Wednesday, March 26, 2014

"Free Ethiopian Women From The Meddle East Slavery Advocate Group U.S.A.” Founded in Dallas, Texas in 2003 by Yeharerwerk Gashaw

             


World Wide Committee For Ethiopian Refugees 
Rights And Resettlement U.S.A.
March 21, 2014
                                                                                                             ከዚህ በታች ያለው ቀደም ሲል የወጣ ሲሆን ሆኖም ድጋፍ መቀጠል ስላለበት ይሄንን ለወገን እንድረስ ጥሪ ተመልክተው እርሶም በዚህ ገጽ ላይ ባሰፈርነው የተባበሩት መንግስታት የስዴተኞች ጽሕፈት ቤት መገናኛ ወይም መልክት መላኪያ በመጠቀም በቀጥታ በመጻፍ በአረብ አገር ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን ዘላቂ መፍትሄ ተባበሪ ይሁኑት ዘንድ እናሳስባለን። ከምስጋና ጋር መሰለ ከለል በዳላስ የሕዝብ ግንኙነት።

መጀመሪያ የወጣበት ቀን። This press release was distributed originally in English and French on October 15th, 2013 .

ሁለተኛ ጊዜ። Urgent International Press Release
November 1st, 2013

ሶስተኛ ጊዜ። Sunday, November 24, 2013
Ethiopian Refugees In Saudi Arabia
Resettlement Advocate Committee Dallas,TX USA

ዓለም አቀፍ መግለጫ።
እንደሚታወቀው በሁለትሺ ሶስት በአውሮፓ አቆጣጠር 
                       Free Ethiopian Women From The
                     Meddle East Slavery Advocate Group U.S.A."
 በሚል ስም መስርተው፡ ዛሬ ለኢትዮጵያውያን ጎልቶ ሊታይ የቻለው የኢትዮጵያውያን ስቃይና መበደል፡ መገደል ድምጽ ለኢትዮጵያም ሕዝብ ይሁን ለአለም መንግስታት በማቅረብ ጭምር የሁላችንም ጆሮ እንዲገባና የበኩላችንን ለወገኖቻችን ምንም የማያወጣብንን የብእርና የኢሜል የፋክስ ተብብር እንድናደርግ ችግሩ መኖሩን እንድናውቅም ጭምር ያደረጉት የመጀመሪያዋ ሰው ወይዘሮ የሐረርወርቅ ናቸው። ከዛም በመቀጠል እነሆ እስከዛሬም ያላቁዋረጠ ለወገን የመድረሱን ልምዳቸውን በመቀጠል አንድም ጊዜ ሳያቁዋርጡ በመቀጠል ከዚህ በታች ያለውን በተግባር እንደሳቸው አይነት ለወገን ይጠቅማሉ ያልዋቸውን ኢትዮጵይውያን ያለምንም የግል ጥቅም ለወገናቸው ችግር ቅድሚያ ብሎም ለአገራቸው የታመኑትን ኢትዮጵያውያን ጨዋዎች ብቻ በማካተት ኢትዮጵያውያን ወገኖችን አክብሮ ለማስከበርና ያለፍላጎታቸው ወደ ኢትዮጵያ እንዳይመለሱ ይረዳቸው ዘንድ ለመብታቸው በሕብረት እየታገሉ የገኛሉ። ይሄ ሁሉ እንዴት ሊጀመርና በጊዜው የተፈለገውን ውጤት እንዴት ማምጣት እንደተቻለ በወይዘሮ የሐርርወርቅ ማካኝነት የጉዳዩን አሳሳቢነት መጀመሪያ ከስዌድን ወደ ዳላስ ያመጡትን አቶ ፍርድ አወቅን የጨመረ ሕብረተሰቡ ማወቅ ያለበት በመሆኑ እናቀርባለን። አቶ ፍርድ አወቅ አሁን እየሰራ ያለው ኮሚቴ አካልናቸው ነው።

E-mail UNHCR

ከዚህ በታች እንዳስቀመጥነው በሳውዲ አራቢያ በፓለቲካ ስዴተኝነት UNHCR እውቅና እንዲሰጣቸውና ወደ ሶስተኛ አገር ተቀባይነት አግኘተው እንዲሄዱ ጠይቀው የስዴተኝነት እውቅና የተሰጣቸውና የማመልከቻቸውንም ውጤት እየተጠባበቁ ያሉትን እንዲሁም በቅርብም ስዴተኝነት የጠየቁትን ኢትዮጵያውያን ስዴተኞች ጭምር ከሳውዲ አረቢያ ለማባረር በኢትዮጵያና በሳውዲ አረቢያ መንግስት አማካኝነት ስምምነት ተደርጎዋል። አንዱና ዋንኛው በስዴተኝነት ጠይቀው ያሉ ኢትዮጵያውያን መኖራቸው በግልጽ እየታወቀ ማስረጃም በስዴተኞቹ እጅ እያለ እየታየ ፡ ነገር ግን ፍቃድ የመስራትም የመኖርም የላቸውም ሕገ ወጥ ናቸው በሚል ስም ብቻ ያለውን የሳውዲን ችግር ለመቅረፍ ሲባል ያለፍላጎታቸው ማንም የመጠየቅ እድል ሳይሰጣቸው ይሄውም ለስዴተኛው ብቁ ሚሊዮን ዶላር እያገኘ በሪያድ ያለው የዩኤን ኤችሲአር ጭምር የኢትዮጵያውያንን ጉዳይ እንደ ጉዳይ አልቆጠረውም። በሰላማዊ ተሰልፎ ከዛ ወደ ቤት መሄዱ ያለውን የወገን ችግር የሚቀርፍ ሳይሆን ድምጻቸውን ችግራቸውን ያሉበትን ሁኔታ ብቻ የሚገልጽ ማሳሰቢያ መሆኑን ተረድታችሁ ነገር ግን በተጨባጭ የስዴተኞች ጉዳይ ሊፈጸም የሚችልበት መንገድ እራሱን የቻለ ስላለው ለኢትዮጵያ ስዴተኞች ዘላቂ መፍትሄ ወደ አሜሪካንና ካናዳ የሚገቡበትን መንገድ እያመቻቸን ስለሆነ በተቻለው መንገድ ሁሉ እርሶም የበኩልዎትን ለUNHCR ከዚህ በታች ባስቀመጥነው የኢሜል አድረሻቸው ወይም ፋክስ ከላይ በዚህ ገጽ ላይ ያሉትን ለሰው ልጆች መብት እኩልነት ታጋዮች ስብስቦች በመጥቀስ፡ ከሳውዲ አረቢያ ወደ አሜሪካንና ካናዳ የኢትዮጵያ ስዴተኞች የጥገኝነት እውቅና ተሰጥቶአቸው እንዲገቡ ዩኤኔች ሲአር እውቅና ላልሰጣቸው ኢትዮጵያውያን እውቅና እንዲሰጥ ባስቸክዋይ በትህትና እጠይቃለሁ በሚል ያስተላልፉ።


የሐረርወርቅ ጋሻው ሊቀመንበርና UNHCR 
ሳውዲ አረቢያ አምባሳደሮችን የአሜሪካን የካናዳ መንስግስት በሚመለከት የግንኙነት ተወካይ።

ሽህ ሶሊማን አብዱርሃማን በዳላስ የአሜሪካን የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ግንኙነት።

ጋዜጠኛ/ኮሚኒቲ አክቲቪስት ሊንዳ ጆንሰን የሃይማኖት አባቶችን ግንኙነት፡ ዋሽንግተን ዲሲ።

አቶ ድልነሳው ዘርይሁን በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብና የአፍሪካ/የአረብ አገራት ዲፕሎማቲኮች ግንኙነት ተወካይ።

መሰለ ከለል፡ የሰው ልጅ መብት ተከራካሪዎችን አስተባባሪ ዳላስ ቴክሳስ።
አቶ ነብዩ ዳምጤ በዳላስ ፎርት ወርዝ የክርስትና ሃይማኖት መሪዎች አስተባባሪ፡ ሻለቃ ሱራፌል ዘውዴ ፡የኢትዮጵያውያን ሕብረተሰብ ግንጁኙነት ዳላስ ፎርት ውርዝ።

አቶ ፍርድ አወቅ ዘለቀ በአውሮፓና በመካከለኛው ምስራቅ አስተባባሪ ሲውዲን።
ሜስተር አሎ መሃመድ የአሜሪካን መንግስት ተጠሪዎች ግንኙነት ቺካጎ ኢሊኖይ።

መሴ ሙስጠፋ ቱርክና ወይዘሮ ከድጃ ነሲቡ አብዱል ከድር የእስልምና ሃይማኖት መሪዎች ግንኙነት ፓሪስ/ለንደን/ሮም።

ሳሚያ ሙስታፋ ቱኒዚያ/ሳውዲ አራቢያ ግንኙነት ዋሽንግተን ዲሲ።

እነሆ የኢሜልና ፋክስ አድራሻዎች።
E-mail UNHCR

UNHCR is based in Geneva, Switzerland.

United Nations High Commissioner for Refugees

Case Postale 2500

H-1211 Genève 2 Dépôt

Suisse.

telephone number:

+41 22 739 8111 (automatic switchboard)

fax number:

+41 22 739 7377



UNHCR Regional Representative in Saudi Arabia

Fazari Square

Pension Fund Commercial Complex

Block C-13

Diplomatic Quarters

Riyadh.

Mailing Address:

P.O.Box 94003

11693, Riyadh

Kingdom of Saudi Arabia

Telephone +966 1 488 0049

Facsimile +966 1 482 8737


The UNHCR Representative in Lebanon

Street Address Khater Building,

Dr. Philippe Hitti Street,

Ramlet El Baida,

(Behind Spinneys Supermarket - Jnah),

Beirut - Lebanon

Mailing Address P.O. Box 11-7332

Riad El Solh

Beirut, Lebanon

Telephone +961 1 849201

Facsimile +961 1 849211

Email lebbe@unhcr.org

Email,sauri@unhcr.org



Washington D.C., Saudi Arabia Embassy



E-mail: Ambassador Adel A. Al-Jubeir



at info@saudiembassy.net



For your information,

UNHCR has no offices in Bahrain, Oman or Qatar. Operations in these countries, as well as those in Kuwait, Saudi Arabia and the United Arab Emirates, are managed by the Regional Office in Riyadh. Public awareness, fund raising, RSD and durable solutions - primarily resettlement - are the main components of the programme in the Gulf region. Resettlement processing is facilitated by the Regional Resettlement Hub in Lebanon.


ማብራሪያ እነሆ።
ከዚህ በላይ የገለጽነውን ችግር ለማስፈጸም ይረዳ ዝነድ “ Ethiopian Refugees In Saudi Arabia Resettlement Advocate Committee Dallas,TX USA" መስከረም ውስጥ በወይዘሮ የሐረርወርቅ ጋሻው ተቆዋቁሞ እየሰራ ይገኛል። 


በዚህ ኮሚቲ ውስጥ የተካተቱ ስድስት ኢትዮጵያውያንና ሃያ ሶስት የውጪ አገር ሰዎች ሲሆኑ አሜሪካኖችንም ይጨምራል። በዚህ ኮሚቲ ውስጥ የተካተቱት ተጨባጭ ስራ በተግባር በማዋል ካሳዩት ውጤትና ጉዳይን ጀምሮ የማስፈጸም፡ ቃላቸውን መጠበቅ ልምዳቸው ያደረጉ ሃቀኞች አራት ኢትዮጵያውያንን ያካተተ ነው። ቀጥሎም፡ በዓለም ውስጥ ችግር በተፈጠረ ቁጥር የሕዝብ ድምጽ ሆነው ብዙ ሕዝብ በስዴተኝነት ሲሰቃይ ከመከራ እንዲወጣ በማድረግና በተለይም በአረብ አገራት ጦርነት በተነሳ ቁጥር በእስራኤል እና በሲሪያ በፓሊስቲኒያ ጉዳይ ሳይቀር ግንባር ቀደም በመሆን ብዙ አስተዋጽዎ ያደረጉ በማንኛውም አገር መንግስት ተሰሚነት ያላቸው ታዋቂ ግለሰቦችና ድርጅቶች መሪዎችንም ያካተተ ነው። በሃይማኖታቸውም ከተለያየ እምነት ተከታዮች የተውጠጡ ናቸው። ከሳውዲ አረቢያ መንግስትና ከአምባሳደሮቻቸውም ጋር በጣም የቀረበ ግንኙነትና በቀጥታም በተለያየ ጊዜ በተለይ ከዳላስ ወደ ሳውዲ ንጉስ በመሄድ በ9/11 በደረሰው የቴረሪስት ጥቃት በአሜሪካን ላይ በደረሰ ጊዜ ብዙውን ሕዝብ እዚህ ያስቆጣ በመሆኑ ለዛ ሁሉ በአሜሪካን ሕዝብና በአረብ አገራት መሃል በሕዝቡ ጭምር ሰላም መረጋጋት እንዲሰፍን ትልቅ ሚና የተጫወቱ ሰዎች ይገኙበታል። ከእነዚህም መሃል በዳላስ የሚታወቀው የሃያማኖት አባቶች ድርጅት መሪ ከሆኑትና ራባይና ሱልጣናትንም ያካተተ ነው። የአሜሪካን ምክር ቤት አባላትም ከዚሁ ከቴክሳስ ይገኙበታል። በመጨረሻም ሰባት የአገር መሪዎች ጭምር ያሉበት ስማቸውን ፈቅደው ወደ ሳውዲ መንግስት በተላከው ደብዳቤ ላይ እንዲታከል መፍቀዳቸውንና ባለቢቶቻቸው ጭምር እየተባበሩ ይገኛሉ።

ኢሜል በ yehar9@aol.com በእየስማችን ብትልኩ ይደርሰናል እናመሰግንለን። ምክርም አስተያየትም ካላችሁ ለግሱን ወይም ጥያቄ። ከምስጋና ጋር::

Ethiopian National Government In Exile & Its Founder Yeharerwerk Gashaw


    The Ethiopian Unity People’s Voice Congress Political
 Party (EUPVCPP), formerly known as the Ethiopian Women
 for Peace and Democracy Political Party, was founded by 
a young woman on September 15, 1986, in Dallas, Texas. 
Ms. Yeharerwerk (Yeharer) Gashaw is the first African and
 Ethiopian woman in the history of Africa that took the 
initiative to establish a political party consisting 
of both men and women working equally without 
the influence of the traditional chauvinistic mindset. 
In 1994, Yeharerwerk was the first person to declare 
her running for president of Ethiopia in 
order to save the unity and freedom of the nation, but the 
Transitional Government of Ethiopia and its leader Meles
 banned her from entering the country due to her 
popularity and contributions of support to Ethiopia’s 
unity and patriotism. In 2008, Ms. Gashaw

 formed the Ethiopian National Government in Exile, for which she
 became the first and the only woman in the 
world for forming a government outside of her country.
 Currently, Ms. Yeharerwerk Gashaw
 is the President of the Ethiopian National Government in exile.

    
The ENGIE is dedicated and determined to remove the Tigrayan
 People’s Liberation Front (TPLF) and abolish the ethnic 
apartheid that now exists, removing the current government 
through democratic election, replacing current officials with those 
that are democratically elected by the people, and restoring the 
Ethiopian unity under one flag (green, yellow, and red)
and to establish a fair democracy that is for the people.


Achievements:     Since 1986, we are the first Ethiopian 
organizational party inclusive of women that has successfully
 contributed to enlightening the nation’s political, educational 
and social well being in the history of Ethiopia. We have been
 destroying the barriers of political party leadership, which are 
designated only for men, by advocating the rights of Ethiopian 
women to be inclusive in all political leadership and decision-making. 
Due to the TPLF’s division and release of part of north Ethiopia to 
Sudan, a quick decision was put in place by our party to reunite 
Ethiopia under its original flag. This party has played a major role
 in positively enhancing the political arena. Representatives from 
each oppositional party have been invited to different conferences 
where they have been able to speak and introduce their programs
 with the help of our organization. We have organized and fund 
raised to fulfill these political conquests that are based in Ethiopia
 and in the Diaspora. Due to our reputation, positive image,
 credentials, and knowledge of human rights, we were able to 
open many doors which Ethiopian male politicians wouldn’t have
 been able to accomplish. We women also took the initiative to
 introduce and promote human rights bills to the United States
 congress and Senate. We have been able to educate Ethiopian,
 male politicians the importance of the inclusion of women in all 
aspects of leadership in order to achieve political democracy and 
stability in Ethiopia.  As a result of the 2005 election fraud by 
TPLF leader Meles Zenawi, 3 million supporters of the Kinijit 
unity party went out and demonstrated against the fraudulent vote.
 Many young supporters were killed in their attempts to support 
Kinijit (All Ethiopian Party). As a result of the division and 
fragmenting of political party leaders, we the Ethiopian women 
have moved beyond the gender barriers and instilled optimism,
 vision, and inspiration for one people and one country in order 
to attain this incentive. On October 6, 2008, the EUPVCPP
 became the Ethiopian National Government in Exile, an 
oppositional party outside of the country to finally challenge the 
TPLF government on behalf of the Ethiopian people. 
Since we declared the formation of the government to our people,
 we restored hope and motivated the political leaders to leave 
their differences aside and focus on the priority, to free Ethiopia 
and its people from TPLF in order to restore the unity and
 its people under one banner. The Ethiopian women are the first
 women in the world to form an exile government to save our nation. 
Among the many contributions
 of Yeharerwerk Gashaw:
The beginning of Rescuing Ethiopian
 Refugees in Paris, France



Yeharerwerk Gashaw is professionally recognized
 as the first Ethiopian international model ever advertised 
out side of Africa and as an Actress, but spends the 
majority of time using her celebrity status to aid and advocate
 for Ethiopian immigrants and African-American causes.
 Her humanitarian efforts began in 1978 while she 
was  a teenager in Paris, France, where many Ethiopian
 refugees were to be deported back to Ethiopia. 
This young, newly discovered model became responsible 
for advocating for the Ethiopian immigrants,
 while at the same time she didn't even have enough 
money to take pay for her own school payments.
 She even shared her small, one room apartment
 with a few of the refugees. Because Yeharerwerk 
lost her parents at a youngage, she was continually
 faced with the responsibility of taking care of herself
as well as her younger siblings. This experience
 helped her to handle every difficult situation and
 hardship she came across, such as this. Yeharerwerk
 aided the Ethiopian refugees on her own, never asking 
support or financial aid from any individuals or 
organizations, but invested her own money,
time and energy in helping them. Instead of using 
her fame forpersonal gain or self benefit,she 
used her connections in support
of her humanitarian causes.

In 1978, with the help of oppositional party
members within Ethiopia,the Somali forces entered
the cities of Dire-dewa and Harer in Ethiopia.
 Yeharerwerk, only a teenager and newly discovered
international model at the time, played a grand role
 by organizing a multicultural event at UNSCO
in Paris, France, working with the Embassy
of Ethiopia to  raise money to support the
civilians in the two cities that were victimized
by the forces. She also appealed to and united
all ambassadors that were serving their
countries in Paris, France to support and
participate in the fundraiser.In 1990,
 when the TPLF, EPLF and OLF rebel groups,
in addition to the Somalia military powers,
were at the brink of overthrowing the
 Ethiopian militaryand government, and
 dividing and conquering the country,
Yeharerwerk left her comfortable life,
her husband, and her glamorous
 job to travel back to Ethiopia to stand in
 support of the Ethiopian people
 and military, who were attempting to protect
 the citizens and keep the country
unified. She was the first Ethiopian in diaspora
 to return to her country in those
 harsh times. She was also the first Ethiopian
 concerned citizen that met and
discussed the situation with Col. Meningitis
 Hailemariam, the President of 
Ethiopia.While in Addis Abeba, she founded
 Congressman Mickey Leland 
Orphan Children Home, in honor of the Late 
Congressman Mickey Leland,
 which, sadly, has now been abolished by the
 TPLF leader Meles Zenawi. 
For her acts of patriotism, in 1990 the Ethiopian 
people named
 her "YeEthiopiawerk" (Gold Of Ethiopia.)

Rescuing the Former Ethiopians 
Solders:

On 12-18-04, the following was stated by
military commander
Matthew Mckonnen, an Ethiopian naval hero
of the battle betweenthe Ethiopian naval
forces and the TPLF and EPLF groups at
Massawa (the Red Sea), in regard to
Yeharerwerk efforts and initiative
 to liberate and bring the former
Ethiopian Navy members from
the Yemen Republic to the United
States through negotiation
 with the U.S. Government,
which secured their 
resettlement in the U.S.

“From the very onset I would like to reiterate
on the great admiration and respect I have
 have for ms. Yeharerwerk Gashaw.
She has been the very great traditional
 Ethiopian women example
who had followed their men in every
battle field for nationalpreservation. Her
courage, commitments, motherly sincere
concernsfor the abused Ethiopians who
gave their only life for national interest,
 is to say the least, consistent and
endearing characteristics
 that shaped her person. In this
age of information,Ms. Yeharerwerk Gashaw
had carried the traditional Ethiopian Women
challenges to the frontiers of modernized
battle fields of reshaping opinions,
influencing thoughts and endeavor in
the forming accomodative policies 
where it really counts.”

In 1999. Yeharerwerk is the first and
only Ethiopian humanitarian
 to have traveled to the war fields of
Eritrea to advocate the freedom
of Ethiopian forgotten soldiers, as well
as the children soldiers ,ranging
 from age 12-17, and rescue them from
 POW's prison. Yeharerwerk also
met and appealed to Eritreans leader
 Isaias Afewerki in Asmara,
 Eritrea. Yeharerwerk's efforts were a
 success, and after twenty
two years of being denied by 
the Eritrean People Liberation Front,
the Red Cross International
was, for the first time,aloud to visit and
 assist the POWs. While in
Eritrea, she was honored by the POWs
 for being the only Ethiopian 
to visit them as family and humanitarian 
and wearing the Ethiopian
 flag during meeting with them and the 
Eritrean leader Isaias Afewerki.

Honored
Yeharerwerk is the first Ethiopian ever
 to be honored by former
Ethiopian POWs and the former Ethiopian
 military and Navy withmilitary protocol as the
“Mother and Father of Ethiopians in uniform”
 in 1999. In 2009, she was honored by the navy
 association in Dallas Texas for her “diligent
 efforts and unmatched contributions” in
 liberating the naval members from Yemeni
prison and their families,who were political
refugees in Yemen, as well as the civilians that
worked under the them, negotiating their
resettlement withthe United States government
in order for them to permanently
resettlement within the U.S.

Yeharerwerk Gashaw escaped assassination
 in Dallas in 2008.
Attempted defamation of the good 
name of Yeharerwerk Gashaw
In 2008, in backlash against her exposing of 
undercover agents under the direction of the so called
 prime minister of Ethiopia, Meles Zenawi, and exposing their
 ethnic apartheid system as well as their mission to eliminate 
all oppositional parties in opposition of Meles Zenawi, 
in diaspora, the prime minister's undercover agents
 and supporters came together in a hotel in Dallas, 
Texas to sentence Yeharerwerk
 (without her presence or knowledge) with charges
 against her for exposing the true nature of their
 actions and occupations and presence within
 the Ethiopian community. Yeharerwerk had 
to stay strong as she underwent many threats 
and much name defamation in the DFW area, 
as well as other cities where similar
 agents are working, for her exposure and 
confronting of their work 
in the United States under the direction of 
the Ethiopian government with a mission to 
penetrate Ethiopian community in the diaspora,
 oppositional political parties, and non-profit 
organizations in order to dismantle and 
sabotage these groups which were 
created by the Ethiopian people in attempt 
to bring unity and democracy to Ethiopia. Today, 
these agents working under Meles Zenawi continue 
to attempt to defame the name of Yeharerwerk Gashaw 
as well as other oppositioinal political parties,
 leaders and activists in the
 the diaspora in every opportunity given. 
To God is the glory

     
Copyright 2008-2012. Ethiopian National Government in exile. All rights reserved.

Sunday, March 23, 2014

ብርሃኔ ዳምጤ (ሆዱ መላው)በሁለት ባንዳዎች ጉያ ያለ ተባይና ትቢያ ነው ከቀመሩ ደሳለኝ


ብርሃኔ ዳምጤ (ሆዱ መላው)በሁለት ባንዳዎች ጉያ ያለ
ተባይና ትቢያ ነው 
 
ከቀመሩ ደሳለኝ 
 
ብርሃኔ ዳምጤ ማለት ተራና እርካሽ የሆነ እራሱን እንደሰው፣ ማንነቱን ከኅብረተስብ ጋር አዛምዶ 
የማያይና የማያስብ ፣ወሬ አሳማሪ ወላፈንዳ በበላበት የሚጮህ ግብዝ ሰው መሳይ በሚድያ(በሽንጎ) 
ነው። 
 
ይህ ሰው በሁለት ባንዳዎች በወያኔ ሕወሓትና በግንቦት 7 ፀረ_ ኢትዮጵያ ጥንስና የጥርነፋ የጥፋት 
ስልት ውስጥ በርካታ ገንዘብ በተስጠ ቁጥር እየተዘዋወረ የውሽት ወሬ የሚያስተጋባ የፀረ_ኢትዮጵያ 
አካልና የፀረ_ ወያኔን የተቃዋሚ ትግልን የሚያወናብድና የሚያዳክም ነው። አጥንት ወይም ቁራሽ 
እንደተጣለለት ቀላዋጭ ውሻ ባህሪ ያለው ከዚህ ቤት ከዚያ ቤት እየተዘዋወረ ለሆዱ የሚጮኽ፣ ጥቅም 
በአገኘበት የሚውልና የሚያደር፣እየሸሸ የሚለፍፍ ቀጣፊና አታላይ ሆዱ መላው ሰው ነው። 
 
ብርሃኔ ዳምጤ (ሆዱ መላው) ኅሊና የሌለውና ምላሱ ብቻ የወያኔ አንቧራቂ ፣ የግንቦት 7 አሚና 
አስመሳይ ወግ ጠራቂ ባንዳ ነው።የወያኔን ፀረ_ ኢትዮጵያነት፣አጋሚዶ ዘረኝነትና ሁሉን ተንኰልና 
ጥፋት እያወቀ ወሬ በማፋለጥና በመንዛት ሲረዳና አገር ሲያስጠፋ፣ ሃብት ሲያዘርፍ የነበረ ወሽቀሬ 
ነው። መለስ ዜናዊ ከሞተ በኃላ የሚሰጠው የገንዘብ መጠን በመቀነሱ ተንሸራቶ በመውጣት ወያኔን 
ከዳሁ ብሎ ፣የተሻለ ገንዘብ ለማግኘት የተቀላቀለው ያው ፀረ_ ኢትዮጵያ፣ ፀረ_ኢትዮጵያዊነት አቋም 
ያለውን ድርጅት ግንቦት 7 ዶ/ር ብርሃኑ፣ አቶ አንዳርጋቸው፣ አቶ ኤፍሬምና ሌሎች ባንዳዎች 
የተካተቱበትን የሻቢያ የጥፋት አጋር የሆነውን እንጂ ከፀረ_ ወያኔ ተቃዋሚ ድርጅትና አገር ፣ወገን 
አፍቃሪዎች ጋር አይደለም። አገር ወዳዱ የወያኔ ተቃዋሚ ኃይሎች ለዚህ ሰው ጆሮም ቦታ የሰጠውና 
የተቀበለው የለም ። ያቀረበውና መድረክም የሰጠው፣ ያዳመጠውና የሰማው አካል ፈጽሞ አይገኝም። 
ማን እንደሆነና የሰራው ሁሉ የሚታወቅ ችዋዋ ጥርስ የሌለው ቡልዶግ ውሻ የሚከተለው ለፍላፊ 
እንደሰው ሳይሆን እንደ እንሳሳ የሚታይ ፍጡር ነው።ከዚህም በመነሳት፣ ለማያቅሽ ታጠኝ 
እንደሚባለው አነጋገር ዋጋ አንሰጠውም ።ከዚህ ሰው ጋር ንክኪ ያላቸው ይጨነቁበት።እኛ ግን አህያም 
የለኝ ጅብም አንፈራ ብለን የምናልፈው የተናቀና የተጠላ ጉዳይ ነው። 
 
በኢትዮጵያና በሕዝቧ አንድነት ላይ ከፍተኛ የጠላትነት ዘመቻ የሚያራምዱ ወገኖች ግንቦት 7ና 
በሚዲያም በኩል ኢሳትና የኢሳት ወዳጅ የሆኑ ሬድዬው አገልግሎት ሰጭዎች እንደ ትልቅ ፖለቲከኛና 
ተንታኝ በመሻማት ሲያቀርቡት፣ ሲጋብዙት፣ ለገንዘብ መዋጮ ተጋባዥ እንግዳ ሲያረጉትና አብረውም 
ፎቶግራፍ ሲነሱና ሲያስለፈልፉት እንደነበር ይታወቃል።ኢሳትም ሆነ ሌሎች በእሱ አፍ በማስለፍለፍ 
ገንዘብ ሊሰሩበት ታሰቦ፣ ጥሩ ወሬ መቅደድና ማሳመር ይችላል እየተባለ እንደ ሙሾ አውራጅ በየቦታው 
ይቀባበሉት ነበር። እሱም ቅጥፍናውን ለማዋደድ ጋብዙኝ፣ ጠይቁኝ ስለወያኔ ብዙ የማውቀውና 
የምዘረዝረው ጉድ አለኝ ይል ነበር ። ነገር ግን ምንም ያማናውቀው ነገር የሰጠው አንድም ምስጢር 
የለም እራሱን ለማዋደድ ከሚያደገው በስተቀር። ከዚህም ባሻገር፣ ይህ ሃሰተኛ ሰው ብርሃኔ ዳምጤ ገና ጥንት ማለዳ፣ ግንቦት 7ን ከመቀላቀሉ በፊት
በሚገባ ዶ/ር ብርሃኑ፣ አቶ አንዳርጋቸውና ሌሎችን ሁሉ ማን እንደሆኑ፣የወያኔ አካልና አብረውም
የሚሰሩና የታወቁ ፀረ_ ኢትዮጵያ ቡድኖች መሆናቸውን፣ከሻቢያና ከሌሎች ጠላቶች ጋር አብረው 
የዶለቱና ያሴሩ ለመሆናቸው እያወቀ የተቀላቀለ ጠላት እንጂ፣ ዛሬ አዲስ ነገር የተከሰተ ሆኖ አይደለም 
የተለያቸው። ብዙ ጉድ አለ የታዘብኩት የውሸት ማራገቢያው የተለመደ ዘላባጅ አፉ ነው። አሁን ወያኔ 
23 ዓመቱን ለማክበርና መጭውን የምርጫ ጊዜ በውጭ ያለውን ሕዝብ በዚህ ዋሾ አፍ ለማወናበድ 
ታስቦና ሰውየውም ገንዘብ ለመስራት የተቆረቆሰ አሻጥር ነው። " ውሻ ወደ ትፋቱ ይመለሳል" ማለት 
ይህ ነው። 
 
ይህን ጽሁፍ ለመጻፍ ያነሳሳኝ የዚህ ተራ ሰው ከአንዱ ባንዳ ቤት ወጥቶ ወደ ሌላው ቤት ለቅልውጥና 
መመላለስ፣ የሚያወራውም የፖለቲካ ግብስብስ ቀረብን፣ሆዱ መላው ሄደ ቀረ "ተነጠፈ ቀረ የሽልቻ 
ቅዳጅ" ነውና ያ ሳይሆን ዋናው ቁመነገሩ ሶስት ዋና አብይ ጉዳዮች ናቸው። 
 
አንደኛው: ይህ ሰው እራሱን አዋቂና ብልጥ ነኝ በማለት እራሱን በመካብና ከፍ በማድረግ አባ መላ 
ነኝ፣ አባ መላ በሉኝ ስለአለ ብቻ ይህን ውሸታምና ከሃዲ፣እውቀትና ችሎታ የሌለው፣የአገር ጠላት ባንዳ 
አባ መላ ብላችሁ መጥራታችሁ አገር ወዳዱ ኢትዮጵያዊ ሁሉ የማይወደውና የማይቀበለው 
ያስቆጣውም ስለሆነ ለማሳሰብ ነው።ብርሃኔ ዳምጤን ሆዱ መላው ብላችሁ ብትጠሩት ግብዝነቱን 
በሚስማማ ሁኔታ ይገልጸዋል። አባ መላ ግን ለእውነተኛ ፣ የአዋቂና አሳቢ፣ጥበበኛና ብልጥ_ብልህ ለአባ 
መላ ሃብተገወርጊስ ዲነግዴ የክብር የጦር አዝማችና መሪ፣ደፋርና ጀግና፣ለኢትዮጵያ አንድነት፣ሰላምና 
ደህንነት መረጋጋት እጅግ የሰሩ፣የተሟገቱና ያማከሩ፣ ከአፄ ምኒልክ ጋር በኢትዮጵያ ጉዳይ የወሰኑና 
ጠላትን ያርበደበዱ ስመጥሩ አርበኛ ለመልካም ተግባር የክብርና የሙያ መግለጫ የተሰጠ ስም ነው።
እንደነ ብርሃኔ ዳምጤ ከሃዲና የባንዳ _ባንዳ ያገር ጠላቶች፣ የሕዝብ ነቀርሳዎች ፈጽሞ ሊጠሩበት 
አይችሉም። 
 
ሁለተኛው/ ከግብዝነት የተነሳ ብርሃኔ ዳምጤና ሌሎች የሱ መሰል አርቆ ኢትዮጵያንና የሕዝቧን 
ታላቅነትና ክብርን የማያውቁ፣ማየትና ማሰብ የተሳናቸው፣ለማመዛዘን ውስን፣ለመገምገምና መረዳት 
ኅሊና የሌላቸውና የጐደላቸው፣ ለራስ ጥቅም ብቻ ያደሩ፣በአድርባይነት የሚኖሩ ደካሞችና ግብዞች 
ለወያኔ የጥፋትና ዘረፋ፣ የጥቅም ተካፋይ ሁሉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተዋረደ ፣ለ80 ዓመታት 
ከፍተኛ ዝና፣ አድናቆትንና መወደድን ያተረፈ፣ ለአገሪቱ ብዙ ገንዘብ የሚያስገኝ የንግድ ዘርፍ አሮፕላን 
በካፒቴን ኃይለመድህን አበራ መጠለፉ ትክክል አይደለም ፣ አየር መንገዱ ስሙ ጠፋ፣ገቢው ሊቀንስ 
ነው እያሉ አድራጐቱ ጥፋት እንደሆነ ከወያኔ/ኢህአዲግ ጋር ተባባሪ በመሆን ምንደተኞችና ሆዳሞች 
ራሳቸውን ከአገር በፊት ያስቀደሙ ፣ከወያኔ ጋር በጠላትነት የተሰለፉ የውሸትና የሃሰት ቡፋቸውን 
ማስተጋባት ነው:: የጀግናው ኃይለመድህን አበራን ስም ለማጥፋት፣ለመውቀስና ዲርጊቱን ለማሳነስ 
ከወያኔ ጋር ያንቧትራሉ። 
 
ካፒቴን ኃይለመድህን አበራ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ለአገር ወገን መጨቆን፣መሰቃየት፣
ሃብት_ንብረት መዘረፍ ያስጨነቀው፣ያሳሰበው፣ያስቆጣውና ያናደደው ፣የዚህ ትውልድ ኃላፊነትና 
ግዴታውን ያወቀና የተሰማው ደፋርና ብርቱ ጀግና ነው። የኢትዮጵያ ታሪክና የሕዝቧን ታላቅነት 
የተረዳ፣ መልካም ወላጅ ትምህርት ቤት ሳይሄዱ ያወቁ፣ ሳይማሩ ያስተማሩ ቤተሰቦች በኢትዮጵያዊነት 
የቀረጹት፣ የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ያፈራው፣የጥሩ ዜግነት ውጤት አገርን ከራሱ ጥቅም በፊት የሚል 
የሕዝብ አለኝታ ነው።እምቢ ለአገሬ፣እምቢ ለኢትዮጵያ፣እምቢ ለሰንደቅ ዓላማዬ በማለት 
ለወያኔ/ኢህአዲግ ሕገ_ወጥ ሕግ፣አረመኔዊ ሥርዓት ላለመገዛት አይሮፕላኑን በመጥለፉ ተቃውሞውን 
ለአገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያንና ለዓለም የሰላም ኅብረተሰብ በዚህ ሁኔታ የሚያስተላልፈው የነፃነት 
ትግል ጥሪ ነው። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከኢትዮጵያና ከሕዝቧ አይበልጥም።ኢትዮጵያና ሕዝቧ ከማንም ከምንም
በፊት መከበርና በነፃነት መኖር አለባቸው።ይህ ሳይሆን አየር መንገዱ ተዋረደብን ፣ገቢው ሊቀንስ ነው
አገር በወያኔ አረመኔዊ የባንዳ ወረራ ተጠንፍ እተበዘበዘች፣ተደፍራና እየተዋረደች፣ሕዝብ በገዛ አገሩ 
ዜግነት ተነፍጐት መኖር ተቸግሮ እያለ፤ከነዚህ በፊት አየር መንገዱ ተዋረደብን ማለት እንዴት ያለ 
ኅሊና ቢስ ሰው ቢያስበው ነው? አዎ እነ ብርሃኔ ዳምጤ ወያኔዎቹ።የአየር መንገዱ ገቢ ለወያኔ ነው። 
ገቢው ቢቀንስም ሊያንስበት የሚችለው ለዚሁ በዝባዥ ቡድን እንጂ፣ ለኢትጵያ ሕዝብ አይደለም ። 
በወያኔ አረመኔዊ አሰተዳደር የተዋረደው አገርና ሕዝብ ነው።ይህን የተገነዘበው ካፒቴን ኃለመድህን 
አበራ ያደረገው የአይሮፕላን ጠላፋ ትክክልና ወሳኝ እርምጃ ነው።ማንም አገር ወዳድ የሚደግፈውና 
የሚከተለው ቅዱስ ተግባር ነው። 
 
ስለዚህ በየሁኔታው የአገር ጠላቶች እየተነሱ ለነፃነታችን በየመንገዱ ችግር የሚፈጥሩና ለጠላት መሳሪያ 
እየሆኑ የሚነሱ እንዳሉ በተገቢ መታወቅ አለበት።እንደ እስስት እንደሁኔታው እየተለዋወጡ 
በኢትዮጵያ ስም አገርን የሚያስጠፉ፣ሃብቷን ከወያኔ ጋር የሚቆራመቱ ባንዳዎች ከመብዛታቸውም፣ 
ወድቀውና በወያኔ ተተፍተው የወጡት ሌሎችም በወያኔ ይቅርታ ያገኙ ሁሉ በመዳክና በመንፏቀቅ 
ጥቅማቸውን ከወያኔ ጋር አስተሳስረው ወያኔዊ አገልግልት እየሰጡ ነው።ከወያኔ ጋር ንክኪ የነበራቸው 
ሁሉ ለኢትዮጵያ ጤና የሌላቸው በመሆኑ በትግል መድረክ ወደፊት መቅረብ የለባቸው።እንደነ ብርሃኔ 
ዳምጤ፣ሰለሞን ተካልኝ መሃሪ፣እሰዬ አብረሃና ሌሎች ሁሉ እንደ መዥገርና ካክሩች ጠፉ ሲባል 
እያደቡ የሚመላለሱና የሚመጡ በሁለት ቢላ ሊቆረጡና ሊበሉ የተሰለፉ ተባዮች ናቸው። ከሃዲ 
ውሸታም ወሬኛን ሁሉ ቦታ አለመስጠትና አለመከተል፣ ለይቶና ጠንቅቆ በማወቅ ከመካከላችን 
እንደትቢያ ጠርጐና ጠራርጐ ማውጣትና ማጽዳት ያስፈልጋል ።የትግል መጀመሪያውም ይህ እንደሆነ 
በማሳሰብ፣ ሦሥተኛውንና የመጨረሻው መልዕክቴን በማሳሰብ በዚህ እቋጫለሁ። 
 
የአገር ጠላቶች ይወድማሉ! 
ኢትዮጵያ ታብባለች ! 

Birhanu Nega, Birhanu Damte and Tamagn Beyene, by Agilla Ethiopia/Dale Zerihun, Washington D.C.



They have a lot in common!