Wednesday, December 21, 2011

ከPO2 ፍሬሰናይ ከበደ ገብረየስ (የቀድሞ የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል አባል)


Posted by PO W. Mekonnen
atlanta,GA

PO2 ፍሬሰናይ ከበደ ገብረየስ (የቀድሞ የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል አባል)
በትዝታ ዓለም ወደኋላ ተመልሶ ክፉም ይሁን ደግ ነገር ሲታወስ ሃዘንም ይሁን ደስታ የሕይወታችን ነጸብራቅና
በሃገራችን ሕብረተሰብ ታሪክ ውስጥ አንዱ የማንነታችን ገጽታችን ነው።
ይህን ሊያሳስበኝና ሊያነሣሳኝ የቻለው ጉዳይ ከታዳጊነት እስከእውቀት አብረን በኢትዮጵያ የባሕር ኃይል
አባልነት በጽናት ያገለገልን ጓደኛሞች ስለሃገራችንም ሆነ ስለራሳችን የለፋንበትን የደከምንበትን ውጣ ውረድ
በተገናኘን በተወያየን ቁጥር ዋናው ርእሰ ጉዳያችን የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ትዝታዎች ናቸው። በተለይም ብዙ
ውድ ወንድሞቻችን የወደቁበት እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር በ
ውሎና
አንድም ጊዜ በውጭ ወራሪ ኃይል የባሕር ክልላችን ሳይደፈር ያገለገልንበት የባሕር ላይ ወታደራዊ ግዳጅ
ውሎዋችን ነው።
ኢትዮጵያ ሃገራችን ወደብ አልባ ከሆነችበት እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር እስከ
ኃይል ከተቋቋመበት ከ
ኃይላችን ኢትዮጵያ ሃገራችንን ድንበሯን ቀይ ባህሯን በውጭ ወራሪ ሳያስነካና ሳያስደፍር የነበረ አንዱ ክፍል
ነበር። ይህንን በተመለከተ ከሁለት ዓመት በፊት በ
1982 ዓም በምጽዋ የተደረገው ከባድ የጦርነት1991 ድረስ፡ የኢትዮጵያ ባሕር1948 ዓም ጀምሮ ከሌሎቹ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ምድር ጦርና አየርኃይል ጋር የባሕር762 በያዘ ገጽ * ኢትዮጵያ የባሕር ጠረፏና ባሕር ኃይሏ*
በሚል አርእስት ኢትዮጵያ ጥንታዊው የባሕር ንብረቷ እስከቅርብ ጊዘ ድረስ ባለባሕር ሃገር መሆኗን ታሪኳን
ግልጽ ባለ መልኩ የቀረበና ለአዲሱ ትውልድና ቀደም ብሎም ኢትዮጵያ በጥንት ታሪኳና የባሕር ሰፊ ክልል
እንዳላት ለተምታታበት ኢትዮጵያዊ ግልጽ ባለ ሁኔታ የሚያስተምር ግንዛቤን የሚያስጨብጥ መጽሃፍ ሲሆን፡
በባሕር ኃይል አባልነት በአገልግሎት ዘመናችን ስለነበረው አንዳንድ ሁኔታዎች ከቅርብ የባህር ኃይል አባላት
ከነበሩ ጓደኞች ጋር ስንወያይ፡ በዚህ መጽሃፍ ውስጥ ከቀረቡት የቅርብ ጊዜ በተለይም በ
የነበረውን ከባድ የጦርነት ዘገባና፡ሌሎችም ቅር የሚያሰኙና ስህተት የሆኑ ሁኔታዎችን ሳናነብና ስንወያይ ግር
የሚሉ ከእውነታ ውጭ የሆኑትን እንዴ ይኼማ ልክ አይደለም እንዲህ ነበር በማለት በአይኔ ካየኋችሁና
በመጽሃፉ መቅረብ ያለበትን አዘጋጆቹ በሕይወት ያሉትን የምድር ጦርም ይሁን የባሕር ኃይል አባላት
አፈላልገውና አወያይተው ለምን በጥንቃቄ እንዲጻፍ አላደረጉም የሚል ቀጥተኛ ውይይት እያደረግንና
እየተቸንም ይሁን እያዘንን እንገረም ነበር። በየአመቱ የባሕር ኃይል ቀን ሲከበር፡ ቀደም ብሎ ፖለቲካ መምሪያ
የሚባለው ክፍል ከሚያሳትመው መልህቅ መጽሔት ጋር የሚመሳሰሉ ሁኔታዎችን አስተውዬበታለሁ። በባሕር
ኃይል ቀን መጽሔቱ ሲታደል፡ አብዛኛውን የሚዘግበው በማንኛውም የጦር ክፍል አሰልቺ የሆነውን ወይም
የነበረውን የቀድሞውን የማርክሲስት ርእዮትና ተደጋጋሚ የቀደምት የባሕር ኃይልን ምስረታ ነበር። ከአለም
የሳይንቲስቶች አንድነት ይካተታሉ የሚባሉት የባሕር ኃይል ኮሌጅ ሕንዳዊው አስተማሪ ፕሮፌሰር ማቲው
የሚባሉ ይመስለኛል ስማቸው ባልሳሳት፡ የሚዘግቡት ጥናታዊ ጽሁፍን ማንበብ አስተማሪና የሚስብ ቁም ነገሮች
ነበሩበት። የቀደምት የባሕር ኃይል አለቆቻችንና ጓደኞቻችን የምጽዋውን ከባድ የምድር ውጊያ በግዳጅህ ወቅት
ያየኸውንና በራስህ በኩል ስለነበረው ከምታስታውሳቸው የሚሰማህን ለምን አትጽፈውም የሚል ከአብዛኛዎች
የባህር ኃይል ባልደረባዎች ሃሳብ ይነገረኝ ነበር። ከማስታውሳቸው ሁኔታዎች ትዝ የሚሉኝን ሁሉ እናወጋ ነበር።
እየቆየ ሲሄድ ይረሳልና ጻፈው የሚል ሃሳብ ይቀርብ ስለነበርና፡ በተለይም የአመራር ጉድለት ሰራዊቱን ለሽንፈት
የዳረገው ግልጽ ነገሮችን በአይናችን ያየነውንና ይሄ ነገር እንዲህ ቢሆንስ ተብሎ ለዋናዎቹ የጦር መሪዎች
ከበታች ሃሳብ ቀርቦ ተቀባይነትን አጥቶ የነበሩትን ሁኔታዎች ስናስታውስ የቁጭትና መሆን ነበረበት የሚለውን
ውይይት ማድረግ ታላቅ የራስ ምታትንና ሃዘኔታን ያስታውሰናል።
ጦርነቱን በተመለከተ በውጊያው ላይ የነበረው የ
ያቀረበውን መጽሃፍ ሳነበው፡ ከጅማሬው እስከፍጻሜው እያዘንኩና የወደቁትን የቆሰሉትን በሕይወት ያሉትን ሁሉ
በማስታወስ የማይጠፋውን ትዝታ ሁሉ ስቃኝ፡ ለመጀመሪያ ጊዜ የባሕር ኃይላችንን የውጊያ ውሎ በአንድ
የምድርጦር አባል እውነታው ሲቀርብ በማንበቤ ከልብ አመሰግነዋለሁ። በባሕር ክልላችን ስናደርግ የነበረውን
ግዳጅ በጥቂቱም ቢሆን በጉዞ መልክ ያዩ የምድር ጦርና አየር ኃይል ባልደረቦች ሊናገሩ ሲችሉ፡ ከላይ ከጄነራል
ማእርግ አንስቶ እስከታች ድረስ ያሉ አባላት፡ ባሕር ኃይልማ ተቀምጦ የሚኖር የጦር ክፍል እንጂ፡ ምን ሰራ
እያሉ በድፍረት ሲናገሩ መስማት፡ እንገረምም ነበር ባለማወቅ ብዙ ሊባል ይቻላል። በመሃል ሃገር የሚኖረውም
ሕብረተሰባችን ባሕር ኃይልን የሲቭል መስሪያ ቤት እየመሰለው፡ ከመብራት ኃይል መስሪያ ቤትና ከንግድ
መርከብ ኩባንያ ጋር እያመሳሰሉ ሲጠይቁን አብራርተን ለማስረዳት እንጥር ነበር። የምድር ውጊያ በባሕር
ኃይል የማሪን ኮማንዶ አባላት በዋናነት ሙያ የተማሩት ቢሆንም መርከበኛው ክፍል በመሰረታዊ የምድር የአንድ
የመቶ አሰላለፍ
የባሕር ኃይል አባላት ግን ይህን ትምህርት ባይሰጣቸውም የነፍስ ወከፍ መሳሪያዎችን የምእራብ ሃገሮችንንና
የምስራቅ እንዲማሩ የባሕር ኃይላችን በሚገባ ሲያስተምረን ቆይቷል። በባሕር ኃይል አባልነታችን ዋናው
ግዳጃችን ቀይ ባሕርን ከውጭ ወራሪ ኃይል መከላከልና ማስከበርና በባሕር ጠረፍም ለምድር ጦሩ የመድፍ
ድጋፍ መስጠትና በምድረነክ የጦር መርከቦቻችን ሰራዊቱን ማድረስና አጠቃላይ አስፈላጊ ስንቅና ትጥቅ ማቅረብ
ነበር። በሁለቱም መጽሃፎች ስህተት የምላቸውንና ተጨማሪ አስተያቶችን ከማስታወሻዎቼ አቀርባለሁ። ከዚያ
በፊት ግን፦ ወሳኝና የባሕር ሃይላችን አባሎች በምጽዋ የባሕር ሃይል መደብ የተሳተፍንበትን እልህ አስጨራሽ
የምድር ከባድ የጦርነት ውሎ በማስቀደም ያለፍንባቸውንና መሆን ነበረበት የሚለውን የሚሰማኝንና
ከአገለገልኩባቸው የጦር መርከቦች በወቅቱ ቅርብ ሃላፊ ለነበሩት ሁሉ በነበረኝ የኃላፊነት ቦታ በጣም ወሳኝና
አንገብጋቢ የነበሩትን ሃሳብና ከተዋጊ ከባሕር ሃይላችን አባሎች ጋር እንደአቅማችን ካደረግነው ጥረትና ተጋድሎ
ያደረግንበትን ከማስታውሳቸው ጥቂቶቹን እነሆ
1982 በምጽዋ50 አለቃ ታደሰ ሳልቫኖ * አይ ምጽዋ * በሚል ስያሜ(ASULT) ታክቲክ በባሕር ማሰልጠኛ ቀደም ብሎ ይሰጥ ነበር። ወደመጨረሻው አካባቢ የነበሩት!
እንደወትሮው ሁሉ የሻቢያ የደፈጣ ወንበዴዎች በተደጋጋሚ የኢትዮጵያ ባሕር ሃይል ምጽዋ መደብንና
በአካባቢው ያሉትን የነዳጅ ማከማቻና የወደብ እርዳታ ማከማቻና የልማት ቦታዎችን በረጅም የሮኬት ተወንጫፊ
ሮኬቶች በመደብደብ የዘወትር ውንብድናቸው ነበር። በተለይም የምጽዋ ባሕር ኃይል መደብ ዋናው ኢላማቸው
ነበር፡ የአካባቢውን የምድር ጦር አልፎም ይሁን፡ በምን ምክንያት ባልታወቀ ጉዳይ የምጽዋ ባሕር ኃይል
መደብ የባሕር ጠረፍ ነበርና። የሚተኮስባቸውን ቀጠናዎች በተሰጡን የካርታ ምልክቶች ከምድር ጦሩ የምሽግም
ይሁን ሰፈራ የጥበቃ ቦታዎች በነበሩን የመርከቦች ረጅም ርቀት ተወንጫፊ ሮኬቶች ለመምታት አስቸጋሪ
ስላልነበሩ ፈጣን ምላሽ ለመስጠት
ኃላፊነት የሚመራ ተሰሚነት ያለው
COMMUNICATION ችግርና አካባቢውን ሙሉ በሙሉ በወታደራዊ( በጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥነትም ይሁን በመከላከያ ሰራዊት አዛዥ)
ጥምር አስተባባሪ ባለመኖሩ ነው። ምክንያቱም፡ ክቡር ኮሞዶር ጌታቸው ስዩም የ
COMMAND
ሰለሞን
ክፍለጦር ወደ
የተጣመረ መግባባት በማወቀር በየጊዜው የጥምር ወታደራዊ ልምምድ ሲደረግ እንደነበር የሚታወስ ነው። ይህም
ሆኖ ሳለ፡ የሻቢያ ዋናው ዒላማ የባሕር ኃይል መደብና የአጂፕ የነዳጅ ማከማቻ ጋን ለማፈንዳት በተለያዩ
ጊዜያት በደፈጣ በረጅም ርቀት ሮኬት ተወንጫፊ ይሞክሩም የተሳካላቸውም ጊዜ ነበር። በባሕር ኃይል መደብ
ውስጥም የክፍለሃገሩ የነዳጅ ማከማቻ ስለነበር ቢያንስ በሳምንት አንድ ጊዜ በደፈጣ ረጅም ርቀት መምታት
የሚችለውን ግራድ ፒ በሚባለው ሮኬት ሞካክረዋል አልተሳካላቸውም። ሻቢያ ከሞከረባቸው አንዱ፦ ቀኑን
የማላስታውሰው በ
አቅጣጫ ለአርባ ደቂቃ ያህል ሲተኮስ ኢላማቸው በነበርኩበት የፈጣን አጥቂ ጦር መርከብ
ወደመደቡ
እንጂ ያንን ያህል የወነጨፉት የሮኬት ውርጅብኝ ሲካሄድ ከምድር ጦር ምንም ዓይነት የመልስ ተኩስ
ባለመካሄዱ በባህር ቅኝት ላይ ለነበረችው
የእሩምታ ተኩስ ከባሕር ወደመሬት ሲካሄድባቸው ፈርጥጠው አምልጠዋል። እንደዚህ ዓይነት ሁኔታ ሲከሰት
በአካባቢው ያሉት የምድር ጦር አባላት የሚተኮስበትን አቅጣጫ ለይተው ወዲያውኑ ምላሽ ስለማይሰጡ በባህር
ላይ
ይታየኛልና መምታቴ ነው ሲባል ከምድር ጦሩ የኛ ሰራዊት አለ የሚባልም መልስ ስለነበር ኢላማን መርጦ
ለመምታት አስቸጋሪ ሁኔታዎችም ነበሩ። በዚህ ምክንያት ከምጽዋ ባሕር ኃይል መደብ ከፍተኛ መኮንኖች
በቀረበው ሃሳብ መሰረት መደቡን ለመከላከልና ፈጣን ተኩስ አድርጎ የጠላትን ኢላማ በቀላሉ ለመምታት
እንዲያስችል
ላይ የተጠመደ ተወንጫፊ፡ በኃላፊነት አተኳኮሱንና እንዴት
ከምድር ጦር ተመድበው በመደቡ
አባላት እንድንማረው ከመደቡ አዛዥ ከካፒቴን ኃይለሚካል ከበደ ትእዛዝ እንደተሰጠን፡ እኛ የተማርነው
NORTHERN NAVALአዛዥ በነበሩበት ጊዜ በአካባቢው ሲንየር ስለነበሩና የ6ኛ ክፍለጦር አዛዥ የነበሩት ኮሎኔል( በኋልም ብ/ጄኔራልና የሓረር አካዳሚ ምሩቅና በመፈንቅለ መንግስቱ ተሳትፈዋል በማለት ከ6102ኛ አየር ወለድ ከተዛወሩ በኋላ በሚመሩት ወታደሮች የተገደሉት) ጋር በመቀራረብና የነበረውን1979 እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር እለት እኩለ ሌሊት ላይ ከመደባችን በስተሰሜን በጉርጉሱም111ኛ ስኳድሮንናPARADEGROUND አካባቢና ነዳጅ ጋኑ ላይ ነበር። በአንድ ወገን ላይ ብቻ ከባድ የመቁሰል አደጋFTB-11o የጦር መርከብ ትእዛዝ ተሰጥቶ ወደሚተኮስበት አቅጣጫPatrol የሚያደርጉት የጦር መርከቦቻችን በረጅም ርቀት ሮኬት መምታት እየቻሉ፡ በዚህ ቦታ ላይBM-21 40 ያኽል ሮኬት ጭኖ እስከ 25 ኪሜ መምታት የሚችለውን ኡራል በሚባለው መኪናOPRATE እንደሚደረግ የሚያስተምሩ አባላትGUNNERY WORKSHOP ከምንሰራው ሶስት አባላት ተመርጠን ለሁለት
NAVAL GUNMOUNTS, TORPEDO, MISSILE
ቢማሩትና ቢረከቡ የተሻለ ነው፡ የእግረኛ ሰራዊቱም ጋር በሚገባ ሊያደርጉት የሚችሉት እነርሱ ናቸው ብለን
ሃሳብ ስናቀርብና ከእርሳቸው ጋር ለ
mm
ልምድም ስላላችሁ በቀላሉ ትለምዱታላችሁና በአስቸኳይ ትምህርቱን ቀጥሉ የሚል ምላሽና ቀጥተኛ ትእዛዝ
ሲሰጡን ትእዛዙን ተቀብለን ለሁለት ቀናት ተማርነው እንዳሉትም አስቸጋሪ አልነበረም። እናም ከመርከብ
መድፎች ጋር ስናስተያየው ያው የመርከብ መድፍ በውሃ መርከብ ላይ ተንሳፋፊና ኢላማ ለመምታት ሰፋ ያለ
ልምድ ይጠይቃል፡ ከመርከብ መድፎች ጋር ስናስተያየው ቀለል ያለ ቢሆንም፡ አንዱን የሮኬት ጥይት እንኳን
በቀላሉ ለማጉረስ ከባድ በመሆኑ በጦርነት ጊዜ የሰው ኃይል እንደሚመደብ ተነግሮን ከሁለት ቀን በኋላ
በአካባቢው ያለውን በ
ተለማምደን በ
ተኩስ ምላሽ አዘጋጀነው።
ጥር
ሲተኮስና ከጠላት የተተኮሰው ሲወድቅ ከርቀት ቢሆንም ተደጋጋሚና የማያቋርጥ በመሆኑ፡ በባሕር ኃይል መደብ
በተለያዩ
ልምምድ ነው መሰለን የሚል ምላሽ ነበር የሚሰጡንና ሁላችንም ግራ የመጋባት ሁኔታ ውስጥ ነበር ያለነው።
ይኽም ሆኖ ሌሊቱን ተኩሱ መሬቱንና ሕንጻዎችን ሲነቀንቅ ከጠላት የሚተኮሰው ሲወድቅ እንደሆን ጠረጠርንና
በመደቡ ውስጥ ብቻ በሚሰሩት የውስጥ መስመር ስልኮች እየደወልን ይመለከታቸዋል ብለን የምንቀርባቸውን
ብንጠይቅ ሁኔታውን እንደማያውቁ ሲነግሩን ያለምንም እንቅልፍና እረፍት አደርን።
ጥዋት የካቲት
አባሎች እንደወትሮው ሁሉ ስራቸውን ቀጥለዋል። የተኩሱ ኃይል ከመቅረቡም ባሻገር ለጦርነት ተዘጋጁ የሚለው
መሆኑን እያወቁ ካፒቴን እባክዎ የማሪን ኮማንዶ አባላት2 ዓመታት በፈጣን አጥቂ ጦር መርከብ FMB -160 ሳገለገል በ AK-230መድፍ SIGHT COLUMMNIST OPRATOR ስለነበርኩና የመርከባችንም ካፒቴን ስለነበሩ፡ እናንተ20 ኪሜ ያለውን ክልል ካርታ አዘጋጅተንና CALCULATE በማድረግ ተኩሱንGUNNERY WORKSHOP በራፍ ላይ ሙሉውን 40 እንደጎረሰ ለድንገተኛ ጦርነት ፈጣን30 ቀን 1982 ምሽት ላይ የከባድ መሳሪያ ተኩስና ፍንዳታ ከምጽዋ ባሕር ኃይል መደብ በስተሰሜንWORKSHOP የምንሰራው አባላት፡ ምንድነው ነገሩ? ብለን አናዳንድ ከፍተኛ መኮንኖችን ስንጠይቅ1 ቀን 1982 እንደተለመደው በመደቡም ይሁን በወደብ ያሉት የጦር መርከቦች ላይ የሚሰሩት
ALARM
መነጋገር ጀምረናል፡አሳሳቢና ያልተለመደ ነገር ሆኖብናል፡ እንኳንስ ተኩስ ቀርቦና፡ አደጋ እንደሚጣልብን
መረጃ እንኳን ሲኖር
ይነገርና ሁሉም በተጠንቀቅ ይዘጋጅና ለግዳጅ ብቁ ነበር። ከመላው የባሕር ኃይል መደብ አባላት የመጡ ሲሆን፡
የእጩ መኮንኖች ምረቃ በዓልና የባሕር ኃይላችን የተመሰረተበትን
ኃይል ዩኒፎርም የሰልፍ ልምምድ እየተደረገ ሳለ፡ የመጀመሪያው የግራድፒ ሮኬት ጥይት እራሴ በምሰራበት የ
ሳይነፋ ወደየውጊያ ምድብ በራሳችን ጊዜ ለመሰናዳትም በተጠንቀቅ መሆን እንዳለብን እርስ በራሳችንFIRST DEGREE READINESS ተብሎ ለመላው የጦር መርከብና መደብ ሰራዊት34ኛ ዓመት በዓል በወቅቱ ዝግጅት ነበር።PARADEGROUND የሰልፍ ልምምድ በ1982 ምልምል መርከበኞች በስፖርት ልብስና በመደበኛ የባሕር
GUNNERY WORKSHOP
አዋጅ
ሁሉም የምጽዋ ባሕር ኃይል መደብ አባሎች በየውጊያ ቀጠናቸው ተሰማሩ።፡በወደብ የነበሩትም የጦር መርከቦች
ወደ ባሕር ተሰማሩ።
ወዲያውኑ የ
POSITION(
አቅጣጫ ወደግራ ሁለት ኪሜ ከመደቡ
ተዘጋጅተንበትና እንዲያውም ከባሕር ኃይል መደብ ግቢ ወጥተን እግረኛውን እርዱ የሚል ትእዛዝ እነጠብቅ
ነበርና በአስቸኳይ በካርታችን ካለው መረጃ በመለካት የተባለውን ቦታ
ጀርባ ባሕር ላይ ወደቀ። ወዲያውኑ ከባሕር ኃይል መደብ የክተት(ALARM) ተነፋ(ታወጀ)BM-21 ሮኬት ወንጫፊ ለምንተኩሰው መድፈኛ ሶስት አባላት፡ የ 4 OBSERVERአስተኳሽ) የሬድዮ ኮድ ተሰጥቶን መነጋገር እንደጀመርን ከመደቡ በስተሰሜን ወደጉርጉሱም16 ኪሜ እንድንመታ ዒላማ ተሰጠን። ቀድሞውንም በታላቅ ሞራልLEADING SEAMAN QUARTER
ከሚባለው አመቺ ቦታ በመሆን የመጀመሪያውን ፍጥነታዊ አውቶማቲክ ተኩስ ጀመርን። ከአስተኳሻችን ፈጣን
ምላሹ አንበሳዬ እንዲህ ነው እንግዲህ ባሁኑ አቅጣጫ
ተኩሱን እንዳደረግን በቅርብ ርቀት ወደኛ የሚተኩስ የጠላት አጭር የሮኬት ሊኖ ር ይችላል ብለን ገምተን
ስለነበር፡ በወቅቱ አነስተኛ የባሕር ክፋይ ላይ ካለው ከሲሚንቶ ፋብሪካው የ
ተኳሾች ተኩስ አዘነቡብን። አቅጣጫው ወደኛ ቢሆንም በርቀት ሄዶ በማረፉ፡ ፈጣን በሆነ ሁኔታ
ሮኬቶችን መጫን የሚችለው ኡራል መኪና ቦታውን በመቀየር የታዘዝነውን ዒላማ ከ
5 ኪሜ ላይ ድገምልኝ የሚል ኢላማ ሰጠን። ልክ1.5ኪሜ ላይ የሻቢያ ሞርታር40 ያህልOUT DOOR SINEMA
ጀርባ ሆነን ለቀቅንበት። አስተኳሻችን ይኸው ነው አንበሳዬ የሚል ምላሽ እንደሰጠን ከዶጋሊ ወደምጽዋ
መስመር ፎርቶ ላይ እንድንመታ ሌላው አስተኳሻችን እንድንፈጥን ነገረን። ወዲያውኑ በሶስት ሮኬቶች
የተባልነው ቦታ እንደተኮስን ካሁኑ ኢላማ የ
ፍጥነታዊ ተኩስ እንዳደርግን አንበሳዬ ልክ ነው ልክ ነው፡ እንዳለን ለሌላ ተኩስ ከአስተኳሾች ስንጠባበቅ፡
ከምጽዋ ባሕር ኃይል መደብ ዘመቻ መምሪያ አመቺ ቦታ ይዛችሁ በጉርጉሱም አቅጣጫ ታንኮችና እግረኛ
ሰራዊት ይታያሉና ወደኢላማ ተባልን፡ በነበረን የጦር ሜዳ መነጽር ስንመለከት የጠላት ታንኮች ረድፍ ሰልፍ
ተመለከትን። ስውር ተኩስ ቀረና ፊት ለፊት ውጊያ
አብራሪዎች የጠላት ታንኮችንና ከባድ መሳሪያዎ ኢላማዎችን ሲያጠቁ ካለንበት ሆነን ስናይና ለሌላ ተኩስ
ስንዘጋጅ ችሎታቸው እንዲህ ነው ብሎ ለመናገር ቃላቶች ያጥሩኛል። ድብደባውን ለማድረግ ከባሕር ወደመሬት
ተዋጊ አይሮፕላኖችን ፓይለቶቻችን እየተወረወሩ ሲያጠቁ፡ የኛ ተወንጫፊ እንዳያገኛቸው ስንል ለጥቂት
ደቂቃዎች ጠበቅንና አቅጣጫቸውን አይሮፕላኖቹ እንደለወጡ የተባልነውን ኢላማ ውስጥ እንደገባልን
አውቶማቲክ ተኩስ አደረግን። ወዲያውኑ በፈጣን አነዳድ መኪናውን የሚነዳው ብሔራዊ ወታደር በማንቀሳቀስ
በአስተዳደር ሕንጻ ፊት ለፊት ስናልፍ ከሕንጻው ፎቅ ላይ ሆነው የኢላማውን ድብደባ በጦር ሜዳ መነጽር
ሲመለከቱ የነበሩት ካፒቴን ኃይለሚካኤል ከበደና አብረዋቸው የነበሩት ከፍተኛ መኮንኖች፡ በአውራ ጣቶቻቸው
ምልክት በማሳየት በርቱ ሲሉን ሮኬት ወደሚጫንበት አቅጣጫ አመራን።
ከሻቢያ ወደ ተዋጊ አይሮፕላኖች የሚተኮሰው አየር መቃወሚያ ጥይት በከፍታ ተተኩሶ በአየር ላይ ሲፈነዳዳ
ፓይለቶቻችን የሚተኮስባቸውን በመቋቋምና አይሮፕላኖቻቸውን አቅጣጫ በመለዋወጥ ያደረጉት ተጋድሎ
አስደናቂና ካየር ተወርውረው የሻቢያን ታንኮች ሲያቃጥሉ ማየት ለኛም ታላቅ የውጊያ ሞራል ነበር።
የምጽዋ ባሕር ኃይል መደብ ከጀርባው ባሕር እንጂ ለምድር ውጊያ የሚያመች ገዢ መሬት የሌለው ቦታ ነውና
ማድረግ ያለብንን ሁሉ ለማድረግ በቆራጥነት እያደረግን ሳለ፡ የ
በማስተካከል ሮኬቶችን በጠላት ብረት ለበሶቹ ላይ አወረድንባቸው። ይህ ሁሉ ሲሆን የኛን አቅጣጫ እየተከተሉ
የሚተኩሱ ሞርታሮች በፍጹም ሊያገኙን አልቻሉም። በተለይም በስፖርት ሜዳው ላይ ሆነን ስንተኩስ
የሞርታር ፍንዳታ በአቅጣጫችን ትይዩ ተተኩሶ ሊያገኘን አልቻለም። ከኋላችን አልፎ በባዶ ሜዳ ላይ ፈነዳ።
የሻቢያ ከባድ መድፎችና ግራድፒ ሮኬቶች በግቢው ውስጥ ያለማቋረጥ እየወደቀ ሕንጻዎችን ቢያፈራርስም
አብዛኛው ወደባሕር ሲወድቅ ነው የሚታየው። የተኮሱት ሁሉ በግቢው ውስጥ ቢያርፍ የሚተርፍም አይኖርም
ሕንጻ ከማፈራረስ በስተቀር።
ከፎሮ ተወርውሮ ለእርዳታ የመጣው በታላቅ ጀግንነት የሚዋጋው በኮሎኔል በላይ አስጨናቂ የሚመራው
የጀግናው
አመቺ ቦታን በመያዝ ታላቅ የጀግነት ተጋድሎ ማድረግ ጀምረዋል። እንዲሁም ሶስተኛ ሜካናይዝድ የቀሩትን
ታንኮች ይዞ በማፈግፈግ በምጽዋ ባሕር ኃይል መደብ ግቢ ሆኖ በመከላከል የሚቻላቸውን ሁሉ ከመደቡ የባሕር
ኃይል ሰራዊት ጋር ያለምንም እረፍት ታላቅ ተጋድሎ ሲያደርጉና ከከፍተኛ መኮንኖች እስከብሔራዊ ወታደር
የነፍስ ወከፍ መሳሪያቸውን ታጥቀው በተጠንቀቅ መጠባበቅ ላይ ሳሉ፡ ክቡር ኮሞዶር በለገ በለጠና አንበሳው
ክቡር ኮሞዶር ጌታቸው ስዩም የተናገሩት ቃል
ነው
ከወጣትነት እስከ ጎልማሳነት የባሕር ድንበራችንን ስናስከብር መነሻችንና የባህር ኃይል መዲናችን የምጽዋ ባሕር
ኃይል መደብን ተዋግተን እስከመጨረሻው እንታገላለን እንዋጋለን ሁሉም አባል እግረኛው ወደሚዋጋበት ዋናው
የመደቡ ዋና በር መከለከል እንዲያደርግ መዘጋጀት አለበት
ሃሳብ እያቀረቡ ሳለ፡ መሳሪያችንን ሮኬት እያጎረስን ሳለ፡ የአካባቢው የ ኮ
ክፍሌ በቀጥታ ወደምጽዋ ባህር ኃይል ኦፕሬሽን መምሪያ ሲያመሩ ተመለከትን። የ
ብርጋዲየር ጄኔራል ተሾመ ተሰማም በዚሁ በመደቡ ግቢ ውስጥ እንደገቡ በባሕር ሃይል ባሕር ጠለቅ ኮማንዶ
500 ሜትር ጭማሪ አድርጉ እንዳለን፡ በተባልነው መሰረት(DIRECT FIRE) ሆነ ነገሩ ሁሉ። የጀግናው አየር ኃይላችንBM-21 ወንጫፊ ወደሚቀጥለው ግዳጅ ኢላማን3 የሚሆን27ኛ ሜካናይዝድ ሰራዊት ባሉት ታንኮቹና የ6ኛ ክፍለጦር ጀግና ተዋጊዎች፡ ምጽዋ ጥዋለት ላይ(አንበሳው ያልኩት የማሪን ኮማንዶ አባላት የሰጧቸው ቅጽል ስም) በግቢው ውስጥ በመከላከል ላይ ላለው ሰራዊት፡ የሃገራችንን የባሕር በር በመጠበቅና በመከላከል፡ ብለው በአካባቢያቸው ላሉት ከፍተኛ መኮንኖች/ር አዛዥ ብርጋዲየር ጄኔራል ጥላሁን6ኛ ክፍለጦር አዛዥ ክቡር
ZODIAC
ጀልባ ምጽዋ-ጥዋለት ላይ አፈግፍጎ ያለውን ጦር እንዲመሩ ወደ ርእሰ ምድር ተሻገሩ።
BM21
የሚል ትእዛዝ ነበር። ድብደባውን ያደርግነው፡
የምናየው ከመሆኑም በላይ በአካባቢው የነበሩት የምድር ጦር አስተኳሾቻችን ምላሽ አንበሳዬ ትክክል ነው ልክ
ነው የሚል ምላሽና አድናቆትን ያዘለ የሞራል ዜማዊ ድምጽ ነበር። ይኅንን ሮኬት ወንጫፊ መሳሪያ
አጠቃቀማችን ለየት ያደረገው ለአንድ አካባቢ ኢላማ በተለያዩ ቦታዎች ላይ ካርታችንን እየለካን በፍጥነት
መኪናውን ከቦታው ወደሚቀጥለው እንቀይራለን። ከመደቡ ኦፕሬሽን ጀርባ በብሐራዊ ወታደሮችና እጩ
መኮንኖች ረዳትነት ጥይት አጉርሰን ወደተለያዩ ቦታዎች ስናመራ በድንገት ጄኔራል ጥላሁን ከባህር ኃይል ዘመቻ
መምሪያ ፊት ለፊት ባለው አጥር ስር አስቆሙንና ስትተኩሱ አቧራ የማይነሳበት ቦታ ሆናችሁ ተኩሱ የሚል
ትእዛዝ ሲሰጡን ሶስታችንም ተያይተን ተገርመን ሳለ የአስተኳሾቻችንም ድምጽ ከሬድዮ በመጥፋቱ በቀጥታ
ወደሚመቸን ቦታ አመራን። ሮኬቱ ሲተኮስ ከ
የመደቡ ግቢያችን ደግሞ አነስተኛ ከመሆኑም በላይ የምንመርጠው ቦታ የለንም። ያመቸን ቦታ ሆነን የጠላትን
ኢላማ መምታትና የሚቻለንን ማድረግ ብቻ ነበር ግዳጃችን። የምናንቀሳቅሰው ከባድ መሳሪያ፡ የምድር ጦር
ለእግረኛ ሰራዊቱ ከበስተኋላ ከርቀት ሆኖ የተኩስ ድጋፍ የሚሰጥበት ሆኖ ሳለ፡ በወቅቱ ግን ከጠላት ኢላማ ጋር
ቅርብ ብንሆንም ለቀጥታ ተኩስ ከወንጫፊው ቧንቧ
ማድረግ የምንችለውን ሁሉ እያደረግን ከተኮስን በኋላ በፍጥነት ቦታን መቀየር ልክ እንደጦር መርከቦች
ላይ ለነበርነው አባላት አስቸኳይ ድብደባ እንድናደርግ በፎርቶና ከፎርቶ ወደቀኝ ባሉት ቦታዎች ላይDIVING SECTION አጠገብ ሆነን ስለነበር ቦታውን በግልጽ25 ሜትር በላይ ወደኋላ የሚወረወር የእሳት ወላፈን አለው።(BARREL) ቁጥር 27 ላይ መስቀለኛ ማነጣጠሪያ በማድረግ፡
MANUVERING
ያደርጉት የኛን
የኛ ወታደሮች ላይ የጠላት መድፍ ጥይት እንዳያርፍ፡ በአካባቢው ያሉትን ቦታ ቀይሩ እያልን እንናገር ነበር።
የፈሪ ዱላና ያላሰቡት ያልጠበቁት ሆኖላቸው አፈግፍጎ ወደ ባህር ኃይል ግቢ የተሰባሰበላቸውን ተዝናንተው
እንደሚተኩሱ የነበረው
ላይ
ዓይነት እንቅስቃሴ ነበር። ከርቀት በርግጥ የሻቢያ ከባድ መሳሪያዎችና ታንኮች ዋና ኢላማBM ስለነበር ቦታችንን እንደቀየርን ወደሚነሳው አቧራ ሲተኩሱ በትናንሽ ምሽጎች ውስጥ ባሉትINTERVAL ጊዜ ያስታውቅ ነበር። ቀኑን እንዲሁ ውለን፡ ከለሊቱ (ስምንት ሰአት) 0200 GMT ላይ የሻቢያ ፈጣን ጀልባዎች አደጋ ለማድረስ ወደ ጦር መርከብ ኢትዮጵያ ሲያመሩ በ40
ሚሜ መድፍ የቀረቡትን ሁሉ እንደጧፍ ስታነዳቸው ከመደቡ ሆኖ ይታይ ነበር።
ለመላው በመደቡ ውስጥ ላለ ወታደር ማለትም አፈግፍጎ ወደመደቡ የመጣው የ
ሜካናይዝድ ወታደሮች ባሉት ታንኮቻቸው፡ ከኮሞዶር በለገና ኮሞዶር ጌታቸው ስዩም ጥብቅና ወሳኝ ትእዛዝ
መጣ፡ ከወጣትነት እድሜያችን አንስቶ እናት ዓለም ኢትዮጵያ የባሕር በሯን ለማስከበር የባሕር ኃይላችን
የተመሰረተባትን የባሕር ኃይል መዲናችንን እናስከብር፡ በነፍስ ወከፍ መሳሪያ ሁሉም አባል ከከፍተኛ መኮንን
ጀምሮ ወደፊት
STORE
በለገ በለጠ በነበረው ረድፍ ጋር ነበር፡ አጋጣሚ ሆኖ የተሰለፍኩት።
የሻቢያ እግረኛ ጦር እስከእዳጋ ሰፈር ደርሷል።
ነው ግራር ሰፈር
የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ማሪን ኮማንዶዎችና የምድር ጦር አባላት ጋር ተቀላቀልን።
ጦራችን መኪና ላይ የከባድ መድፍ ጥይት እንደተጫነ አፈግፍጎ ዋናው በራችን ላይ ሳለ ግራር አካባቢ የነበር
መድፍ ተኳሽ የጥይት ያለህ አቅርቡልኝ፡በማለት አጠገቡ በነበረው ሬድዮማን ሲናገር፤ እስቲ ደፋር ሾፌር
ሲባል፡ እኔ በፈቃደኝነት እነዳለሁ ብሎ የባሕር ኃይል ባልደረባው ማእረጉን አላስታውስም ደበበ ቱኬ ይባላል።
መኪናውን አንቀሳቅሶ ሲጓዝ ግራር አካባቢ እንደደረሰ ከርቀት በተተኮሰ ከባድ መሳሪያ ከነመኪናው በመመታት
ተሰውቷል። ይህ ወጣት ከማይረሱኝ ውድ የባህር ኃይላችን ኢትዮጵያዊ ጀግና ነበር። ለነበረው መድፍና ሻቢያ
በመድፍ እየተረዳ በአካባቢያችን ላይ ቢያወርድም ኢላማቸው ከምጽዋ ሆስፒታል ጀርባ ምዕራብ ቀጣና ኮንክሪት
ምሽግ ላይ ነበርና ምሽጉ እንዳለ ሲፈራርስ የጠላት እግረኛ ግራር ላይ በመድረሱ የተረፉት ከኛ ጋር ተቀላቀሉና
ከግራር እስከመደቡ ዋናው በርና አጥሩ ስር በመመሸግ በነፍስ ወከፍ መሳሪያ ውጊያው ተጋጋለ። በአካባቢያችን
ዋናው በር ላይ የተሰዉት ክቡር ኮማንደር አስቻለው ጀማነህ፡ ፒኦ ክብሮም
ነበሩ።
የምድር ጦር አባላት ማሪኖችና ከዋናው በር ወጣ ብሎ ባለው የምጽዋ ሆስፒታል በር አካባቢ ወደግራር
ሲታኮሱ የተሰዉት ክቡር ኮማንደር ኃይሉ አጠገባቸው የነበረው ተርፎ ወደኛ የተቀላቀለው
ሰለሞን ተፈራ
የመጡት ታንከኞች ባሉት ታንኮች ኢላማ እየመረጡና የወገን ነው እናውቀዋለን ያሉት የጠላት ታንክ ቀለሙም
ከኛዎቹ ታንኮች ጋር ተመሳሳይ በመሆኑ እንደገባ ከላይ በተጠመደው ማሺንገን ተኩስ ሲከፍት፡ ከወገን
ተተኩሶበት በማምለጥ ላይ ሳለ በግራር ትይዩ ቦታ ላይ ከጥቅም ውጪ ሆኗል። በዋናው በር ትንቅንቅ የማይረሳኝ
በፉከራና በሞራል የሚታኮሱ የባሕር ኃይላችን አባላትም ነበሩ። ምድር ቀውጢ ሆነች፡ በመደቡ በር አጠገብ
ያለው ሕንጻ ከጠላት ታንክ በተኮሰ ጥይት ሲመታ ፍርስራሹ የጎዳቸውና ክፉኛ ያቆሰላችውም ወገኖች ነበሩ።
ወደ እዳጋና የጨው ማሳው ላይ ወደ ፊት ለፊታችን የጦር መርከቦቻችን ከባሕር የሚያዘንቡት የመድፍና የሮኬት
ተወንጫፊ ከምጽዋ ሆስፒታል ጀርባና ከፊታችን ባለው የጨው ማሳ ላይ የሚርመሰመሰውን የሻቢያ እግረኛና
ታንከኛ ድንግርግሩ እንዲወጣና ፈጣን የነበረውን የሻቢያ ማጥቃት ለጊዜውም ቢሆን ገቶት ነበር። ጠላት
ሰአቱም እየመሻሸና ሻቢያም በማያቋርጠው የመድፍ ድብደባ ለማዳከም የሚያወርደውን ለረጅም ዓመታት በጦር
ግምባር የረጅም ጊዜ ልምድ ያላቸው የምድር ጦር አባላት፡ እንደዚህ ዓይነት ውጊያ በሕይወታችን አይተን
አናውቅም ነበር የሚሉት። ሻቢያም በቀላሉ የምጽዋ ባሕር ኃይልን መደብ በቀላሉ ሊይዝ ይቅርና መሸት እንዳለ
ተኩሱን አቆመ። ከምጽዋ ሆስፒታል ጀርባ ወይም ከምእራብ ቀጣና ጀርባ በሻቢያ ሰራዊት ስር ወድቋል።
የረጅም ርቀት መድፍና ሮኬት ወንጫፊ መሳሪያ ያላቸው የጦር መርከቦቻችን፡ ጦር መርከብ ኢትዮጵያ፤ ጦር
መርከብ
ከባሕር ሆነው ከኛ ፊት በነበረው የጠላት ታንክና እግረኛ ሰራዊት ላይ ያደረጉት ድብደባ አስተዋጽኦው በጣም
ከፍተኛ ነበር። ለዚህም ነበር ከግራር ወደ ባህር ኃይል ግቢ ለማጥቃት ያልቻሉት፡፡ ዋናው በር ላይ
አስተማማኝ ምሽግ ባይኖርም የተደረገው መከላከል ከተጠበቀው በላይ የተጋድሎ ሁኔታ ነበርና ወደኋላ
በማፈግፈግ ከባሕር ኃይል ፖሊስ ሕንጻ ጀርባና ለጊዜው አመቺ ነው በሚባለው ሁሉ ነገር አድፍጠን መከላከልና
የቆሰሉ አባላትን ሓኪሞች ማግለል ጀምረው ነበር። በዚያን ወሳኝ የመጨረሻው የዋናው በር ርብርብ ሰአታት
እነማን እንደተሰዉ ለማወቅና ለማስታወስ አስቸጋሪ ነው። በሆስፒታሉ ግቢና በባሕር ኃይል ፖሊስ ሕንጻ
መካከል ገላጣ ሜዳ ወይም ሰፋ ያለ ክፍተት ስላለ የጠላት እግረኛ ለማጥቃት ከሞከረ፡ በዚያች ሰአት
እንደሚያልቁ ስለገመቱ ለጥቂት ሰአታት የመድፍ ድብደባ ብቻ በማድረግ ተወሰኑና ተኩስ አቆሙ።
የሻቢያ ኃይል ሲበረታ የተረፍነው ወደኋላ ማፈግፈግ ግድ እንደሆን ኮሞዶር በለገ እነደተናገሩና በ
6ኛ ነበልባል ክፍለጦርና የ3!!!! ተባለ። በመኪናው ላይ ጎርሶ የቀረን 17 ያህል የሮኬት ጥይት ብቻ ነበር። መኪናውን FSSአጠገብ የባሕር ዳርቻ ከኋላችን ትተን፡ በትእዛዙ መሰረት ወደጎን በረድፍ በመሰለፍ ከክቡር ኮሞዶር(ከምጽዋ ባሕር ኃይል ዋናው በር የ300 ሜትር ርቀት ቢኖረው) ሁሉም በመደቡ ግቢ ውስጥ ያለ ወደዋናው በር ተንቀሳቅሶ ዋናው በር ላይ እየተከላከሉ ካሉትIFA በሚባለው የምድር(ማሪን ኮማንዶ) ፒኦ ዝናው አረጋMY INTAKE /(ኩባ) እጁ ላይ ክፉኛ ቆስሎ ነበር(አሁንም በሕይወት ያለ)። በግቢው ውስጥ ከግንባር አፈግፍገው1037 LANDING CRAFT, LANDING CRAFT-1038, FRIGATE- 1616 እና ሌሎችም ሆነው፡1036
ምድረነክ የጦር መርከብ ስፓርታኪያድ በሚል የሚጠራው እግረኛ የወገን ጦር ምሽት ላይ እንደወረዱ፡
ያለምንም እረፍት ቦታ ቦታ እንዲይዙና እንዲዘጋጁ የመሬቱን አቀማመጥ በጭለማ እያሳዩዋቸው ሳለ፡ ኃይለኛ
የከባድ መሳሪያና የነፍስ ወከፍ መሳሪያ ውጊያ ተጀመረ። በግምት ለሰላሳ ደቂቃ ያህል የተኩስ ልውውጥ
ከተካሄደ በኋላ፡ እንደገና ጠላት ተኩሱን አቁሞ ጸጥ አለ።
ውሃም ሆነ እህል ከቀመስን ሁለት ቀናት አልፈውን ስለነበርና፡ እንደምድር ጦር ደረቅ ራሽን የሚባልም ነገር
ሆነ ውሃም ስለሌለን በአካባቢው ለአትክልት ተብሎ በዛገ በርሜል የተሞላ ውሃ አግኝተን ባገኘነው ነገር
በመጠጣት ተንፈስ ብለን ሞራላችን አድሰን፡ አብረን የነበርነው ጓዶች፡ ሌሊቱን
MARRIED QUARTER
በሚባለው ቦታ ሆነን ጥይት የሌለው ካለውና ከተሰዉ ወገኖች መሳሪያዎችንና ጥይት ከያለበት ሞላልተን ተራ
በተራ የዶሮ እንቅልፍ ዓይነት በማንቀላፋት በታላቅ ሞራል ለወሳኙ ፍልሚያ ተዘጋጀን።
የካቲት
በሚወነጭፏቸው ሮኬቶችና ከባድ መድፎች የሻቢያን የከባድ መድፍ አካባቢ ሲያራውጡ ከመደቡ ይታይ ነበር።
ሌፍትናንት መኩሪያ ዲዲማና ጁኒየር የሸዋለም ነጋሽ፡ ያደርጉ የነበረው የውጊያ ማስተባበር ተጋድሎ ምን ጊዜም
አይረሳኝም። በተለይም ሌፍትናንት መኩሪያ ዲዲማ በግራ እጃቸው ዱላ በቀኝ እጃቸው ታጣፊ ክላሽንኮቭ
ጠመንጃ ይዘው የሚሸሸውን ከየስርቻው በማውጣት በረድፍ እንዲሰለፍና ከምጽዋ ባሕር ኃይል መደብ ሲኒማ
ቤት ጀምሮ በረድፍ አሰላለፍ ወደዋናው በር የእግረኛ ማጥቃት እንዲደረግ አዘዙ። እርሳቸውን ሳውቃቸው
በወታደራዊ ስነስርአት በጣም አክራሪና ስህተት የማያልፉ በእስራኤል የኮማንዶ አሰልጣኞች በ
የሰለጠኑ እንደነበሩ ታሪካቸውን የሰማሁ ሲሆን ወታደራዊ ደህንነት ተብሎ በኮሎኔል ተስፋዬ ወ
የሚታዘዘው አንዱ የመንግስት መሰለያና ማፈኛው ድርጅት ውስጥ በመሆናቸውና በሚያደርጉት አክራሪና
ከወታደራዊ ሕግ ከሚፈቅደው በላይ በሚያሳዩት ባሕርይ ከሲቭል እስከባሕር ኃይል አባላት የምንጠላቸውና
የምንሸሻቸው አባል ቢሆኑም ጀግና ተዋጊ ኢትዮጵያዊ ስለመሆናቸው ከተግባራቸው በውጊያው ላይ ያየናቸው
እንመሰክራለን። ከተለያዩ ክፍል አፈግፍገው የመጡ የምድር ጦር አባላትና የምጽዋ ባሕር ኃይል በአንድነት
ለመጨረሻው ፍልሚያ ወደፊት ሲባል፡ ከእኔ ጋር አንድ ላይ ለነበርነው አባላት በሌፍትናንት መኩሪያ ዲዲማ
የተሰጠን አቅጣጫ ከኮሌጅ ባራክስ ወረድ ብሎ በተለምዶ ከሌሎቹ የመደቡ ቦታዎች ሞቃታማ ስለሆነ፡ሲናይ
በሚል ቅጽል ስም ከሚጠራው አካባቢ ጀምሮ ወደዋናው በር በረድፍ ማጥቃት እንድናደርግ ተነገረን። ጎን ለጎን
ከነበሩት ጓዶቼ የማስታውሳቸው፦ ፒኦ ፍቃዱ አበራ
INTAKE)
የምድር ጦር አባላት ሲሆኑ፡ በታዘዝነው መሠረት ወደፊት ስንነቃነቅ ከበስተግራችን ከባሕሩ ማዶ እስከ
2 እና 3 1982 ዓም፡ በተለያዩ ሰዓታት ከሻቢያ ተኩስ የቆመ ቢሆንም፡ የጦር መርከቦቻችን ከባሕር1958 ዓም/ስላሴ(የቅርብ ጓደኛዬ)፤ ፒኦ ደሳለኝ ኦላና፤ፒኦ ቸሬ(1970ሰብ ሌፍትናንት ዳኜ(RADIO MAN 1969 INTAKE) 1982 ምልምል መርከበኞችና ሁለት200
ሜትር ርቀት ቢሆን ነው ወደግራር ሰፈር መርከቦች ጨው ወደሚጭኑበት አቅጣጫ
ውጭ ሆነው የተጣሉት የድሮዎቹ
በማሳለፍ ወደ
በአጠገባችን ካለው የቀድሞ ምሽግ ውስጥ ገባን፡ ፒኦ ፍቃዱም፡ እኔም የያዝነው ከተሰዋ ወገን የወሰድነው
SCRAP ተደርገው ከጥቅምPATROL CRAFT መርከቦች ላይ በመሆን ጠላት ከግራ ጎናችን በእኛ ላይSEAMAN MESS አቅጣጫ ያሉት ወገኖች ላይ ጥይት ሲያዘንቡ አቅጣጫው ተምታቶብን፡RPG
መትረየስ ስለነበር፡ ፒኦ ፍቃዱ እንዴት እንዳያቸው አላውቅም ተመልከቱ ፒሲዎቹ ላይ ሲለን በአንድ ላይ
እንድንተኩስ ተጠቃቀስን፡ አንዳቸውንም አልሳትንም። ጠላት ከተጣሉት መርኮቦች ጀርባ ባሉት ቤት ላይ
ተሸሽገው የሚተኩሱትን እነቸሬና ሰብሌፍትናንት ዳኜ ይለቅሙ ነበር።፡ሰብሌፍትናን ዳኜ ጭንቅላቱ ላይ
የጨረፈው ጥይት ከመታው አንድ ቀን ተኩል ቢሆንም በታሰረለት ፋሻ ደሙ ቢቆምም ድካም
ቢታይበትም፡የነበረው ሞራልና በአካባቢው ለነበርነው ሁሉ አበረታችነቱ ምንጊዜም ከፊቴ ትዝታው አይጠፋም፡
ታላቅ ጀግና ነበር።
የጠላት መድፍ ውርጅብኝ የኼን ያኽል ነበር ተብሎ ለመግለጽ አይቻልም፡ በቃ የፈሪ ዱላ። ያችን ለምታክል
ግቢ ያለማቋረጥ እያወረዱ እነደተኮሱት ኢላማ ቢያገኙ፡ ያለምንም እግረኛ ውጊያ መቆጣጠር እንደሚችሉ
ግልጽ ያለ ሁኔታ ነበር። ከዋናው በር ወደኛ አቅጣጫ የጠላት እንቅስቃሴ እነደተጀመረ፡ ከባሕር ላይ የቢኤም
ሮኬት በ
የሮኬት ፍንዳታ አካባቢውን ሲያናውጠው ወደኛ የተነቃነቁትን ዶጋመድ እንዳደረጋቸው ግልጽ ነበር። የተረፉት
ወደኛ ሲነቃነቁ በሞራል ኢላማ እየመረጥን ማድረግ የሚገባንን እየተንከባለልንም እየተንፏቀቅንም ማከናወን
ጀመርን በአጠገባችን ያሉትን የጠላት ሬሳዎች መታወቂያና መረጃ ይኖራል በሚል ስንፈትሽ ወረቀቶቹ የሕወሃት
መሆኑን ያረጋገጥነው ቦታ ቀይረን እነደገና
ልንቆይ ቀርቶ ከፊታችን ከመርከቦችም ከጠላትም የመድፍ ፍንዳታ ወደፊት የማያስገፋና ከመርከቦችም ጋር
ምንም ዓይነት የሬድዮ ግንኙነት አልነበረንም። መርከቦች የሚተኩሱት ከባሕር ሆነው የጠላት ኢላማ ነው ብለው
ያመኑትን የሚታያቸውን ብቻ ነበርና። በተለይም
ተወንጫፊ ታላቅ አስተዋጾ ነበረው። የጠላት እግረኛው ክፍል በአዲስ ጉልበት እየተቀያየረ እንደሚያጠቃን
የያዘው ሰፊ ገዢ መሬት አመቺ ሁኔታን ፈጥሮለት ነበር። ይኽም ሆኖ ሳለ፡ ሁላችንም የምናውቀው ተፋልመን
መሞት እንጂ በወቅቱ የሚደረገውን የሚመራ አዛዥና የሬድዮም ሆነ ምንም ዓይነት ግኑኝነት ከማንም ጋር
የለንም። የባሕር ሃይል መደብ ዘመቻ መምሪያ ከጦር መርከቦች ጋር እንደሚገናኝ እንጂ የምናውቀው በመደቡ
ውስጥ ባሉት ቀጣናዎች የትናንሽ ሬድዮ ግኑኝነት እንኳን አልነበረም። አብረን ካሉት ውስጥ የተረፍነው ወደኋላ
በማፈግፈግ ለተኩስ የሚያመች ቦታ መያዝ ብቻ ነበር አማራጩ፡ በመጣንበት አቅጣጫ ዚግዛግ በማፈግፈግ
ከሲናይ በላይ ባለው ግቢ አጠር ያለ የግንብ አጥር ስለነበር፡የያዝነው መትረየስ ጥይት ስለሌለው፡ ያገኘነውን
ክላሽንኮቭ ጠመንጃ በመያዝ ከሌሎች ጓደኞች ጋር ተገናኘን፡ አሁንም በሕይወት አለ፡ ፒኦ ክፍሌ ወርቅነህ
ካለው ጥይቶች የመጨረሻ አስር ጥይቶችን እንዳካፈለኝና የመጨረሻ የካቲት
ቦታ ነው።
ባለን ጥይት በዚህ ቦታ ላይ ልንታኮስ የምንችለው በቅርብ ርቀት ጠላት ከፊታችን ማጥቃት ያደረገ ከሆነ ነው፡
ብለን ግንቡ ስር እንዳደፈጥን፡ ጎን ለጎን በመሆን ፊት ለፊታችን ያሉትን ለመቃኘት ለማለም ስንዘጋጅ
የማያቋርጥ ተኩስ ከጠላት ተከፈተብን። የግንቡን ጫፍ እየጨረፈ ወደተለያየ አቅጣጫ የሚፈናጠረው ጥይት
አንድ የምድር ጦር አባል ቀና እንዳለ ተመታና ወደቀ ተኩሱ ቀጥ እንዳለ ቀና ብለን ስንመለከት ከፊታችን
ምንም እንቅስቃሴ የለም። በርቀት ለመቃኘት በየአቅጣጫችን እየተመለከትን ሳለ የውቶአማቲክ ውርጅብኝ
ከጠላት እነደተጀመረ ከመሃላችን የ
ስለነበር በጥቂት ሰኮንዶች ጊዜ አረፈ። እዚያው ቤት እግቢ ውስጥ ሆነን የመጨረሻውን ውጊያ ለማድረግና ምን
ማድረግ መወሰን እንዳለብን እንኳን በቂ ጥይትና የመዋጊያ አመቺ ቦታ የለንም። ምን እናድርግ ብሎ መወሰን
የማይቻልበት ምክንያት፡ ከኋላችን ያለው በ
እዚያ ጋር ብሎ እንዳመለከተን እኛ ካለንበት ማዶ ሲርመሰመሱ እንዳየን የነጠላ ተኩስ
በቀረችን ጥይቶች፡ ኢላማ ሳይሳት ለመምታት እየጮህን መነጋገርና ቀደም ብሎ ወደኛ አቅጣጫ የሚገሰግሰውን
ከፊት ያለውን መባባል ሁሉ ጀምረናል። ስማቸውን የማላስታውሰውና አንዱ ፍቅሬ የሚባል የባሕር ኃይል
ሙዚቀኛ ባልደረባ ቀጥሎ ባለው ግቢ አጠገብና አነስተኛ ምሽግ ውስጥ የነበሩት አባሎችም ወደምንተኩስበት
አቅጣጫ መረባረብ ጀምረዋል። ይኽ በእንዲህ እንዳለ ከኋላችን ወደሰሜን አቅጣጫ ኃይለኛ ፍንዳታና ተኩስ
ተሰማን። ከኛ በላይ በስተቀኝ ከወደ ስፖርት ሜዳው አካባቢ ጠላት በታንክና እግረኛ ማጥቃት አድርጎ ኖሮ፡
የጠላት ታንክ በዋርድሩም አካባቢ ካለው የመዋኛ ገንዳ አጠገብ በመሆን ለካስ ለሊቱን
CRAFT(
በሙሉ መሬት በመንካቷ የባሕር ጥልቀት እንደአየር ንብረት ተለዋዋጭና ጥልቀቱ የሚቀንስበትና የሚጨምርበት
ጊዜ ወይም ሰአት ስላለው መርከቧ ቀዝፋ ወደመሃል ባሕር መውጣት አልቻለችም። በአካባቢው የነበሩትን
የሰራዊቱን አባላትና በዘመቻ መምሪያ የነበሩትን ሁሉ ጭና ነበር። የጠላት ታንክ መሪ ክፍሉን ስለነበር የመታው
ፍንዳታው እንደተሰማ ውጊያው ከወደ ጀርባችን እንደሆን ወዲያው ገባንና ዚግዛግ በመራመድ በቀጥታ ፓይሮ
የሚባለው የጥይት ማከማቻ አነስተኛ መጋዘን አጠገብ ስንደርስ ውስጡ የነበረው ጥይትና ፈንጂ ሙሉ በሙሉ
ወድሞና ወደግራ አቅጣጫ ስመለከት
ጀልባውን እንደወረወሩት በላይዋ ላይ በመሳፈር የእጅ ቀዘፋውን ተያያዙት። አንዳንዱም እየዘለለ ወደባሕር
እየገባ ዋናውን ወደመሃል ባሕር ቀጠለ። በመጣሁበት አቅጣጫ ወደ
ከተለያዩ ክፍል ያሉ ወገኖች ተዳክመውና እንኳንስ ለመታኮስ ለመዋጋት የያዙትን ጠመንጃ መያዝ እንኳን ኃይል
እንዳልነበራቸው ከራሴ ጭምር ምንጊዜም የማይረሳኝ ሁኔታ ነው። የመሬቱን አቀማመጥ አካባቢውን ለሚያውቅ
በንባብ ሊረዳው ይችላል። የባሕር ኃይል መደብ በባሕር ወለል ልክ ያለና ለጠላት ከባድ መሳሪያ የተመቻቸ
የባሕር ዳርቻ ነው። ሻቢያ ከፊት ለፊት ባሉት ከዶጋሊ ጀምሮ በአካባቢው ኮረብታዎች ላይ የረጅም ርቀት
1037 ይሁን 1038 የጦር መርከብ ከሩቅ ትታየን ነበር፡ በላያችን አልፎ ከፊታችን አውቶማቲክMARRIED QUARTER አካባቢ ከሆንን በኋላ ነበር። ቦታው ላይ1037 ምድረነክ ጦር መርከብ በኛ አቅጣጫ የምትወረውረው4 ቀን ከጠላት ጋር የተፋለምንበት1982 ምልምል መርከበኛ የሆነ ወገናችን ተስዋብን የተመታው በግንባሩ300 ሜትር ርቀት ያለው ባሕር ብቻ ነው። ሰብ ሌፍትናንት ዳኜ(SINGLE FIRE) ጀመርንLANDINGምድረነክ ጦር መርከብ) 1035 መዋኛው ገንዳ ፊት ለፊት ገብታ የባሕሩ ጥልቀት ቀንሶ ነበርና ሙሉ1035 በድጋሚ ሲተኮሳባትና በላይዋ ላይ የነበሩት አባላት የሕይወት ማዳኛEngineering WorkShop አካባቢ ሳመራ130
ሚሜ መድፍና ቢኤም ሮኬቶችን እነድጉድ ቢያወርድም ለ
ማጥቃት ስለገቡ የሰው ኃይላቸው እንደተመናመነና፡ በኋላም
አቅጣጫ በፎሮ በኩል የሕወሃት ወያኔ እግረኛ ጦር በአዲስ ጉልበት የባሕር ኃይላችን መደብ ላይ ደክሞና ዝሎ
ያለምንም ቀያሪ ጦር መንቀሳቀስ እንኳን ከተሳነው ጀግናው ሰራዊት ጋር በመፋለም ግቢያችንን ተቆጣጥሮ
ለሻቢያ አስረከበው።
የምድረነክ ጦር መርከብ መመታትና ካለንበት ፓይሮ በላይ በጠላት እጅ ስለወደቀ አጠገቤ ከነበሩት ጋር በመሆን
ተኝተን እንዳደፈጥን፡ የአየር ኃይላችን ከባሕር ወደምጽዋ ባሕር ኃይል መደብ በመብረር በግቢያችን ውስጥ
ያለውን የሞቢል ነዳጅ ማጠራቀሚያ ጋን ጠላት እንዳይጠቀምበት ቦምብ ሲያወርድበት ካለንበት ቦታ ላይ የወደቀ
ይመስል የመሬቱ ንቅናቄ አካባቢውን አናወጠው።
አሁን ማድረግ ያለብን ከኋላችን ያለው ባሕር ብቻ ስለሆነ በዋና ወደወደቡ ጫፍ ርእሰምድር ደረስን።
ርእሰምድር እንደደረስን አንድ የ
በማየት የመጀመሪያ እርዳታ አደረገልኝ ለክፉ የሚሰጥም አልነበረም። የእግረኛ ውጊያ የባሕር ኃይል እንደዚህ
ይዋጋል ብለን አልጠበቅንም ነበር፡ በጣም የሚደነቅ ተጋድሎ ነው ብሎ እንደተናገረ፡ እንደኔው ተርፈው እዚያ
የተገናኘን አባሎች ጋር በመሆን ጀግናው ኮሎኔል በላይ አስጨናቂ ጋር ሄደን አመለከትን። እንዲህ ነው የኔ
ልጆች፡ የባሕር ኃይላችን አባላት በዚያች አነስተኛ ግቢ ያለእረፍት፤ያለማቋረጥ ማድረጋችሁ የሚደንቅ ነው።
ጦርነቱ
ላይ ይወገን ጦር ለእርዳታ እንዳያልፍ የመድፍ ድብደባ ያለማቋረጥ እያደረገ ስለሆነ ቦታው በግራም በቀኝም
ገደልና በውጊያ ተዋግቶ ለማለፍ አይቻልም፡ ያለምንም እግረኛ ጦር መድፍ በመተኮስ ብቻ መቆጣጠር የሚቻል
ቦታ ነው ሲለን፡ መንገዱንና ቦታውን ስላየሁት በርግጥም አሳማኝ ሁኔታ ነው።
እዳጋ ከተማ ጫፍ ከሲኒማ ቤቱ እስከ ጥዋለት ሰፈር ምጽዋ ከተማን የሚያገናኘው ድልድይ መሠረቱ ባሕር
ውስጥ ተቀብሮ የተሰራ ኮንክሪት ድልድይ ጫፍና ጥዋለት ማርያም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት የ
ሜካናይዝድ ብርጌድ
አራቱንም ታንኮች አቃጥለውና አውድመው በሞራል እየተዋጉ ሳለ ኮሎኔል በላይ፡ አንድ የምድር ጦር መኮንን
የሰው ኃይል ስለሚያስፈልገን ከባሕር ኃይል መደብ የተረፉትን አባላት ተጨማሪ አድርገን ጥዋለት እንውሰዳቸው
የሚል ሃሳብ ለኮሎኔል በላይ ሲነግራቸው፡ ያለምንም እረፍት ሲዋጉ ተዳክመዋልና፡ ተውዋቸው አሉና፡
በአጋጣሚ ደረጀ የሚባል
ከምድርጦር ሬድዮማኖች ጋር ተነጋግሮ ከጦር መርከብ ኢትዮጵያ ጋር ተገናኝቶ ባላችሁበት ቆዩና የባሕር ጠለቅ
ኮማንዶ አባላት ወደመርከብ ያመጧችኋል የሚል መልእክት ደረሰን። በማግስቱ ተንቀሳቀሱ ተብለን ወደጥዋለት
በአንዲት ቶዮታ መኪና ከሳቮያ ወደጥዋለት አመራን። እንኳንስ ልንዋጋ በወቅቱ የያዝነውን ጠመንጃ እንኳን
መያዝ ያቃተንን፡ ለ
መኮንን ጥይት የእጅ ቦምብና ጠመንጃ አድሎን እዚህ ሆናችሁ የጠላት ታንክም ይሁን እግረኛ ከመጣ
ተጠቀሙበት ብሎን ወደመጣበት አቅጣጫ ሄደ። ሁኔታው ግራ የሚያጋብ ስለሆነብን ወደጥዋለት ወዳሉት
ወታደሮች ስናመራ፡ ጠላት ሰብሮ ለመግባት ሲሞክር
ለመንቀሳቀስና ሃይል ማግኘትም አስፈላጊም ነበርና እንዲሰጡን ስንጠይቅ መልስም የለ ምንም የለም። በአጋጣሚ
ሆኖ፡ የባሕር ኃይል ሲቪል ሰራተኛ የሆኑት አቶ ብሩኖ ጂያኮሞን ማዳም ሜሎቲ ግቢ አጠገብ አግኝተናቸው
በጣም አዘኑና እነማን ተረፉ እነማንስ አረፉ ሲሉኝ፡ኣይይ አሁን ምንም ለማወቅ አይቻልም፡ እባክዎን
የሚቀመስ ፈልጉልን ስንላቸው ብዙሃን ቤተሰብ ከመሸጉበት የማዳም ሜሎቲ ግቢ ከህዝቡ ጠይቀው አመጡልን፡
ለመጀመሪያ ጊዜ ከ
የሚል ተባባሪ በማጣታችን ሁኔታ ሳለ፡ የባህር ኃይል መደብ አዛዥ በዚያን ወቅት ኮማንደር በኋላም ካፒቴን
ተስፋዬ ከበደን ከጄኔራል ተሾመ ጋር አገኘናቸው። ጠላት ወደ ጥዋለት ሰብሮ ለመግባት ሲሞክር፡ ካፒቴን
ተስፋዬ ከበደ ባሕር ላይ ካሉት ጦር መርከቦች ጋር እየተገናኙ በባሕር ላይ ተቀብሮ እዳጋና ጥዋለትን
የሚያገናኘውን ድልድይ እንዲደበደብ በማድረጋቸው ታላቅ አስተዋጽኦ አድርገው ነበር። በምድረነክ የጦር
መርከብ ተጭነው የመጡት የምድር ጦር አባላት አረንጓዴ ደሴት በሚባለው በምጽዋ ከተማ በስተኋላ ከዳንስ
ማሪያ አቅጣጫ ወታደሮቹን ለማውረድ ስትጠጋ፡ ማዳም ሜሎቲ ግቢ በስተጀርባ ከጥቂት የባሕር ኃይል አባላት
ጋር ስንመለከት ከወደ አጂፕ ነዳጅ ማከማቻ ወይም በሕርጊጎ ባህር ማዶ ሁለት የጠላት ታንኮች ከባህሩ ጠረፍ
ላይ ሆነው መተኮስ ጀመሩ፡ አንድ ጥይት ጭርፏት ሲሄድ እንዳየን፡ አይ አየር ኃይላችን
እንዳገኛቸውና ሰማዩን ሁሉ በአየር መቃወሚያ የሞላውን ፍንዳታ በማለፍ ሁለቱም ታንኮች መሃል፡ ፓራሹት
ቦምብ እንደለቀቀባቸው ሲቃጠሉ በአይናችን ያየን ሲሆን፡ ምድረነክ የጦር መርከብም የጫነቻቸውን ወታደሮች
ለማውረድ ባለመቻሏ ወደመሃል ባሕር ቀዘፈች። ካፒቴን ተስፋዬ ከበደም በጄኔራል ተሾመ ተሰማ ጂፕ መኪና
ወደምጽዋ ከተማ በመሻገር በ
በማግስቱ ሻቢያ ሰብሮ ለመግባት ሲሞክር፡ ጄኔራል ተሾመ ያሉት ነገር፡ ያ ኮማንደር አብሮኝ ቢሆን ኖሮ ልክ
እነደሰሞኑ ጥዋለትንና እዳጋን የሚያገኛናኘውን መሰረቱ ሙሉ በሙሉ ባህር ውስጥ ተቀብሮ የተሰራውን ድልድይ
ታንኮችና ብረት ለበስ ተሽከርካሪዎች እንዳያልፉ ያስደበድብልኝ፡ብለው እንደነበር አብሮኝ፡የነበረው የባሕር
ኃይል ሙዚቃ ክፍል ባልደረባ ፒ
ነበር።
ያ ሁሉ ተጋድሎ እንዴት እንደነበር
ሲሆን በመጽሓፎቹ ገጽ በገጽ ስህተት ነው የምለው፦
3 ቀን ተኩል ያደረግነው ፍልሚያ እራስቸውም27ኛ ሜካናይዝድ ብርጌድ ለቆ ለእርዳታ በመጣበት6ኛ ክፍለጦር ጤና ረዳት፡ ከነጫማዬ በተረከዜ አካባቢ ቀላል የተመታሁበትን1 10 ሆኖ እኮ ነው ነው ሲሉን አልገባንም ነበር። ሻቢያ በደንጎሎና አርብሮብና አለፍ ባሉት ቦታዎች276ኛ ክፍለጦር መሽገው ሻቢያ አራት(4) ጊዜ በተደጋጋሚ ሰብሮ ለመግባት የላካቸውንCRYPTOMAN(RADIYOMAN) በመደቡ ዘመቻ መምሪያ ሬድዮ ክፍል የሚሰራ5 ቀናት ደረቅ ራሽንና ውሃ እንኳን ያላገኘንና የተዳከምን ሆነን ሳለን፡ አንድ የምድር ጦር4 ታንኮችን ማቃጠላቸውን ሰማን። የሚቀመስ ነገር5 ቀናት በኋላ ምግብ በአፋችን ተቀመሰና፡ የምናደርገው ግራ አጋብቶንና እንዲህ አድርጉ! እንዴት ኢላማውን1036 ወደባህር ወዳሉት መርከቦች መቀላቀላቸውን ሰማን።/ኦ ሰለሞን ኅሩይ አጋጣሚውን አጠገባቸው ሄዶ ስለነበር ቁጭታቸውን ነግሮንአይ ምጽዋ በሚል ርእስ በ50 አለቃ ታደሰ ሳልቫኖ በግልጽ የቀረበ
1
ውሃ አወጣ እንጂ ወይም በሻቢያ ላይ ከባድ ድንጋጤን ፈጠረ እንጂ የፈየደው ነገር የለም ይላል ጽሁፉ፡ ነገር
ግን ቦምቡ የተጣለው በነዳጅ ማከማቻው ጋን ላይ እነደመሆኑ ጠላት ነዳጁን እነደነበር ካገኘ ለታንኮቹም ይሁን
ለሌላ ተሽከርካሪዎቹ እንዳይጠቀምበት ያስደበደቡት ካፒቴን ተስፋዬ ከበደ ናቸው። በግቢው ውስጥ ያለ ነገር
ጠላት እንዳይጠቀምበት እርምጃ መወሰዱ ወታደራዊ ስትራተጂ ነው።
- በገጽ 132 ሶስተኛው አንቀጽ አየር ኃይል በባህር ኃይል መደብ ላይ የጣለው ቦምብ መሬት ደርምሶ
2
የሚመጡትን የውጭ ሃገር እንግዶች ለመቀበል የተነሳ የክብር ዘብ ፎቶግራፍ እንጂ የባሕር ኃይል መደብ
አይደለም። ከበስተኋላው የምጽዋን ከተማ ማየትም ይቻላል።
- በገጽ 163 ያለው ፎቶግራፍ በዘመነ ቀዳማዊ ኃይለስላሴ ባሕር ኃይል ምጽዋ ወደብ ላይ በመርከብ
3
ስር እንደወደቀ ተጠቅሷል። ከባሕር ኃይል መደብ ወደተጠቀሰው ቦታ ጥይቶች በከባድ መኪናዎች ሲጓጓዝ
በሃላፊነት ከባሕር ኃይል መድፈኛ ወርክሾፕ ተመድቤ ከሾፌሮች ጋር በመላለስ ቦታውን የማውቀው ሲሆን፡
የካቲት
መሳሪያ ወጋን የሚልም በአንድ ገጽ ያነበብኩኝ ሲሆን፡ ፈጽሞ ስህተት ነው። ሻቢያ ክተዋጊ አይሮፕላኖች
በስተቀር፡ ከ
ሁለተኛ ወደብ በሆነችው በገፍ ይገባላቸው እንደነበር መረጃዎች ነበሩ እንጂ፡ ከሰራዊታችን አገኙ የሚባለው፡
ቢማርኩና ቢያገኙም እንኳ በሜዳ ላይ የበሰበሰ የቆየ ጥይት ከመተኮስ ይልቅ፡ እዚያው የሚፈነዳዳ ነው።
- ገጽ 162 ከምጽዋ ወደጉርጉሱም ከአማተረ አለፍ ብሎ የከባድ መሳሪያ ጥይት እንደተከማቸና በጠላት እጅ1 ቀን የጦር አይሮፕላኖቻችንና MI24 ሄሊኮፕተሮቻችን አውድመውታል። ሻቢያ ከናደው እዝ ባገኘው130 ሚሜትር መድፍና ጥይቶች፤ ታንኮችና እስከነፍስ ወከፍ ጠመንጃዎች ከአረብ ሃገራት የሱዳን
4
የእርዳታ ስንዴ ምሽግ ሰርተን አጠናክረን ሻቢያን መግደልና መደምሰስ ብቻ ነው። የሚል ገጽ
አንብቤያለሁ። የሚገርምና የሚያናድድ የሚያበሳጭ ሁኔታ እዚያው ርእሰምድርን እንዳለፈኩኝ
ታላላቅ መድፎችን ሩሲያ ተምሮ እኛን ለሁለት ቀናት ያስተማረን ጭምር ወታደሮችን እያስተባበረ ምሽግ
በስንዴ ሲሰሩ ስመለከት እንዴ ምንድነው ነገሩ እንዳንል፡ የምድር ጦር ተዋጊ ከ
ልምድ ያላቸው በእድሜም የሚበልጡን ወታደሮች ሆነው ሳለ፡ ለመናገርም አልደፈርንም። ሻቢያ የመድፍ
ድብደባ ወደቡ ላይ ሲያከታታል የስንዴው ምሽግ እንደጧፍ ነዷል አይ ምጽዋ በሚለው መጽሃፍም ተጠቅሶ
ስህተት መሆኑ አልተጠቀሰም።
- በገጽ 120 እና 121፦ ከስንዴ በስተቀር ምሽግ መስሪያ ማቴሪያል የለምና ምጽዋ ወደብ በተከማቸው121 ላይBM-21 ሮኬትና10- 15 ዓመታት የውጊያ
5
ተቆጣጠረ የሚልም ተጽፏል፡ ቀኑና ዓመተምህረቱ ትክክል ሲሆን ሙሉ በሙሉ የተቆጣጠሩት ከቀኑ ስድስት
ሰአት አካባቢ ነው። በተለምዶ ሲናይ ወይም ከኮሌጅ ባራክስ ወረድ ባለው ቦታ ላይ፡ ከወያኔ እግረኞች ጋር
ስንዋጋና ወደዋናው በር ማጥቃት ተብሎ ከአስከሬኖች ፍተሻ ወያኔ ተዋጊዎችን መረጃ ባገኘን ሰአት በግምት
ከአራት ሰአት ተኩል በላይ ነበር።
በወቅቱ ኮሞዶር ፊሊጶስ የ
መርከብ ኢትዮጵያ አዛዥ አልነበሩም። በወቅቱና የመጨረሻው የጦር መርከብ ኢትዮጵያ ዋና አዛዥ፡፡ኮማንደር
ይትባረክ ዘርዓዝጊ ይባላሉ።

ማጠቃለያ
በተረፈ የ
ኃይል አባላት መጽሃፉን ዘግይቶም ቢሆን ስላበረከቱልኝ ምስጋናዬ የላቀ ነው።
በዚያ ታይቶ በማይታወቅ ከባድ ጦርነት ጀግና ብቻ ሳይሆን የታየው፡ ፈርቶም ግዳጅን ጥሎ የኮበለለ፡ አንዲት
ጥይት ሳይተኩስ በተደበቀበት ያለፈና እራሡን ያጠፋም ነበር፡፡ ከፍተኛ ምስጢራዊ ሰነዶች በየቢሯችሁ ያላችሁ
ሰንዶችን የሚቃጠለውንም አቃጥላችሁ መያዝ ያለባችሁንም ይዛችሁ በጀልባዎች ወደመርከቦች ተዛወሩ ሲባል፡
ወደመርከብ የወጡም እንዳሉና ማምለጣቸውንም እንደጀብዱም የሚነገሩን አጋጥመውናል።
ለሁለት ጊዜያት የጀግኖች ምሽት በዓል በሃገር ወዳድ እውነተኛ ኢትዮጵያውያን የቀድሞው ጀግናው ሰራዊታችን
ሲወደስ፡ በእውነቱ ከልብ ከልቤ የኢትዮጵያ አምላክ ይባርካችሁ ነው የምለው። ውድ ሕይወቱን ለዚህች
ምስኪን ሃገርና ሕዝብ ሊሰጥ ደፋ ቀና ሲል የነበረውን ወታደራዊ ደህንነት የሚባለው ጸረ ኢትዮጵያውያን ማፍያ
ድርጅት፡ የስንቱን ውድ ወገናችን ሕይወት በልቷል
- በገጽ 132 ሻቢያ የካቲት 4 ቀን 1982 ዓም ከጠዋቱ 4 ሰአት ላይ ሙሉ በሙሉ የባሕር ኃይል መደብንNORTHERN NAVAL COMMAND( የሰሜን ባሕር ኃይል አዛዥ እንጂ የጦር50 አለቃ ታደሰ ሳልቫኖን አይ ምጽዋ መጽሃፍን ያነበቡ ሁሉ ከልብ የሚያመሰግኑና የባሕር?
መላው ማለት ይቻላል። የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል በመንግስት ላይ አመጽና ለሃገሪቱ ከፍተኛ ጠቀሜታ ያለው
ጥያቄ ባቀረበና ባደረገ ጊዜ፡
የምታዘዘው ይል የነበረው የደኅንነቱ ኮማንደር ፍስሃ፡ በጀግኖች ምሽት ከተከበሩት የኢትዮጵያውያን ወታደሮች
ስም ዝርዝር ሲያቀርቡት ወዲያውኑ ወደአሜሪካ በመደወል ከአዘጋጆቹ አንዱን የአየር ኃይል ባልደረባ ሳናግር፡
ያገኘነው፡ ከባሕር ኃይል መጽሃፍ ነው ሲሉኝ በወቅቱ መጽሃፉ በእጄ ባይገባም፡ ተቃውሞዬን በጽሁፍ አቅርቤ
ነበር። ለሁለተኛ ጊዜም ከንጹሃን ስም ጋር የኮማንደር ፍሥሃን ስም ሳነብ፡ የሚታወሰኝ፡ አብሮኝ በባሕር ኃይል
አባልነት ተቀጥሮና በእድሜያችን ገና የ
ሳለን
አስረሸናቸው። በምጽዋ ውጊያ፡ ኮማንደር ፍስሃ
ነው የቀረው። በምጽዋ ባሕር ኃይል መደብ ደህነንት የመመርመሪያና የመግረፊያ የማሰቃያ ቢሮ ነበረው።
በግንቦት
በማውገዝ ከተጠሩት ብዙኃን ውስጥ ነበርኩኝ። ታላቅ ምስጋና ለሪር አድሚራል የኋላሸት፡ ደህንነቱንም ሆነ
የፖለቲካ መምሪያውን አስታግሰውልን፡፡ ለድል ባንበቃም ምጽዋ ላይ ያደርግነው ተጋድሎ በምጽዋ ጦርነት
መጽሃፉን ከታሪክ አኳያ አስተማሪነት ቢኖረውም ከምጽዋ ጦርነት በፊት ያገለገልኩባቸውን ሁለቱን የባሕር
ኃይላችንን
እንዴትና
ኃይላችን ማሕበርተኞች ካሳተሙት መጽሃፍ አስተያየቴን ለማቅረብ እሞክራለሁ።
አስተያየት ለምትሰጡኝ አድራሻዬ፦
11 ውድ ወገኖቻችንን ጉርጉሱም ላይ ያስረሸነው፡ በተስፋዬ ወ/ስላሴ ብቻ ነው19 ዓመት ሳለንና ከባሕር ኃይሉ የመጨረሻ ጁኒየርና ተለማማጅ ባሕረኛ“ ORDINARY SEAMAN አማረ እሸቱን ከነባር ምስኪን የባሕር ኃይል አባላት ጋር ኮማንደር ፍስሃGUST HOUSE በሚባለው ቤት ውስጥ እንደመሸገ እዚያው1981 ዓም መፈንቅለ መንግስት ሙከራ ተደርጎ በነበር ጊዜ፡ መፈንቅለ መንግስቱን በመደገፍም ሆነ201-ኛውን ፈጣን ተዋጊ የጦር መርከብና 111ኛውን ፈጣን አጥቂ የጦር መርከብ ትዝታና ግዳጃችንOUTSTANDING የጦር መርከብ አዛዦቻችንን ትሩፋት፡ በሚቀጥለው ደግሞ በቅርቡ የባሕርfggebreyes2@gmail.com
ክብር ምስጋና ለአምላካችን እግዚአብሔር ይሁንልን።
«First Name» Fresenay Kebede


 


 

Friday, December 9, 2011

urgent! የቅዱስ ሚካኤልን ደብርን እናድን ከቀማኞች!

በስመአብ ወወልደ መንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ ምስጋና ይግባው ለዛሬ ሁላችንንም ጠብቆ ላደረሰን አምላክ።

በየሐረርወርቅ ጋሻው።

ስለ እውነት ቁሙ! ስለ እውነት መስክሩ! በእውነቱ ብቻ ኑሩ! እውነተኛ መሆን በአምላክ ትዛዝ ብቻ መኖር ስለሆነ ነጻነት ነው።

Eyewitnes news ይቀጥላል በሚል ባለፈው ጥቆማውን አስመልክቶ የቅርበው ዘገባ የሚቀጥለው ሳምንት ይወጣል። ለዛሬ ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባ የቅዱስ ሚካኤል ደብርን እና ገንዘቡን እናድን በሚል አረስት ከላይ የተቀመጠው በዝርዝር ክዚህ በታች ይቀጥላል።




ዶክተር ግርማ ወልደሩፋኤልን እና አቶ አበራ ፊጣን ፡ ከፍተኛ ዘመቻ እያደረጉ ስለሆነ በየዋህነት እንዳንሳሳት ከአስመሳዮች እንድንጠነቀቅ ይረዳ ዘንድ ከዚህ በታች ያለውን ውነታ ለግለሰቦች ሳይሆን ለቤተክርስቲያናችን እና ለእኛ ለመላው ምእመናን ጠቃሚ ስለሆኑ ለራሳችን ስንል አገልግሎታቸውን ቀጥለው እንዲሰሩ በቦርድ ውስጥ እንዲቀጥሉ መምረጥ ይኖርብናል። እነሱ የሚጠቀሙት ወይም ተጠቅመው የሚያቁም እንዳልሆኑ በቤተክርስቲያኑ ለሁላችንም ግልጽ ነው። ሁዋላ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ እንደተባለው ስለሆነ ምርጫው እኛ ምእመናን በተለይም የቤተክርስቲያኑን ወጪ እየተጋራን የምንከፍለው አባልት ክርስቲያኖች እጅ ላይ ነው።
ሚካኤልን ቦርድ የሚመጣው እሁድ እንዳይመረጡ ካላደረግን ለፍርድ ቤት ቤተክርስትያኑን ያስወጣንውን ገንዘብ ሊያስከፍሉን እና ለልጆች ትምህርት ቤቱን እና ሕጻነ መዋያም ሊሰሩበት ስለሆነ ቢቻል ተፈራ ወርቅ አሰፋን ነገር ግን ሕዝብ ስለሚጠላው ካልሆነም የእኛን አላማ የሚያስፈጽሙትን ግለሰቦች በዶክተር ግርማ እና በአቶ አበራ ቦታ ማስገባት አለብን በሚል ትልቅ ዘመቻ እያደረጉ ነው። ቤተክርስቲያኑን አሁን እንዳለው በሰላም የእግዚአብሄር ቤትነቱ እንዲቀጥል የሃቀኞች ምእመናን ሃላፊነትንም ስለሚጠይቅ ከቦርዱ ጎን በመቆም አሁን ያሉት የቦርድ አባላት እንዲቆዩ ማለትም ዶክተር ግርማ እና አቶ አበራ ጭምር እነሱን መምረጥ ይኖርብናል በቦታው ተገኝተን የፊታችን እሁድ።

ዶክተር ግርማ ወልደሩፋኤል እና አቶ አበራ ፊጣ ለቤተክርስቲያናችን ብዙ መሰዋእትነትን ከፍለዋል። ከወዳጅ ከዘምዶቻቸው እስኪቀያየሙ ድረስ የቤተክርስቲያኑን ደህንነት እና የቤተክርስቲያንነት ወጉን መስመር ማስያዙን የወደቀውን በማንሳት የሰው ይሉኝታ ወይም አስመሳይነትን ሳይሆን ትክክለኛውን መንገድ ተከትለው ለቤተክርስቲያኑ ቅድሚያ ሰጥተው ብዙ ታሪክ ሰርተዋል። የቤተክርስቲያኑን ገንዘብ በአንድ ስብስብ ቡድን ስም ከተቀመጠበት በስማቸው ከተደበቀበት አውጥተው በትክክለኛው በራሱ በቅዱስ ሚካኤል ስም እንዲገባ ያደረጉ አፍ እና ወሬ የሃሰት የስም ማጥፊያ ዘመቻ እንደአንዳንዱ ወንድ ወይም ሴት ሳይስጨንቃቸው ትክክለኛውን ስራ በቆራጥነት ተወጥተውታል ያም ሃቅ ነው። ም እመናኑንም የቤተክርስቲያኑ ባለቤት አድርገውታል ከእነ ልጆቹ ይሄውም የአመጸኞቹን ልጆች ሳይቀር ስራ እና ተሳታፊነትን ከሃላፊነት ጋር እያስረከቡ ያም በስራ ከእነ ማስረጃው የምናውቀው ነው። የአመጸኞች ልጆችን ቤተክርስቲያኑን ቢያደሙትም ልጆቻቸውን ግን በደሞዝ እየከፈሉ ሳይቀር በበጋው ጊዜ ጥሩ ደብዳቤ ለሚማሩበት ዩንቨርስቲ በመጻፍ ጭምር ፍቅራቸውን እና ድጋፋቸውን የሰጥዋቸው ጥቂቶች አይደሉም። ቤተክርስቲያኑን የሚያምጹት እንክዋን ተው ልክ አይደላችሁም የሚልዋቸውን ሰዎች ልጆች ቤተክርስቲያን ውስጥ ሊያሳትፉ ይቅር እና ከናካቴው የማን ልጅ ነህ? የማን ልጅ ነሽ? እያሉ ምንም ቦታ ላይ እንዳይሳተፉ በርቀት በአይነ ቁራኛ ያዩዋቸው እንደነበረ ሃቅ ነው። እነዚህ ሁለት ሰዎች ቤተሰባቸው ሳይቀር መስዋእትነት ከማንኛውም የቦርድ አባላት ይበልጥ የከፈሉ መሆናቸውን ማንም የማይክደው ነው። በችሎታቸውም ቢሆን የቤተክርስቲያናችን ቅርስ ወይም (Asset) ናቸው። እነሱ ወደ ቅዱስ ሚካኤል ደብር ሲገቡ ቤተክርስቲያኑ በጣም መጥፎ አደጋ ላይ የነበረበት ጊዜ እንደሆነ እና ሁላችንም እነዚህን ሰዎች የፈተንናቸው ጊዜን ሁሉ የማይረሳ ነው። ያንን ሁሉ ተቁዋቁመው እነሆ ቤተክርስቲያኑ የድሮ ሰዎች በሚል ስም ዳልስ ብዙ ስለኖረ ብቻ በትገለይ በእየቤቱ ለከርሳቸው የሚሰበሰቡት ጥቆቶች እነሱ ብቻ የቤተክርስቲያኑ ባለቤቶች እራሳቸውን አድርገው የሚያዩት "የድሮ ሰው" በሚል ሁሉም የነሱን አስተሳሰብ የሚከተል ስለሚመስላቸው እከሌ አዲስ ነው እኛ የድሮ ሰው ስለሆንን እንነሳባቸው በሚል ሲያሳድሙ በእርግጥ ነጻ አይምሮ ያለው በአሱ የሚተማመን ሰው ዞር በሉ ነው ያላቸው። አዲስ የመጣ ኢትዮጵያዊ ወደ ዳላስ ፎርት ወርዝ ወድሞ ከመጣው የሚለየው ቀድሞ የመጣው ብዙ አመት ስለኖረ ሳይሆን ምን በኢትዮጵያዊነት ወይም በሃይማኖትስ ዙሪያ የሰራው ቁም ነገር እንዳለ ለሕብረተሰቡ በትገጨባጭ ሲያስገነዝብ ብቻ ነው። በሕብረት የተሰራ የሕብረት ውጤት ነው። ስለዚህ የቅዱስ ሚካኤል ደብር ሕዝቡ የሰተው እንጂ ቦርድ ውስጥ የነበሩት በገንዘብ እረገድ ሲጀመር የሰጡት የለም በአፍ ከማውራት ሌላ። ባዶ ሜዳ ዘረፋ ተገኘ ተብሎ ደግሞ ሲዘረፍ የነበረውን ጨዋ መጥቶ ከባለጌዎች ቤተክርስቲያኑን ሲያድን አዲስ የመጡት መፍትሄ ሆነው ተገኙ ማለት ነው። ባጭሩ ሁሉም አስተዋጽዎ አድርግዋል ብሎ ማለፉ በቂ ነው። ወይም የአንድ ቡድን መሸታ ቤት አድርገውት የነበረውን አጸያፊ አመራርን ፡ ገንዘብ ሲፈልጉ የድርጅት ስም ወይም የሌለ ክሊኒክ ስም እየፈጠሩ አይን እናበራለን ባአይሮፕላን እየዞርን ኢትዮጵያ ውስጥ ብለው የኦርቢስ ኢንተርናሽናልን ድርጅት ተግባርን የእነሱ በማስመሰል ሳይቀር ከቤተክርስቲያኑ ገንዘብ እያወጡ ሲበዘብሱን እንደነበረ የማንረሳው እና መረጃውም ከእነ ቼኩ በዚሁ ብሎግ ሳይቀር አውጥተን በሻምበሉ ሳይቀር የተፈረመውን ያስነበብነው ነው። ያንን ሁሉ የማን አለብኝነት አሰራር የግለሰቦች ቤት ተደርጎ ብዙ አጸያፊ ነገር ከሂውመን ትራፊኪንግ (human trafficking)ጀምሮ ሲሰራበት የነበረውን ቤተክርስቲያን ከዚህ ሁሉ አጸያፊ ተግባር ነጻ አድርገው የቤተክርስቲያንነቱን ማእረግ ያጎናጸፉት ናቸው በትክክለኛ አመራር። እነዚህ ሁለት ሰዎች ዶክተር ግርማ እና አቶ አበራ ፊጣ ፡ ለቅዱስ ሚካኤል ደብር ስር ነቀል ለውጥ ለማምጣታቸው ለምሳሌነት የሚጠቀሱ ሰዎች ናቸው። እነዚህ ሰዎች አሁን በሚመጣው እሁድ በሚደረገው የቤተክርስቲያኑ የቦርድ ምርጫ ተመልሰው እንዲመረጡልን እጸልያለሁ።

በቦርድ ውስጥ፡ በችሎታ እኩል መሆን የማትችሉ አንዳንድ ሰዎች ልትኖሩ ትችላላችሁ ያም ያለ ነገር ነው በሕብረተሰባችን በዳላስ ቦርድ አባላት ሲመረጡ ተመጣጣኝ ሰዎች ያለመመረጥ ጉዳይ። ስለሆነም ከአንዳንዶቻችሁ ጋር የእነዚህ ሁለት ሰዎች በእድሜያቸው ያካበቱት በትምህርታቸው፡ በእውቀታቸው እና በልምዳቸው የእነሱ እኩያ ባለመሆን በመካከላችሁ ያመራር ደረጃ ልዩነትን ወልድዋል። ነገር ግን በምእመናን በመመረጥ የተሰጣችሁ ሃላፊነትን በንጹህ ልቦና ከፈጣሪ ተቀብላችሁ በንጹህ አምነትን የመወጣት ግዴታ አለባችሁ። ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ እንዳስተማረው በሙሉ ልቡ ያመነ እና የተቀበለ በቃሉ እስከተመራ ደረስ መቻቻልን፡ በጎነትን መከባበርን እግዚአብሄርን ማስቀደምን መመሪያው እንዲሆን አስተምሮአል። እምነት ያለው እመንቱን አሳልፎ ሳይሰጥ በጽናት እስካስቀደመ ድረስ አገልግሎቱ ሁሉ ማንነቱን በተግባር ይመሰክርለታል። ስለዚህ ቤተክርስቲያናችንን የደሙትን በምድርም ሆነ በሰማይ ዋጋቸውን ከአንድ አምላካችን ያገኙታል ይሂም አጠራጣሪ አይደልም።

ቤተክርስቲያናችንን የሚተናኮሉ ሁሉ ብለውም ለብዙ ወጭ ያደረጉት የአገሩ ሕግ የአሜሪካን በሚፈቅደው መሰረት መመለስ አለባቸው። ለአይን ባንክ እና በዚህ መልሼ ለማንሳት ጊዜ ወሳጅ ስለሚሆን ባጭሩ ስጦታ እያሉ የተከፋፈሉት ሁሉ በቂ ማስረጃ ስላለን ምእመናንም ይህ አሁን ያለው ቦርድም፡ ገንዘቡን በፊርማቸው እያወጡ የሰጡትን በጊዜው አሁንም አንዴ አስመራጭ ኮሚቴ አንዲ የኮሚቲ መሪ እየተደረጉ እያወኩ ያሉትን ጭምር በመጨመር ባስቸክዋይ ገንዘቡን በፊርማቸው ያወጡትን ሁሉ ለግላቸው ስለነበረ እንዲመልሱም ያለው ቦርድ ሃላፊነት ስላለበት መልሱ ገንዘቡን የሚል ጥያቄም እንዲያቀርብ ያስፈልጋል።

እምነቱን ሃላፊነቱን የሚወጣ ሁሉ የእግዚአብሄርን ቤት የመጠበቅ ግዴታ አለበት። ስለዚህ የወጉትን እና ቤተክርስቲያኑን ከእምነታችን ውጭ ከእምነታችን ውጪ በአለም ሸንጎ የጎዱት እንዲክሱ በእግዚአብሔር ልጅነት ይጠበቅባቸዋል። እንግዲህ እናንተም የቤተክርስቲያኑ አመራር የእግዚአብሔር ልጅነታችሁን መፈተኛችሁ ዛሬ ነው።
ቤቴን መደብር አድርጋችሁዋል" ብሎ ጌታ እንዳስተማረው እናተም ንብሬን አላስመለሳችሁም ብሎ እንደሚጠይቃችሁ እመንቴ የጸና ነው። ይህ እንዳይሳካም ለቤተክርስቲያናችን ውስጥ የተሰገሰጉ ጥቂት የውስጥ የቤተክርስቲያናችን አማጽያን አሁን ያላችሁትን የቦርድ አባላት ተመልሳችሁ እንዳትመርጡ እና ያቀዳችሁትን የቤተክርስቲያኑን ስራ እና ጥበቃ ለማሰናከል እንዳትመረጡ ዘመቻቸውን አጡዋጡፈዋል። ስለዚህ መቼም የገባችሁበት ሃላፊነት መራራ እና ትልቅቅ የመከራ ተራራ ቢሆንም ደስ የሚለው ልትኮሩበት ሁላችሁም የሚገባው ያለምንም የግል ጥቅም በቀጥታ እግዚአብሄርን እና የቅዱስ ሚካኤልን ደብር ብሎም ም እመናኑን እያገለገላችሁ በመሆኑ ያጋጠማችሁ እና እያጋጠማችሁ ያለው ሁሉ ፈተና ደብሩን ለም እመናኑና ለወጣቱ ለማስረከብ በምታደርጉት ጥረት መዳኛ መድሃኒት አምላክ እንደሚያደርግላችሁ እመኑበት። ይሄን የቀውጢዎች እንቅልፍ የሌላቸው ተቀናቃኝ እና ቅንቅኖችን በሰላማዊ መንገድ ለመቁዋቁዋም ትችሉ ዘንድ የእናንተ አንድነት ቅድሚያ ሊሰጠው ይገባል ስለሆነም በሕብረት እና በአንድነታችሁን በእግዚአብሔር መንፈስ እንድታደርጉት በሙሉ ቦርድ ውስጥ ያላችሁን እህቶቼን ወንድሞቼን በአክብሮት እጠይቃለሁ። እንዳይጸጽታችሁ ሁላችሁም ለፍታችሁ ቤተክርስቲያኑን ከማእጥ ነው ያወጣችሁት የሰራችሁት ፍሬው ሳደርስ እንዳይደርቅ ተጠንቀቁ። በእግዚአብሄርም ፊት በምድርም በም እመናን ያስወቅሳችሁዋል ያላችሁን ጥቂት ልዩነት ወደ ሁዋላ ቅበሩት።

ለቦርድ አባላት ምስጋና እነሆ፡፡
በቅዱስ ሚካኤል ደብር ለመጀመሪያ ጊዜ ቤተክርስቲያኑ እና አስተዳደሩ በመንደር አስተዳደር ልምድ ከሚሰራው አውጥታችሁ ፕሮፌሽናል አሰራር ብቻ ሳይሆን ቤተክርስቲያኑን እና ወጣቱን ከቁማርተኞች አምባ አውጥታችሁ የመጀመሪያው እና ትክክለኛው የመጀመሪያው የክርስትና ሃይማኖት ሕግን ተከትሎ የሚሄድውን የኦርቶዲክስ ቤተክርስቲያናትን የወጣቶች ጎባኤ አዘጋጅታችሁ ከጉዋዳ አውጥታችሁ ለወጣቱ ለልጆች አንድነትን እና የወደፊት ተረካቢነኝ ለካስ ብለው እንዲያስቡበት እና ለኢትዮጵያውያን ልጆችም ሃይማኖታቸው የሰው ልጅ የፈጠረው ሳይሆን ከእግዚአብሄር የመጣ በአምላክ የተፈጠረ መሆኑን የክርስትና ሃያማኖት እንዲያውቁ እና ኢትዮጵያም በመጽሃፍ ቅዱስ በክርስቶስ ታሪክ ውስጥ የተጠቃለለች ቦታ ያላት መሆኑዋን እንዲጎናጸፉ እናንተም ዳቆን አንዱ አለምም ባንድነት በመስራታችሁ ይሄንን አቻ የሌለው በአምላክ ስም አንድነትን ፈጥራችሁዋል ለወጣቱ ለተረካቢው። የቤተክርስቲያኑን በጥባጮችን ልጆች ከማንኛውም ልጅ የበለጠ እንደውም ሙሉ በሙሉ የትምህርት ክፉልን በእጃቸው አስረክባችሁ በደሞዝም ጭምር በጋውን እንዲሰሩ ያደረጋችሁት የነዚህ ልጆች ቤተሰቦች ፈጽሞ አድርገው የማያውቀት ነው። ለዚህም ነው አንዱ መክኒያት ጥሩ ስራችሁን ከብዙ በጥቂቱ ዛሬ ባለቀርብ የሕሌና ጸጸት ሊሆንብኝ ስለሚችል የበኩሌን ከላይ ያለውን ሃቅ ላስቀምጥ የተነሳሁት በአምላክ ፍቃድ። በዚህ አጋጣሚ ዳቆን አንዱ አለምን ልጆች ያለንም እንሁን የሌለንም ስናገኛው ልናመሰግነው ይገባል በበለጠ የጀመረውን እንዲቀጥል።

አስጀምሮ ለሚያስጨርስ አምላክ ምስጋና ይግባው ሃቁን በዚህ መልኩ አንድነቱን ለምመኝለት ወገኔ እንዳቀርብ ስላነሳሳኝ እና ስላስፈጸመኝ።


ከዚህ በላይ ችግር ፈጣሪዎቹ ካላቸው የትግሬ ነጻ አውጪ ፕሮግራም አንዱ የም እመናን ጉባኤ በሚል የቅዱስ ሚካኤል ደብር ጀምረው ም እመናኑን ለመከፋፈያ እንደሆና መነሻውም ጳጳሳት በማስታረቄ መሆኑንም ገልጫ ነበር። ይሄ ትልቅ ንጉስ አምላኬ ሁሌም ሃቁን መስካሪ ይፈጥራል። ያልክዋችሁን እኔ ከሕዝቡ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ሊቅ ቄሲስ አስተርአየ ከሃይማኖታች አባቶች ግምባር ቀደም በመሆን እነሆ ኪዳኔ አለማየሁ፡ በትሩ፡ ተፈራ ወርቅ አሰፋ በዋናነት ከሁዋላ ሆነው የሚሰሩትን ትልቅ ተቃሙ ብቻ ሳይሆን ተቀጣሪዎች ቤተክህነቱን አፍራሾች ሆነው የመጡብን ሴጣች ለመሆናቸው ከዚህ በታች ተመልከቱ። አምላክ ይመስገን።
እውነትን የሚጽፉ ሃያላን ናቸው
በቄሲስ አስተርአየ

አቶ መለሰ ቤተ መንግሥቱን አቡነ ጳውሎስ ቤተክህነቱን ከተቆጣጠሩበት ጀምሮ በዚህ ሃያ አመታት ውስጥ በኢትዮጵያና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ስም እየተዘጋጁ ወደ ህዝብ የሚቀርቡት የታሪክ የሃይማኖትና የህብረተሰባችን ባህርያት የሚንጸባረቁባቸው መጽሐፎች ጋዜጣዎች፣ የግል ጦማሮች የመዝሙራት ሁሉ ጽሁፎች የኢትዮጵያን መልክአ ገጽ የሚደመስሱና የተዋህዶውን ነገረ መለኮት አዛብተው የሚያቀርቡ በመሆናቸው መላ ኢትዮጵያውያን በመማረር የውጭ ተመልካቾችም በመታዘብ ላይ ናቸው።
ይህ የሆነበት ዋናው ምክንያት አቶ መለሰና በሥራቸው የሚኮለኩሏቸው መሪዎች አላውያን ማለትም ብሄራዊና መንፈሳዊ ሞራል የሌላቸው በመሆናቸውና ይልቁንም ለዚህ ርኩስ መንፈስ ሰፋጥያን
ጉዳዩ እንዲህ ነው። ባለፈው መስከረም ወር መጨረሻ በዋሸንግተን ዲሲ በምትገኘው ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ውስጥ የተካሄደ ጉባዔ ነበር። ጉባዔውን ያካሄደው ራሱን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ
(የሀሰት) ምሁራንና ምሳሌዎች በመሆናቸው ነው። በዚህ ሁኔታ ከየደብሩ ከፈሉት ውስጥ አንዱ በነ ዶክተር አክሊሉ ሀብቴ እየተረዳ "ማርያማዊ ህገ ሃይማኖት" በሚል ርእስ ጠልስሞ በዋሸንግተን ዲስ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ላለው ህዝብ ግዙኝ ብሎ ያቀረበው ደፍተራ ነው። 9 ] አዘጋጅ ኮሚቲ ሊቀመንበር ዶ/ር አክሊሉ ሀብቴ ነበሩ። ይህ ጉባዔ ስለ ቤተ ክርስቲያናችን ተወያይቶ የደረሰበትን ውሳኔ ለእምነቱ ባለቤት ሰፊው ህዝብ አቅርቧል። የሚያጓጉና የማስተባበር መንፈስ ያላቸው የሚመስሉ ቁም ነገሮች በውሳኔው መቅረባቸው መልካም ነበር። 10 ሃይማኖቱን በመካዱ ህዝቡን የጎዳው አንሶ
ይህ በእንዲህ እንዳለ፡

ዓለም አቀፍ የምእመናን ጉባዔ በሚል ስም የተሰበሰቡት የጉባዔው አባላት አርበኞችን እየናቀ
ቀደም ብለው የነበሩት ሽማግሌዎች
: ይህንኑ የጎዳበትን ጠልሰም እንደገና ለዚያው ለጎዳው ህዝብ በመሸጥ የሚፈልገውን ገንዘብ ለመዝረፍ ቆርጦ ተነሳ። በቴክኒዮሎጂው እውቀት ታጥቀው የተነሱት ኃያላን ድህረ ገጾች ወደ ህዝብ አቀረቡት። ህዝቡ ነቅቶ መነጋገር ሲጀምር የቤተ ክርስቲያኑ አስተዳዳሪ ጠልሰሟን አገዷት። : እምነቱን እየነቀፈ የጣሊያኖችን እምነት እንከተል እያለ ለጠለሰመው ደፍተራ ቅዳሴውን በእንግሊዘኛ የማቅረቡን ኃላፊነት አሳልፈው ሰጡት:: ጠልሰመኛው ደፍተራ የጀመረውን ክህደት እንዲፈጽም የወጣቱንም መንፈስ እንዲበክል ከሚደግፉት ከነ ዶክተር አክሊሉ ስውር ደባ ጋራ ጉባዔውን የተባበረ አስመስሎ አቅርቦታል። "ጽሑፍ መርዝ ከተቀባ ዘገርና ጦር የበለጠ መርዝነት አለው" በማለት ትክክለኛ መመሪያ ከተገቢው መምህር ሳያገኝ ወደ ጽሁፍ የሚያዘነብል ወደ ጠልሳሚነት ያጋድላል በማለት ብቻ ሳይሆን ታሪክ ተዛብቶ እንዳይጻፍ ሃይማኖት እንዳይቃወስ ህዝቡንም ከመታለል ለመታደግ ነበር። ጠልሳሚ ያልተማረውንና ሞራለ ቢስ የሆነውን ሰው ሁሉ እየበከለ ይመርዛል። በተሳሳተ ሰው ጽሑፍ የሚፈጠረውን ብክለት ሊቃውንት ለማቃናት ብዙ ጊዜና ኃይል ይጠይቃቸዋል የሚለው ኢትዮጵያዊ አርቆ አስተዋይነት ጨርሶ በመጥፋቱ፡ እምነቱን እየነቀፈ አርበኞችን እየዘለፈ የጣሊያኖችን እምነት እንከተል ለሚለው ጠልሰመኛ ኃላፊነቱን አሳልፈው ሰጡት:: ... እውነት የሚጽፉ ኃያላን ናቸው። ጽሑፍ ፈጣሪን ፍጡርን አገርን ወገንን ባልንጀራን በፍጹም ልብ፡ ነፍስና ሃይል ማስወደድና ማስከበር የሚችል መንፈስ ያዘለ መሆን ስላለበት፡ ጸሐፍያን ፍጹም ልብ፡ ነፍስና ሃይል የተሞሉ መሆን አለባቸው።
በመግቢያው ላይ እንደገለጽኩት
"ኃያላን ይጽሕፉ ጽድቀ" በሚል ርእስ ይህችን ጦማር እንዳዘጋጅ የተገደድኩት አንድ ዲያቆን በፍጹም ልቤ ስለደመራ (እዚህ ላይ ተመለከቱ http://www.abugidainfo.com/amharic/index.php/7318) ባቀረብኳት ጦማር የገለጽኳቸውን ዓበይት ቁም ነገሮች ጠቅሶ በተለይም "ታሪኩ እውነት ሆኖ ከተገኘ የቀደሙ አባቶቻችን ንጹህ ደም እፍስሰዋልና ፖርቱጋሎችን ይቅርታ መጠየቅ አለብን" ብሎ በፍጹም ልባቸው ነፍሳቸውና ሃይላቸው ሰርተው ያለፉትን ኢትዮጵያውያኖች በኢትዮጵያ ምድር ለፈሰሰው ለፖርቱጋሎች ደም ተከሳሾችና ይቅርታ ጠያቂዎች እንደሆኑ አድርጎ በዘርቅና በሸፍጥ በማቅረቡ ነው:: ለቀረበልኝ ጥያቄ ሁሉ ለመመለስ ጊዜው፣ አቅሙና ችሎታው ባይኖረኝም፣ ስለደመራው በዓል ባቀረብኩት ታሪካዊ ጥምረት ላይ የቀረበው ጥያቄ አባቶቻችን በፍጹም ልባቸውና ሃይላቸው በሰሩት ታሪካችን ታማኝነት ላይ የጥርጥር መንፈስ የሚረጭ ሆኖ ስላገኘሁት ነው። በጠልሳሚ ደፍተራ ግፊት ይህን የመሳሳሉ አፍራሾችና ተቃራኒወች በታሪካችንና ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ነገረ መለኮት ላይ ሲሰራጩ፡ መልሶች ወዲያውኑ በፍጹም ልብና ሃይል ተቃኝተው ካልተመለሱ: በህዝብ ጭንቅላት ውስጥ 11 ሰርጸው ከገቡ በኋላ ለማስተካከል ችግር መፈጠሩን በቅርቡ
ባለፈው አመት ይህችን ጠልሰም የጉባዔው አዘጋጅ ኮሚቲ ሊቀ መንበር ዶክተር አክሊሉ ሀብቴ ለዋሽንግተን ዲሲ ቅድስት ማርያም ህዝበ ክርስቲያን ጥሩ ትምህርት ያዘለ መጽሀፍ አስመስለውና መርቀው በማቅረባቸው ህዝቡ የእነ ዶክተር አክሊሉ ሀብቴን ምስክርነት እውነት መስሎት አምኖ እንዳይቀበለው የሚያስጠነቅቁ ከዚህ በታች የተገለጹትን ጦማሮች በኃያላን ድኅረ ገጾች አማካይነት በተከታታይ ማቅረቤን የታሪኩ ባለቤት የሆናችሁትን ኢትዮጵያውያን ሁሉ ላስታውሳችሁ እወዳለሁ። ከዚህ በታች የተገለጹትን ጽሑፎች ይመልከቱ።
"ማርያማዊ ህገ ሃይማኖት" በሚል ተጠልስማ በቀረበችው ጠልሰም አማካይነት በሰፊው ተረድተናል። o ጠልሰም በዲሲ ደፍተራ http://www.quatero.net/pdf/Telsem-Be-D.C.-Debtera9.pdf ወይም o የሰይጣን መፈክር በዋሸንግተን ዲሲ ቅድስት ማርያም ቤተ መቅደስ http://www.ethiomedia.com/augur/satanic_slogans.pdf ወይም o
እርቄ ሳልሄድ ድኅረ ገጾችን ኃያላን ያልኩበትን ምክንያት መግለጽ እፈልጋለሁ።
ቤተ ክስቲያናችን በውጭና በውስጥ የገጠማት ፈተና http://www.abugidainfo.com/amharic/wp-content/uploads/2011/02/fetena.pdf ተገንዝበናል። የድህረ ገጾች ኃያላንነታቸው በሀሰት ጸሐፊዎችና በእውነት ጸሐፊዎች ማካከል ያለውን ልዩነት እንደገለጽኩ ሁሉ ኃያላን መባል ስለሚገባቸው በመጠኑ ለመግለጽ እሞክራለሁ። ይህ ቅጽል ሊሰጣቸው የሚገባቸው ስማቸውን በብዕር ስም ደብቀው ሳይዋሹ እውነቱን የሚጽፉና የተጻፉትንም እውነቶች ለህዝብ የሚያደርሱ ናቸው። የጻፍኳቸውን ጦማሮች ሳይሰለቹ በዓለም ዙሪያ ለተበተነው ለባለ ታሪኩና ለእምነቱ ባለቤት ኢትዮጵያዊ ሁሉ እነዚህ ኃያላን ባያደርሷቸው ኑሮ
በደረስንበት በዚህ ታሪካዊ አፋፍ ላይ አምላክ ያስቀመጣቸው ኃያላን የድኅረ ገጽ አዘጋጆች ኢትዮጵያውያን የሚደርስባቸውን ነቀፋና ዛቻ ተቋቁመው ያላንዳች ግላዊ ጥቅም ለህዝቡ ስላደረሱት ህዝቡ እንዲነቃ አድርገዋል። የዋሸንግተ ዲሲ ቅድስት ማርያም ደብር አስተዳዳሪ ሊቀ ማእምራን አማረ ካሣየ ከጠልሳሚው ደፍተራ ጋር አብረው ቅዳሴውን መሳተፋቸውና በስህተት የገባ ነውና ይታረም ብለን አብረን ወስነን ለአቡነ ጳውሎስ የላክነውን ሀሳብ በመቃወም የጠልሰመኛው አድማ ባዘጋጀው ወረቀት ላይ ፈርመው መገኘታቸው የራሳቸውን አቋምና ታማኝነታቸውን መናዳቸው ቢያሳዝንም፡ በኃያላኑ ማእበላዊ ጎርፍ ተገደው
እነዚህ ኃያላን ድኅረ ገጾች እስካሁን እያከታተሉ የለቀቋቸው ማእበላት ይህን ያህል ውጤት ካሳዩ
: እኔ በዓለም ዙሪያ ለተበተነው ላደርስ ቀርቶ በከንሳስ ከተማ አብረውኝ ለሚኖሩ ማሰማት ያልቻልኩ ደካማ በመሆኔ ጦማሮች ከጋን በማልሻለው በኔ ውስጥ ተዳፍነው በቀሩ ነበር። ልሰሟን አግደዋል። : ቀደም ብለው ጀምረው ሕዝቡን በመንፈስ ሲያነቁ በሞራል ሲያስታጥቁ የቆዩት ሁሉ ድህረ ገጾችና አሁን ደግሞ በስነ ልቡና ጦርነት መስክ ላይ የተሰለፉት እሳት (ESAT) የሚባለውና ሌሎችም ሁሉ ኃያላን 12 ጸሐፊዎችና ድህረ ገጾች ቢተባበሩ
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያናችን ነገረ መለኮትና የስነ ጽሁፍ ሊቃውንት አንዱ ቅዱስ ኤጲፋኒዮስ በዘመኑ የነበሩትን ጸሐፊዎች ኃያላን እንዳላቸው፤ በዘመናችን እውነትን ከተደበቀችበት እየፈለጉ ለህዝብ የሚያቀርቡት ጸሀፊዎች ኃያላን፤ ድኅረጎጾቻቸው ደግሞ
: የሊቢያ ህዝብ ጋዳፊን ከገባበት ጉርጓድ ደኮ አስታጥቆ እርቃነ ሥጋውን ለዓለም እንዳቀረበው: እነዚህ ኀያላኖቻችንም እነ አቶ መለሰንና ተከታዮቹን ዋሻ አድርገው ከሚጠቀሙባቸው ጥቂት ሆዳሞች መካከል መንግለው በማውጣት የውርደት ደኮ አስታጥቀው እርቃነ ሥጋቸውን ለዓለም ህዝብ ማቅረብ እንደሚችሉ በሰፊው ተረድቻለሁ። "መቅረዘ ጽድቅ" ቢባሉ :-ይበዛባቸዋል የሚለኝ ኢትዮጵያዊ ያለ አይመስለኝም። (ስለ መቅረዝ ለመረዳት ከፈለጉ መቅረዝ ውይም ዕንቅብ?http://www.medhanialemeotcks.org/pdf/Hermeneutics-Final.pdf) ይመልከቱ)ኃያላኑ በመቅረዘ
ከሕብረተሰብ ጋራ የተሳሰረ ጽሑፍም ሆነ መግለጫ ለህዝብ የሚያቀርብ ቡድንም ሆነ ግለሰብ፥ ሃይማኖት ደምሳሽና ታሪክ አፍራሽ መሆኑን እየታወቀ በመንደር ልጅነቱ አብሮ አደግነቱ ብቻ በሰው ለማስወደድ እነ ዶክተር አክሊሉ እንደሚያደርጉት በክብር ተናጋሪዎች ሸፋፍኖና አለባብሶ ወደ ሕዝብ ማቅረብ በቤተ ክርስቲያናችን የተወገዘ በስነ ጽሁፍ ስርአትም አጸያፊ ተግባርና ነውርም ነው።
-ጽድቅ መረባቸው ለህዝብ ባቀረቧት በደመራዋ ጦማር ደጋግሜ እንደገለጽኩት የደመራውን ታሪክ የሰማሁትና የተማርኩት "ወዘሰ ይነብብ በከመ ረከበ ያለስህ ርእሶ ወአልቦ ሞገስ ለቃሉ"(ሲራ 2019) ማለትም፦ "እውነት መሆኑን ሳያረጋግጥ የሚናገር የሚጽፍ ራሱን ያዋርዳል፡ ለሚናገረው ሰሚ፡ለሚጽፈው አንባቢ ያጣል" እያሉ ካስተማሩኝ ኢትዮጵያውያን አባቶቻችን ነው። ይህ ዲያቆን ያስተማሩኝን ሊቃውንት አበውና ለኢትዮጵያ የተዋደቁትን አርበኞች: ለነሱም ስነ ልቡና ምንጮች የነበሩትን ሊቃውንት አበው በደለኞችና ስህተተኞች እንዲያውም ይቅርታ ጠያቂዎች አድርጎ አቅርቧቸዋል። የክብር እንግዶች ከጉባዔው መርሀግብር እንደተረዳነውም ጉባዔው ከጋበዛቸው ከክብር እንግዶች ጋራ በተያያዘ መልኩ ልዩ ዝግጅት ተብሎ በዚሁ ግለሰብ የቀረበም ዝግጅት እንደነበረም ተገልጿል። (የጉባኤ ፕሮግራምና አቅራቢዎች ዝርዝር እዚህ ላይ ይመልክቱ http://www.eotcipc.org/ProgramandSpeakersfor2ndMiimenanconf%20_Final.pdf) 1050-1210 a.m. ሁለት የክብር እንግዶች ንግግሮች ዶር. ጌታቸው ኃይሌ (1050-1150) ዶር
12:10-1
. አምባቸው ወረታ (1150-1210) 10 pm የምሳ ግብዣ 110-200 pm ልዩ ዝግጅት (ርእሰ ደብር አብርሃም የሚቀርብ/የሚቀናጅ ቅዳሴ በንግሊዝኛ) የጉባዔው አባላት መጀመሪያ ከዚህ ውሳኔ ከመድረሳቸው በፊት ዶክተር አክሊሉ እየደጋገሙ ከሚፈጽሙት ደባ ውስጥ ባይገቡ ኖሮ፤ ስለ አገራቸውና ስለቤተክርስቲያናቸው ተጨንቀው 13 መሰብሰባችውና ቅዳሴውንም ዓለም አቀፍ ለማድረግ መወሰናችው መልካም ሆኖ
ዓለም አቀፍ ብለው የተነሱት የጉባዔው ተሳታፊወች ቁጥራቸው በጣማ ትንሽ ቢሆንም፡ የኢትዮጵያውያን አርበኞች የበኩር ልጆች ሆነው በተዘጋጀላቸው የአርበኞች ትምህርት ቤት የተማሩ ስለሆኑ ዓለም አቀፍ በሚል ስም ለመንቀሳቀስ መሞከራቸው አሻግሮ የማየት አድማሳቸውንና ከተማሩበት አርበኞች ትምህርት ቤት የተቀበሉትን የአርበኝነት አደራ ለሚቀጥለው ትውልድ ለማውረስ ያለንበት ወቅትና እርግናቸው ያስገድዳቸዋል።
ስለዚህ ግዳጃቸውን ባንድ ወቅት ራሳቸው ዶክተር አክሊሉ ተበሳጭተው በስሜት የተናገሩትን መግለጽ እወዳለሁ። ዶክተር አክሊሉ ይህን ያርበኛ ስሜታቸውን የገለጹበት ወቅት ጠልሰመኛው በ
: በመልካሙ ምሳሌያቸው ብዙ እረዳትና ደጋፊ ባተረፉ ነበር። ነገር ግን በስህተት ውስጥ በሚዋኙ ግለሰቦች ግፊት ለካደውና የደብሩ አለቃም ከሀዲ ነው ብሎ ላረጋገጠበት ደፍተራ የሰጡት ሃላፊነት ድካማቸውንና ጥረታቸውን ሁሉ ከንቱ አድርጎባቸዋል። በህዝቡ የተመረጡት የርዕሰ አድባራት ቅድስት ማርያም አስተዳደር ጉባዔ አባላት፡ በደብራቸው የተላለፈውን ይህን ጠልሰመኛ ሸፋኝ ውሳኔ እንዲጸየፉት ለራሳቸው ሞራላዊ ልዕልና ይህችን ጦማር በሚያነባት በሰፊው ኦርቶዶክሳዊው ክርስቲያን ፊትና ታዛቢነት በዚህ አጋጣሚ አቀርብላቸዋለሁ። "ማርያማዊ ሕገ ሃይማኖት" ጠልሰሙ የገለጸው ስለ እመቤታችን የተሳሳተ ወይም የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን (Immaculate Conception) ብላ የምታስተምረው እምነትና ትምህርት ቀደም ብሎ በሰንበት ተማሪዎች ስለተከሰተ ጉዳዩን አጥንተን እንዲታረም ለማድረግ በተሰበሰብንበት ወቅት ህዳር ፲፮ ቀን ፲፱፻፺፯ ዓመተ ምህረት ነበር:: ይህ የካህናቱ ስብሰባ የተካሄደው ነፍሳቸውን ይማረውና በአቡነ ይስሀቅ ጥያቄ እራሳቸው በነበሩበት: አቡነ ገብርኤልም ለምስክርነት ባሉበት፡ በሊቀ ሊቃውንት ወርቅነህ ሰብሳቢ (ሊቀ መንበርነት) በሊቀ ማእምራን አማረ አስተባባሪነትና በሊቀ ህሩያን ከፈለኝ ጸሐፊነት በዋሸንግተን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ነበር። [እዚህ ላይ ተመለከቱ http://medhanialemeotcks.org/pdf/Mahebere%20Kahinat.pdf] ጉባዔው ይህ የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ነገረ ማርያም
በዚህ ወቅት እራሳቸው ዶክተር አክሊሉ እንዲህ ብለው ነበር።
: እንዴት እንደተከሰተና ከየት መንጭቶ ወደኛ እንዴት ሰርጎ እንደገባ ባደረገው ጥናት መላ ኦርቶዶክሱ የማይቀበለው የኛም ሊቃውንት የማይቀበሉት በተለይም አራቱ አኅት የሚባሉት የተዋህዶ አብያተ ክርስቲያናትም የሚጸየፉትና የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ከመላው ኦርቶዶክሳውያን አብያተ ክርስቲያናት ከምትለይባቸው ብዙ ነገሮች አንዱ እንደሆነም አረጋገጠ። በወቅቱ ያሉት የአኅት አብያተ ክርስቲያናት ፓትርያርኮችስ ምን ይላሉ? ወደ ሚለው አዘንብሎ ሁሉም ከሮማ ካቶሊክ አመለካከት የራቁ መሆናቸውን ከተገነዘበ በኋላ፡ አቡነ ጳውሎስስ ምን ይላሉ? የሚል ጥያቄ ተነሳ። የከንሳስ መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን አቡነ ጳውሎስ ለዲግሪያቸው መመረቂያ የጻፉትን ከፕሪንስተን ሴሚናሪ አግኝታ ኮፒውን ይዛ ስለነበረ ወደ አማረኛ ተርጉመው ለጉባዔው እንዲያቀርቡ ተጠይቀው ከመላው ኦርቶዶክሳውያን ተዋህዶ አብያተ ክርስቲያናት እምነትና ትምህርት ጋራ የተስማማና ከዚህ ቀደም ደጋግሜ እንደገለጽኩት ከኛ ሊቃውንት አበው በጉባኤ ከሚያስተምሩት ጋራ ያልተጋጨ እንደሆነ ተርጉመው ያያቀረቡት እራሳቸው ዶክተር አክሊሉ ነበሩ። "እኔና ደጃዝማች ወልደ ሰማእት ህጻናት ሆነን ያስኳላ ትምህርት ስንማር ከውጭ የመጣ አስተማሪ ይህንን መሳይ ትምህርት ያዘለች ትንሽ መጽሐፍ አደለንና ለወላጆቻችን አሳየናቸው። ወላጆቻችንም የፈሰሰው የነአቡነ ጴጥሮስ ደም ሳይደርቅ 14 ካቶሊኮች ተመልሰው ለመውረር ለልጆቻችን የነሱን ትምህትር ማስተማር ጀመሩ
ይህም ብቻ አይደለም። ይህን ከተናገሩባት አመት በፊት ይህ ጠልሰመኛ ስለ እመቤታችን በድንገት ይሁን ገብቶት ባልታወቀ ሁኔታ በዚያው ደብር አስተምራለሁ ብሎ ሲዘባርቅ ቤተክርስቲያናችን ከሮማ ቤተ ክርስቲያን የምትለይበትን የኦርቶዶክሱን ትምህርት ነክቶት ስለነበረና ወጣቶቹ ከዚያ ቀደም ሰምተውት ስለማያውቁ ሁለተኛ በፊታችን እንዳይቆምብን በማለታቸው ከሰባኪነቱ ታግዶ እንደነበረ እራሳቸው ዶክተር አክሊሉ ተናገሩ። ቀጠሉና
ታዲያ በዚህ ሁሉ ምስቅልቅል ያለፉና ይህን ሁሉ ትዝብት የተሸከሙ ዶክተር አክሊሉ፡ እንደገና ተገልብጠው ይህን ያወገዙትን ትምህርት ጠልስሞ ያቀረበውን ተገለባባጭ ደፍተራ በመደገፍ ይህን ሁሉ ስህተት የሚፈጽሙት ምን ለማትረፍ ነው
ስለ እምነቱ ከዚህ በፊት በዲሲ ዙሪያ በነበሩት ጉባዔ ተመርምሮ
በዚህ ጉባኤ የተሳተፉት ብዙዎቹ ከጣሊያን ጋራ ከተዋጉት ኢትዮጵያውያን አባቶቻቸው ጋራ ያንድ ክፍለ ዘመን ተካፋዮች በመሆናቸው
? በማለት ተበሳጩ። ትምህርት ቤቱ ተናወጠ" እያሉ ጃንሆይን እስከ መጥራት ደርሰው እንደነበረ ከተናገሩ በኋላ "እኒህ አቡነ ጳውሎስ በስንቱ ይበድሉን? በመጽሐፋቸው የመሰከሩትን እምነት ክደው ወጣቱን ለማተራመስ ሲሉ ይህችን ቤተ ክርስቲያን በሮማ ካቶሊኮች እምነት እያተራመሷት ነው። ሕጻናት በነበርንበት ጊዜ ተከስቶ ወላጆቻችን ያስቆሙት ስህተት እንደገና ተመልሶ ገብቶ የነአቡነ ጳውሎስ ፖለቲካ መጠቀሚያ ሆኖ መከሰቱ እጅግ የሚያሳዝን ነው" ብለው በምሬት ተናግረው ነበር። "ያንጊዜ ወጣቶቹ የጮሁበት ምክንያት ይህን የተሳሳተውን ትምህርት በማያዛቸው ነበር ማለት ነውን? ብለው በመገረም በመቆጣትና በመበሳጨት ተናግረው ነበር። ? ለሳቸው ይህ ዘመን ከልጅነታቸው ጀምረው የሰሩትን ስህተት እያሰቡ ንስሀ የሚገቡበት መሆን ነበረበት። በዚህ ዘመናቸው ይህን የመሰለ ስህተት ከፈጸሙ ወጣት ሆነው በሥራ ላይ ተሰማርተው በነበሩበት ዘመናትማ ስንቱን ስህተት ሰርተው ይሆን ? ብየ ብጠይቃቸው ድፍረት ነው የሚለኝ ሰው ይኖራል ማለት ያቅተኛል። ዶክተር አክሊሉን በመውቀሴ ከታሪካችንና ከሃይማኖታችን በላይ መከበር ያለበትን ሽምግልናቸውን ዝቅ አድርገሀል የሚለኝ ካለ ዳኝነቱን ለተመልካች ትቼ ይቅርታ ከመጠየቅ ወደኋላ አልልም። እኔን ለመውቀስ የሚሞክር ካለ እኔን ከመውቀስና ከመክሰስ በፊት ከደብር አስተዳዳሪው ጀምሮ በደብሯ ዙሪያ ያሉት የዶክተር አክሊሉን ተደጋጋሚ ስህተት ስለሚያውቁት ከነሱ ጠይቆ ማረጋገጥ የሚችል መሆኑን ለማስረገጥ እወዳለሁ። : የኔ እምነትና አቋም የተዋህዶ ሊቃውንት አበው: የአቻዎቻችን አራቱና የመላው ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት እምነትና ትምህርት: አሁን በህይወት ያሉት የኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት መሪዎች ሁሉ የሚመሰክሩት ስለሆነ ከኔ ጋራ ቆመው የነበሩት ሁሉ እየተገለባበጡ የራሳቸውን ምንነት ከማሳየት በቀር የሚለውጡት አለመኖሩን በማወቄ አዝኛለሁ። ዓለም አቀፍ በሚል ስም የራሱን ጉባዔ ፈጥሮ ጠልሰመኛውን አወድሶ በማቅረቡ የታሪክ ተወቃሽ ተከሳሽ ነው የምለው በዚህ ጉባዔ ዙሪያ የተሰባሰቡ ወገኖች ብዙዎቹ ከጣሊያን ጋራ ተናንቀው ለኢትዮጵያ ነጻነት መስዋዕትነት የከፈሉት ያባቶች አርበኝነት በኔ እድሜ ካለው ዜጋ የበለጠ የቅርብ ትዝታቸው ይሆናል፡ ከነሱ እድሜ በታች ለሆነው ሁላችን ከኛ በበለጠ ስሜት ያከብሩታል ብየ ስለገምትኩ ብቻ እንጅ በእመቤታችንና በነገረ መለኮቱ ላይ ስለተጠለሰመው ክህደትና ሸፍጥ "ወቦቱ አስተጋብአነ እምዝርወት ውስተ እንተ ተዓቢ ሃይማኖት" (ቅዳ ገጽ፫፻፰፡፲፱) ማለትም፦ በአገር ርቀት በቋንቋ ልዩነት ተበታትነን ከምንኖርበት በታላቋ ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ እምነት አንድ እንሆን ዘንድ በልጅህ ሰበሰብከን" እያለ ባስተማረው በቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ትምህርትና እምነት ጸንተው እስካሁን በመቆም ላይ ላሉት ለአሐቲ የዋህዶ ቤተ ክርስቲያናት አካላት አድርሻለሁ። : በአይኖቻቸው ጨረር እየተቃኙ፡ በእጆቻቸው ረድዔት 15 ) ተብሎ ለተቋቋመው ድርጅት ለማውረስ ጥሪ ከማቅረብ ይልቅ፤በተቃራኒው ከኢትዮጵያውያን አርበኞች አባቶቻቸው እጅ በእጅ የተቀበሉትን የአርበኝነት ትውፊት የደመሰሰውን ደፍተራ ሸፋፍነውና ጠጋግነው ለህዝቡ ማቅረባቸው በቦታው የታደሙት ተሰብሳቢዎች በሙሉ የነዶክተር አክሊሉ ስህተት ተባባሪ አስመስሎ አቅርቧቸዋል። 16 ድርጅቶችና የግል ጦማሮች ከኃያላን ምስክሮች ግንዛቤ መፍለቃቸውን ለመረዳት አንባብያን ሁለቱን መለኪዎች አስቀድመው መገንዘብ አለባቸው። o 1ኛው ግንዛቤ በፈጣሪ እርያ የተፈጠረ ሰው እሱን በመሰሉ ሰብአዊ ፍጡሮች ያውም ደግሞ ከራሱ ማህጸን በወጡ ዜጎች ጭካኔ የተፈጥሮ እኩልነቱ ተነፍጎት ክብሩ ማእረጉ ታሪኩ ሃይማኖቱ ተገፎ ስቃዩን ጭንቀቱን ሀዘኑና ልቅሶውን በመካፈል ኃያላን ጸሐፊዎች የሕዝቡን ምሾና ሰቆቃው ከዝርውነት ወደ ተጨባጭ ተነባቢነት ያሻግሩታል። o
ቅዱስ ጳውሎስ ከተጎዱት ጎን በመሰለፍ
2ኛው ግንዛቤ ደግሞ ጎጅዎቹም የራሳቸውን ሰብአዊ ባህርይ ወደ አውሬነት በመለወጥ በራሳችው ላይ ሊደረግባቸው የማይፈልጉትን የጭካኔ ስራ በዜጎቻቸው ላይ በመፈጸማቸው፡ አረመኔነታቸውን ከንቱነታቸውን እያወሱ ያለቅሱላቸዋል። ለተጎዱትና ለጎዱት ወገኖች በተለያዩ ግንዛቤዎች እያለቀሱ ለሚጽፉ ኃያላን እንደምሳሌ የሚጠቅሷቸው ብዙ ናቸው። ከብዙወቹ መካከል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሊቃውንት ተደጋግሞ የሚጠቀሰው ቅዱስ ጳውሎስ ነው። "ወዘኒ ዘጸሐፍኩ ለክሙ ከመ መጺእየ ኢይረክበኒ ሐዘን በዘሀለወኒ እትፌሣህ ተአሚንየ በኩልክሙ ከመ ፍስሐ ዚአየ ዘኩልክሙ ውእቱ፡፡ እስመ እምነ ብዙኅ ሕማም ወሀዘነ ልብ ጸሐፍኩ ዘንተ በብዙህ አንብዕ ወአኮ ከመ ትተክዙ ዳእሙ ከመ ታእምሩ አፍቅሮትየ ከመ ፈድፋደ አፈቅረክሙ" (፪ኛ ቆሮ ፪፡፫-) እያለ ጻፈ:: ይህም ማለት "ወደናንተ መጥቼ በመካከላችሁ ብገኝ በምጽፍላችሁ የማፍርበት የለኝም:: የናንተ ሐዘን ሐዘኔ ደስታችሁ ደስታየ መሆኑን በማመን ነው:: ይልቁንም በናንተ ላይ በደረሰባችሁ ሐዘን እያሰብኩ ስጽፍ የማለቅሰው፥ የናንተን ብሶት በማባባስ የበለጠ እናንተ እንድታለቅሱ እንድትተክዙ ሳይሆን፥ ስለእናንተ በውስጤ ያለኝን ሀዘን የሚሰማኝን ሰቀቀን ፍቅርና አክብሮት እንድትረዱሉኝ ነው" እያለ ስለተጎዱት ጻፈ:: ቅዱስ ጳውሎስ ለጎጅዎቹም
እንደ ቅዱስ ጳውሎስ ያሉ ጸሐፊዎች ዋና አላማ፡ ኃጢአትንና በደልን ለይቶ መምታት ወይም እውነትን ተብትቦና ደብቆ ከያዛት እትብት በማላቀቅ አዋልዶ ለሕዝብ ማቅረብ ነው። ቅዱስ ጳውሎስን የመሰሉ ጸሐፊዎች፡ እውነትን ከሀሰት ቀላቅሎ ያረገዘውን ሸፍጠኛ ከጭንቅና ከምጥ ላይ ይጥሉታል። አርጋዥ ሸፍጠኛ ቅዱስ ጳውሎስን በመሰሉ አዋላጆች እየተረዳ ያረገዘውን ጉድ ላንድና ለመጨረሻ
"ወአኮ ዘጸሐፍኩ ለክሙ ዘንተ ከመ እዛለፈክሙ፡ ዳዕሙ ከመ እገስጽክሙ ወእምሀርክሙ ከመ ውሉዱየ ወፍቁርየ" (፩ኛ ቆሮ ፬፡፲፬) እያለ ጻፈ። ይህም ማለት፥ "ይህን የጻፍኩላችሁ ከበደላችሁ ከስሕተታችሁ እንድትመለሱ ነው እንጅ ልዘልፋችሁ እይደለም እናንተንም እወዳችኋለሁ" ይል ነበር:: ቅዱስ ጳውሎስ የጻፈው ያማረለት፥ የተናገረው የሰመረለት፡ እንደ ዘመናችን መምህራን ደፋርና ጥራዝ ነጠቅ ባለመሆኑ ነበር። በሶስትና በአራት አመታት ኮርሶች እራሳችንን መምህራንና ሊቃውንት ነን ብለን እንደሰየምን እንደኛ አልነበረም። ከልጅነቱ ጀምሮ እነደነ የኔታ ፍስሐ ከመሰለ ገማልያል ከሚባለው ሊቅ ዘመኑ የሚጠይቀውን ብሉይ ኪዳንን የተማረ: በዘመኑ የነበረውን ዕውቀት የዳሰሰ በመሆኑ ነበር። በዚህ ሁሉ እውቀቱና ልምዱ ላይ የሰሙ ተሸካሚ አርጎ ለኦርቶዶክስ ክርስቲያናዊ ምስክርነት ቀንዲል ወይም መቅረዝ እንዲሆን ክርስቶስ ስለመረጠው ነበር። በመቅረዝነቱ ግራና ቀኝ የከበበውን ኅብረተሰብ ባሕርይ ጠልቆ የተገነዘበ በመሆኑ ከጊዜያዊ ጥቅም ከመንደርተኝነትና ከሸፍጥ ፈጽሞ የራቀ "እኔ ክርስቶስን እንደመሰልኩት እናንተም እኔን ምሰሉ" እያለ ለተጎዱት ያለቅስላቸው በጎጅዎች ያለቅስባቸው ነበር።