቹ ከጣሊያን ጋራ ከተዋጉት ኢትዮጵያውያን አባቶቻቸው ጋራ ያንድ ክፍለ ዘመን ተካፋዮች በመሆናቸው
? በማለት ተበሳጩ። ትምህርት ቤቱ ተናወጠ" እያሉ ጃንሆይን እስከ መጥራት ደርሰው እንደነበረ ከተናገሩ በኋላ "እኒህ አቡነ ጳውሎስ በስንቱ ይበድሉን? በመጽሐፋቸው የመሰከሩትን እምነት ክደው ወጣቱን ለማተራመስ ሲሉ ይህችን ቤተ ክርስቲያን በሮማ ካቶሊኮች እምነት እያተራመሷት ነው። ሕጻናት በነበርንበት ጊዜ ተከስቶ ወላጆቻችን ያስቆሙት ስህተት እንደገና ተመልሶ ገብቶ የነአቡነ ጳውሎስ ፖለቲካ መጠቀሚያ ሆኖ መከሰቱ እጅግ የሚያሳዝን ነው" ብለው በምሬት ተናግረው ነበር። "ያንጊዜ ወጣቶቹ የጮሁበት ምክንያት ይህን የተሳሳተውን ትምህርት በማያዛቸው ነበር ማለት ነውን? ብለው በመገረም በመቆጣትና በመበሳጨት ተናግረው ነበር። ? ለሳቸው ይህ ዘመን ከልጅነታቸው ጀምረው የሰሩትን ስህተት እያሰቡ ንስሀ የሚገቡበት መሆን ነበረበት። በዚህ ዘመናቸው ይህን የመሰለ ስህተት ከፈጸሙ ወጣት ሆነው በሥራ ላይ ተሰማርተው በነበሩበት ዘመናትማ ስንቱን ስህተት ሰርተው ይሆን ? ብየ ብጠይቃቸው ድፍረት ነው የሚለኝ ሰው ይኖራል ማለት ያቅተኛል። ዶክተር አክሊሉን በመውቀሴ ከታሪካችንና ከሃይማኖታችን በላይ መከበር ያለበትን ሽምግልናቸውን ዝቅ አድርገሀል የሚለኝ ካለ ዳኝነቱን ለተመልካች ትቼ ይቅርታ ከመጠየቅ ወደኋላ አልልም። እኔን ለመውቀስ የሚሞክር ካለ እኔን ከመውቀስና ከመክሰስ በፊት ከደብር አስተዳዳሪው ጀምሮ በደብሯ ዙሪያ ያሉት የዶክተር አክሊሉን ተደጋጋሚ ስህተት ስለሚያውቁት ከነሱ ጠይቆ ማረጋገጥ የሚችል መሆኑን ለማስረገጥ እወዳለሁ። : የኔ እምነትና አቋም የተዋህዶ ሊቃውንት አበው: የአቻዎቻችን አራቱና የመላው ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት እምነትና ትምህርት: አሁን በህይወት ያሉት የኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት መሪዎች ሁሉ የሚመሰክሩት ስለሆነ ከኔ ጋራ ቆመው የነበሩት ሁሉ እየተገለባበጡ የራሳቸውን ምንነት ከማሳየት በቀር የሚለውጡት አለመኖሩን በማወቄ አዝኛለሁ። ዓለም አቀፍ በሚል ስም የራሱን ጉባዔ ፈጥሮ ጠልሰመኛውን አወድሶ በማቅረቡ የታሪክ ተወቃሽ ተከሳሽ ነው የምለው በዚህ ጉባዔ ዙሪያ የተሰባሰቡ ወገኖች ብዙዎቹ ከጣሊያን ጋራ ተናንቀው ለኢትዮጵያ ነጻነት መስዋዕትነት የከፈሉት ያባቶች አርበኝነት በኔ እድሜ ካለው ዜጋ የበለጠ የቅርብ ትዝታቸው ይሆናል፡ ከነሱ እድሜ በታች ለሆነው ሁላችን ከኛ በበለጠ ስሜት ያከብሩታል ብየ ስለገምትኩ ብቻ እንጅ በእመቤታችንና በነገረ መለኮቱ ላይ ስለተጠለሰመው ክህደትና ሸፍጥ "ወቦቱ አስተጋብአነ እምዝርወት ውስተ እንተ ተዓቢ ሃይማኖት" (ቅዳ ገጽ፫፻፰፡፲፱) ማለትም፦ በአገር ርቀት በቋንቋ ልዩነት ተበታትነን ከምንኖርበት በታላቋ ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ እምነት አንድ እንሆን ዘንድ በልጅህ ሰበሰብከን" እያለ ባስተማረው በቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ትምህርትና እምነት ጸንተው እስካሁን በመቆም ላይ ላሉት ለአሐቲ የዋህዶ ቤተ ክርስቲያናት አካላት አድርሻለሁ። : በአይኖቻቸው ጨረር እየተቃኙ፡ በእጆቻቸው ረድዔት 15 ) ተብሎ ለተቋቋመው ድርጅት ለማውረስ ጥሪ ከማቅረብ ይልቅ፤በተቃራኒው ከኢትዮጵያውያን አርበኞች አባቶቻቸው እጅ በእጅ የተቀበሉትን የአርበኝነት ትውፊት የደመሰሰውን ደፍተራ ሸፋፍነውና ጠጋግነው ለህዝቡ ማቅረባቸው በቦታው የታደሙት ተሰብሳቢዎች በሙሉ የነዶክተር አክሊሉ ስህተት ተባባሪ አስመስሎ አቅርቧቸዋል። 16 ድርጅቶችና የግል ጦማሮች ከኃያላን ምስክሮች ግንዛቤ መፍለቃቸውን ለመረዳት አንባብያን ሁለቱን መለኪዎች አስቀድመው መገንዘብ አለባቸው። o 1ኛው ግንዛቤ በፈጣሪ እርያ የተፈጠረ ሰው እሱን በመሰሉ ሰብአዊ ፍጡሮች ያውም ደግሞ ከራሱ ማህጸን በወጡ ዜጎች ጭካኔ የተፈጥሮ እኩልነቱ ተነፍጎት ክብሩ ማእረጉ ታሪኩ ሃይማኖቱ ተገፎ ስቃዩን ጭንቀቱን ሀዘኑና ልቅሶውን በመካፈል ኃያላን ጸሐፊዎች የሕዝቡን ምሾና ሰቆቃው ከዝርውነት ወደ ተጨባጭ ተነባቢነት ያሻግሩታል። o
ቅዱስ ጳውሎስ ከተጎዱት ጎን በመሰለፍ
2ኛው ግንዛቤ ደግሞ ጎጅዎቹም የራሳቸውን ሰብአዊ ባህርይ ወደ አውሬነት በመለወጥ በራሳችው ላይ ሊደረግባቸው የማይፈልጉትን የጭካኔ ስራ በዜጎቻቸው ላይ በመፈጸማቸው፡ አረመኔነታቸውን ከንቱነታቸውን እያወሱ ያለቅሱላቸዋል። ለተጎዱትና ለጎዱት ወገኖች በተለያዩ ግንዛቤዎች እያለቀሱ ለሚጽፉ ኃያላን እንደምሳሌ የሚጠቅሷቸው ብዙ ናቸው። ከብዙወቹ መካከል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሊቃውንት ተደጋግሞ የሚጠቀሰው ቅዱስ ጳውሎስ ነው። "ወዘኒ ዘጸሐፍኩ ለክሙ ከመ መጺእየ ኢይረክበኒ ሐዘን በዘሀለወኒ እትፌሣህ ተአሚንየ በኩልክሙ ከመ ፍስሐ ዚአየ ዘኩልክሙ ውእቱ፡፡ እስመ እምነ ብዙኅ ሕማም ወሀዘነ ልብ ጸሐፍኩ ዘንተ በብዙህ አንብዕ ወአኮ ከመ ትተክዙ ዳእሙ ከመ ታእምሩ አፍቅሮትየ ከመ ፈድፋደ አፈቅረክሙ" (፪ኛ ቆሮ ፪፡፫-) እያለ ጻፈ:: ይህም ማለት "ወደናንተ መጥቼ በመካከላችሁ ብገኝ በምጽፍላችሁ የማፍርበት የለኝም:: የናንተ ሐዘን ሐዘኔ ደስታችሁ ደስታየ መሆኑን በማመን ነው:: ይልቁንም በናንተ ላይ በደረሰባችሁ ሐዘን እያሰብኩ ስጽፍ የማለቅሰው፥ የናንተን ብሶት በማባባስ የበለጠ እናንተ እንድታለቅሱ እንድትተክዙ ሳይሆን፥ ስለእናንተ በውስጤ ያለኝን ሀዘን የሚሰማኝን ሰቀቀን ፍቅርና አክብሮት እንድትረዱሉኝ ነው" እያለ ስለተጎዱት ጻፈ:: ቅዱስ ጳውሎስ ለጎጅዎቹም
እንደ ቅዱስ ጳውሎስ ያሉ ጸሐፊዎች ዋና አላማ፡ ኃጢአትንና በደልን ለይቶ መምታት ወይም እውነትን ተብትቦና ደብቆ ከያዛት እትብት በማላቀቅ አዋልዶ ለሕዝብ ማቅረብ ነው። ቅዱስ ጳውሎስን የመሰሉ ጸሐፊዎች፡ እውነትን ከሀሰት ቀላቅሎ ያረገዘውን ሸፍጠኛ ከጭንቅና ከምጥ ላይ ይጥሉታል። አርጋዥ ሸፍጠኛ ቅዱስ ጳውሎስን በመሰሉ አዋላጆች እየተረዳ ያረገዘውን ጉድ ላንድና ለመጨረሻ
"ወአኮ ዘጸሐፍኩ ለክሙ ዘንተ ከመ እዛለፈክሙ፡ ዳዕሙ ከመ እገስጽክሙ ወእምሀርክሙ ከመ ውሉዱየ ወፍቁርየ" (፩ኛ ቆሮ ፬፡፲፬) እያለ ጻፈ። ይህም ማለት፥ "ይህን የጻፍኩላችሁ ከበደላችሁ ከስሕተታችሁ እንድትመለሱ ነው እንጅ ልዘልፋችሁ እይደለም እናንተንም እወዳችኋለሁ" ይል ነበር:: ቅዱስ ጳውሎስ የጻፈው ያማረለት፥ የተናገረው የሰመረለት፡ እንደ ዘመናችን መምህራን ደፋርና ጥራዝ ነጠቅ ባለመሆኑ ነበር። በሶስትና በአራት አመታት ኮርሶች እራሳችንን መምህራንና ሊቃውንት ነን ብለን እንደሰየምን እንደኛ አልነበረም። ከልጅነቱ ጀምሮ እነደነ የኔታ ፍስሐ ከመሰለ ገማልያል ከሚባለው ሊቅ ዘመኑ የሚጠይቀውን ብሉይ ኪዳንን የተማረ: በዘመኑ የነበረውን ዕውቀት የዳሰሰ በመሆኑ ነበር። በዚህ ሁሉ እውቀቱና ልምዱ ላይ የሰሙ ተሸካሚ አርጎ ለኦርቶዶክስ ክርስቲያናዊ ምስክርነት ቀንዲል ወይም መቅረዝ እንዲሆን ክርስቶስ ስለመረጠው ነበር። በመቅረዝነቱ ግራና ቀኝ የከበበውን ኅብረተሰብ ባሕርይ ጠልቆ የተገነዘበ በመሆኑ ከጊዜያዊ ጥቅም ከመንደርተኝነትና ከሸፍጥ ፈጽሞ የራቀ "እኔ ክርስቶስን እንደመሰልኩት እናንተም እኔን ምሰሉ" እያለ ለተጎዱት ያለቅስላቸው በጎጅዎች ያለቅስባቸው ነበር።