Saturday, March 12, 2011

ዜና፡ ከደረሰን ማስረጃ ፡ ባለፈው እሁድ፡ ሁለት የሽማግሌዎቹ ጋንጎች ወይም ማፊያዎች አካል የጥቅም ተቃራጮች ከሆኑት መሃል፡ አመሃ ታምሩና ዘውገ ቃኘው የተባሉት የተጫወቱት የሬዲዮ ሲኒማ ጋንጎቹን ለቴክሳስ አተርኒ ጀነራል እንዳደረጋቸው የደረሰን ማስረጃ አረጋግጥዋል።

ጌታ አምላኬ ሆይ ይህንን እድል ስለሰጠኸኝ: ከወገኖቼ ጋር በትናንትናው ዕለት እንዳለፉት አርቦች ሁሉ በተለመደው የቅዱስ መጻህፍ ትምህርት መሰረት በዛሬው አርብ የምንወዳቸው አባታችን በትምህርታቸው መጨረሻ ያስተማሩንን ቁምነገር ልንዘነጋው የማይገባና የደብራችንም መመሪያ በመሆኑ ደስ ሊለን ይገባል። ይኸውም አባቶች እርስ በራሳቸው በፈጠሩት ልዩነት እስከ ሁለት በመከፋፈልና በሁለት የተከፈለም ሲኖዶስ ፈጠሩብን። በዚህም ልዩነታቸው ምክንያ አንዱ ሌለውን ብቻ መኮነን ሳይሆን አንዱ የሌላውን ተከታይ ወይንም በነርሱ መንፈሳዊ ግልጋሎት የሚያገኘውን ንጹሀንና ያልወገነውን ሁሉ ባጠቃላይ ያወገዙ በመሆኑ: የኛው አይነቱ የዳላሱ ቅዱስ ሚካኤል ደብር ከማናቸውም ወገን አልሆንም ብሎ ገለልተኛነትን መርጦ መቆየቱ የሚታወቅ ነው። በዚህም ምክንያት ይመስላል የተወጋገዙት አባቶችና ተከታይ ምዕመኖቻቸው እንዴት እኛ ብቻ በውግዘት እየኖርን እናንተ ታመልጣላችሁ በማለት ይመስላል፡ አንዴ እንዴት ያለአባት ቤተክርስትያን? ሌላ ጌዜ የውጪ ሲኖዶስ ተቀበሉ ብሎ በሬ ወለደ! ወይንም ለወያኔ ጳጳስ ሊገቡ ነው እያሉ በመንዛት ሰላማችንና አንድነታችንን ሲፈታተኑን ቆይተዋል። ዛሬ ሁሉም እየተረዳው በመምጣቱና ግዞቱ ተነስቶ አባቶች አንድነት ተረጋግጦ እስከምንመክርበት ድረስ በማንኛውም ነገራችሁ ተውን ነው የምንለው። እናንተም የተገዛዘታችሁ አባቶችና ተከታይ ምዕመኖች ከፈጣሪ ምሕረት ይወርድላችሁና አንድ አንድትሆኑ የዘወትር ፀሎታችን ነው።
እናንተም ስለራሳችሁ ፀልዩ ከራሳችሁ ስልጣን ይልቅ ለአምላክ ትዛዝና ቃል ተገዙ! እኛንም ከማወክ ልዑል እግዚሀብሔር ያስታግሳችሁ ዘንድ ፀሎታችን ነው። አሜን።

የኢትዮጵያ የጋራ መረዳጃ ማሕበርና ችግሮቹ እነሆ። 
ከዚህ በታች ያለው በኢሜል የደረሰን ሲሆን እንደኝህ ግለሰብ የመላው ሕብረተሰብችን መብት ማስከበር 
የሁላችንም ፋንታመሆን ይገባዋል እያልን በለፈለፉ በአፍ ይጠፉ እንደተባለው በተለመደው ሃቁን
 በማስተባበል የኖሩት ሌቦች እነሆ ለአተርኒ ጅነራሉ ቀርበዋል። እንዲት አጭበርብሮና ዋሽቶ መኖር አይሰለቻቸውም?  
 
It was not my intention to take the case to the last step, but on last Sunday our community radio program there was an issue that comes in the air to our community listeners. The host failed to request the gust that is act as a public relation why the MAAEC waste it limited resource on preparing the ballot and distributed? Either recognizes and tried to reach for those who left with out cast their vote? Etc… The only answer was given by the gust is if they stay at the end may cast their vote. It is not acceptable and insulted the intelligence of the listeners and particularly the victims of those right been deprive. And it is my understanding that no light at the end of the tunnel when the other side is demonstrating an irresponsibility and continuing in deceptive manner
 to push me to seek other venue.I here attached my
 complaint to the AG Office as you requested. Thanks,
Messele Kelel.