Sunday, October 23, 2016
Tuesday, August 30, 2016
Getachew Reda Ethiopiansemay.blogspot.com founder/Free Ethiopia and its people from TPLF Advocate.
https://ethiopiansemay.blogspot.com/2016/08/note-to-ehttps://ethiopiansemay.blogspot.com/2016/08/note-to-ethiopian-semay-readers.htmlthiopian-semay-readers.html
Monday, July 25, 2016
የአማራውን ብሄር ነብስ የማጥፋት ጭፍጨፋን የኢትዮጵያ ብሔራዊ የስደት መንግስት በጥብቅ ያወግዛል
Ethiopian National Government In Exile (ENGIE)
ከኢትዮጵያ ብሔራዊ የስደት መንግስት
በወያኔ ላይ ይፋ መግለጫ።
ዳላስ ቴክሳስ ዩኤስኤ።
July 23, 2016
ይድረስ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ በኢትዮጵያ ምድር እና ተበታትንህ በምትገኝበት አገር እና ምድር ሁሉ።
በሰሜን ኢትዮጵያ በጎንደር ፡ በወልቃይት ጠገኔ እናም በጠለምት ሕዝብ ወገናችን ላይ ሰሞኑን ከመቼውም የበለጠ ሆነ ተብሎ በገፍ እና በግፍ የአማርኛ ተናጋሪው (አማራው) ላይ የተፈጸመውን ግድያ ፡ የአማራውን ብሄር ነብስ የማጥፋት ጭፍጨፋን የኢትዮጵያ ብሔራዊ የስደት መንግስት በጥብቅ ያወግዛል።
በመጨረሻም ወያኔ በጎንደር ፡ ወልቃይት ጠገኔ እና በመላው የሰሜን ኢትዮጵያ እና በመላው በተቀረው የኢትዮጵያ ምድር በእየእስር ቤቱ አስሮ የሚያሰቃያቸውን ለእናት አገር ኢትዮጵያ አንድነት እና ዴሞክራሲ ፡ ለፍትህ በሰላማዊ መንገድ እየታገለ ሳለ እንደወንጀለኛ እያደነ ያሰራቸውን ጀግኖች ኢትዮጵያውያን በሙሉ ባስቸኩይ እንዲለቅ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የስደት መንግስት በጥብቅ ያሳስባል።
ኢትዮጵያ በነጻነትዋ ታፍራ እና ተከብራ እራሳቸውን ለፈረንጅ : ለአረብ ብሎም ለማንም የበላይነት ሰጥተው አገራቸውን እና እራሳቸውን ሕዝባቸውን ዝቅ በማያደርጉት ኢትዮጵያውያን ሴቶች እና ወንዶች ልጆችዋ ተከብራ እና ታፍራ ለዘለዓለም ትኑር!
Email yehar9@aol.com Phone number 214-642-0394
Saturday, July 9, 2016
Monday, June 20, 2016
Ethiopatriots:
የኢትዮፓትሪዎትስ ድህረ ገጽ
እና አንድነት ኢትዮጵያ ሬድዮ ከሲውድን ብቸኞቹ ያለምንም የግል ጥቅም እና ገንዘብ ከማንም ሳይቀበሉ በግል ገንዘባቸው ወጪያቸውን እየሸፈኑ ኢትዮጵያን እና ሕዝብዋን ከትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ድርጅት እና ግብረአበሮቹ መዳፍ ነጻ ለማውጣት የሚታገሉ ናቸው።
ኢትዮፓትሪኦትስ እና አንድነት ኢትዮጵያ ሬዲዮ አዘጋጆች እና አቅራቢዎችን ልዩ የሚያደርጋቸው በአለም ውስጥ በየአገሩ ካሉት የኢትዮጵያይዋን ሶሻል ሚዲያዎች : ለገንዘብ አይምሮአቸውን ያልሸረሸሩ : ሕሌናቸውን ለገንዘብ ያልሸጡ ደንበኛውን የኖረውን የኢትዮጵያዊነት ቆራጥ ሃሞትን የታደሉ መሆናቸው ነው። ሌሎቹ በሙሉ የመኖርያ ገቢያቸው የልጆቻቸውም ማሳደጊያ እና ያደረጉ ናቸው :: የአገሪቱን መከፋፈል እናም የሕዝቡን መታሰር ፡ መቁሰል ፡ መገደል ፡ መታራድ በመጠቀም ለገቢያቸው በሚጠቅማቸው መልክ በተለያየ መልኩ የሬድዮ ፡ የዌብሳይት ፡ ዩቱብ ቴሌቪዢን እያሉ በማቅረብ ጭምር ገንዘብ መሰብሰቢያ በማድረግ በግፍ ከወያኔ ያላነሰ የሕዝቡን ደም እየመጠጡ የሚገኙ ናቸው።
እና አንድነት ኢትዮጵያ ሬድዮ ከሲውድን ብቸኞቹ ያለምንም የግል ጥቅም እና ገንዘብ ከማንም ሳይቀበሉ በግል ገንዘባቸው ወጪያቸውን እየሸፈኑ ኢትዮጵያን እና ሕዝብዋን ከትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ድርጅት እና ግብረአበሮቹ መዳፍ ነጻ ለማውጣት የሚታገሉ ናቸው።
ኢትዮፓትሪኦትስ እና አንድነት ኢትዮጵያ ሬዲዮ አዘጋጆች እና አቅራቢዎችን ልዩ የሚያደርጋቸው በአለም ውስጥ በየአገሩ ካሉት የኢትዮጵያይዋን ሶሻል ሚዲያዎች : ለገንዘብ አይምሮአቸውን ያልሸረሸሩ : ሕሌናቸውን ለገንዘብ ያልሸጡ ደንበኛውን የኖረውን የኢትዮጵያዊነት ቆራጥ ሃሞትን የታደሉ መሆናቸው ነው። ሌሎቹ በሙሉ የመኖርያ ገቢያቸው የልጆቻቸውም ማሳደጊያ እና ያደረጉ ናቸው :: የአገሪቱን መከፋፈል እናም የሕዝቡን መታሰር ፡ መቁሰል ፡ መገደል ፡ መታራድ በመጠቀም ለገቢያቸው በሚጠቅማቸው መልክ በተለያየ መልኩ የሬድዮ ፡ የዌብሳይት ፡ ዩቱብ ቴሌቪዢን እያሉ በማቅረብ ጭምር ገንዘብ መሰብሰቢያ በማድረግ በግፍ ከወያኔ ያላነሰ የሕዝቡን ደም እየመጠጡ የሚገኙ ናቸው።
Sunday, June 19, 2016
Monday, May 9, 2016
In 1990,Ethiopian National Peace Reconciliation Proposal was presented to former President of Ethiopia Mengistu Hailemariam by political, peace and human rights activist Yeharerwerk Gashaw. The proposal was designed by Yeharerwerk in order to bring peace between the Eritrean People's Liberation Front and the Tigryan People's Liberation Front (separatists group) and establish a democratic government in Ethiopia. The image shows Yeharerwerk Gashaw with President Mengistu Hailemariam and two of his advisers, Dr. Ashagre Yegletu and Shemels Mazengiya. Photos from the Ethiopian Press.
From the official historical album of the Ethiopian Press August 1990.






August 1990, Pan-African and Peace activist Yeharerwerk Gashaw with Dr. Salim Salim at OAU Headquarters on mission to discuss the African unity, peace and reconciliation among African leaders, political parties and "War Against Drugs campaign in Africa" Photo by the Ethiopian Press.
Monday, May 2, 2016
በኢትዮጵያ ሰማይ ድረ-ገጽ አዘጋጅ የተመረጡ የዓመቱ የፋሲካ ምርጥ ኢትዮጵያውያን! ጌታቸው ረዳ (ኢትዮጵያን ሰማይ ድረገጽ አዘጋጅ)
በኢትዮጵያ ሰማይ ድረ-ገጽ አዘጋጅ የተመረጡ
የዓመቱ የፋሲካ ምርጥ ኢትዮጵያውያን!
ጌታቸው ረዳ (ኢትዮጵያን ሰማይ ድረገጽ
አዘጋጅ)http://ethiopatriots.com/pdf/%E1%89%A0%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB-%E1%88%B0%E1%88%9B%E1%8B%AD-%E1%8B%B5%E1%88%A8%E1%8C%88%E1%8C%BD-%E1%8A%A0%E1%8B%98%E1%8C%8B%E1%8C%85-%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%88%98%E1%88%A8%E1%8C%A1-%E1%8B%A8%E1%8B%93%E1%88%98%E1%89%B1-%E1%8B%A8%E1%8D%8B%E1%88%B2%E1%8A%AB-%E1%88%9D%E1%88%AD%E1%8C%A5-%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB%E1%8B%8D%E1%8B%AB%E1%8A%95C.pdf
Tuesday, March 29, 2016
Ethiopia Andnet Radio Stockholm Sweden interview with Dr Abeba Fekade and Dr Tesfaye Demelash 2016-03-27
http://ethiopatriots.com/EthioAR/Ethiopia-Andnet20160327CB.mp3
Subscribe to:
Posts (Atom)


