World
Wide Committee For Ethiopian Refugees Rights &
Resettlmentlement U.S.A.
2901
W. Parker Road # 864631
Plano,
Texas 75086
Ethiopian Refugees In Saudi Arabia Resettlement Advocate Committee Dallas,TX USA. Founder Yeharerwerk Gashaw
3-21-2014
ከዚህ
በታች ያለው ቀደም ሲል የወጣ ሲሆን ሆኖም
ድጋፍ መቀጠል ስላለበት ይሄንን ለወገን
እንድረስ ጥሪ ተመልክተው እርሶም በዚህ ገጽ
ላይ ባሰፈርነው የተባበሩት መንግስታት
የስዴተኞች ጽሕፈት ቤት መገናኛ ወይም መልክት
መላኪያ በመጠቀም በቀጥታ በመጻፍ በአረብ
አገር ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን ዘላቂ መፍትሄ
ተባበሪ ይሁኑት ዘንድ እናሳስባለን። ከምስጋና
ጋር መሰለ ከለል በዳላስ የሕዝብ ግንኙነት።
መጀመሪያ የወጣበት ቀን። This
press release was distributed originally in English and French on
October 15th, 2013 .
ሁለተኛ ጊዜ። Urgent
International Press Release
November
1st, 2013
ሶስተኛ ጊዜ። Sunday,
November 24, 2013
Ethiopian
Refugees In Saudi Arabia
Resettlement Advocate Committee Dallas,TX USA
Resettlement Advocate Committee Dallas,TX USA
ዓለም
አቀፍ መግለጫ።
እንደሚታወቀው
በሁለትሺ ሶስት በአውሮፓ አቆጣጠር "Free
Ethiopian Women From The Meddle East Slavery Advocate Group
U.S.A.”(founded in Dallas, Texas 2003)በሚል
ስም መስርተው፡ ዛሬ ለኢትዮጵያውያን ጎልቶ
ሊታይ የቻለው የኢትዮጵያውያን ስቃይና መበደል፡
መገደል ድምጽ ለኢትዮጵያም ሕዝብ ይሁን ለአለም
መንግስታት በማቅረብ ጭምር የሁላችንም ጆሮ
እንዲገባና የበኩላችንን ለወገኖቻችን ምንም
የማያወጣብንን የብእርና የኢሜል የፋክስ
ተብብር እንድናደርግ ችግሩ መኖሩን እንድናውቅም
ጭምር ያደረጉት የመጀመሪያዋ ሰው ወይዘሮ
የሐረርወርቅ ናቸው። ከዛም በመቀጠል እነሆ
እስከዛሬም ያላቁዋረጠ ለወገን የመድረሱን
ልምዳቸውን በመቀጠል አንድም ጊዜ ሳያቁዋርጡ
በመቀጠል ከዚህ በታች ያለውን በተግባር
እንደሳቸው አይነት ለወገን ይጠቅማሉ ያልዋቸውን
ኢትዮጵይውያን ያለምንም የግል ጥቅም ለወገናቸው
ችግር ቅድሚያ ብሎም ለአገራቸው የታመኑትን
ኢትዮጵያውያን ጨዋዎች ብቻ በማካተት ኢትዮጵያውያን
ወገኖችን አክብሮ ለማስከበርና ያለፍላጎታቸው
ወደ ኢትዮጵያ እንዳይመለሱ ይረዳቸው ዘንድ
ለመብታቸው በሕብረት እየታገሉ የገኛሉ። ይሄ
ሁሉ እንዴት ሊጀመርና በጊዜው የተፈለገውን
ውጤት እንዴት ማምጣት እንደተቻለ በወይዘሮ
የሐርርወርቅ ማካኝነት የጉዳዩን አሳሳቢነት
መጀመሪያ ከስዌድን ወደ ዳላስ ያመጡትን አቶ
ፍርድ አወቅን የጨመረ ሕብረተሰቡ ማወቅ ያለበት
በመሆኑ እናቀርባለን። አቶ ፍርድ አወቅ አሁን
እየሰራ ያለው ኮሚቴ አካልናቸው ነው።
E-mail
UNHCR
ከዚህ
በታች እንዳስቀመጥነው በሳውዲ አራቢያ በፓለቲካ
ስዴተኝነት UNHCR
እውቅና
እንዲሰጣቸውና ወደ ሶስተኛ አገር ተቀባይነት
አግኘተው እንዲሄዱ ጠይቀው የስዴተኝነት
እውቅና የተሰጣቸውና የማመልከቻቸውንም ውጤት
እየተጠባበቁ ያሉትን እንዲሁም በቅርብም
ስዴተኝነት የጠየቁትን ኢትዮጵያውያን ስዴተኞች
ጭምር ከሳውዲ አረቢያ ለማባረር በኢትዮጵያና
በሳውዲ አረቢያ መንግስት አማካኝነት ስምምነት
ተደርጎዋል። አንዱና ዋንኛው በስዴተኝነት
ጠይቀው ያሉ ኢትዮጵያውያን መኖራቸው በግልጽ
እየታወቀ ማስረጃም በስዴተኞቹ እጅ እያለ
እየታየ ፡ ነገር ግን ፍቃድ የመስራትም የመኖርም
የላቸውም ሕገ ወጥ ናቸው በሚል ስም ብቻ ያለውን
የሳውዲን ችግር ለመቅረፍ ሲባል ያለፍላጎታቸው
ማንም የመጠየቅ እድል ሳይሰጣቸው ይሄውም
ለስዴተኛው ብቁ ሚሊዮን ዶላር እያገኘ በሪያድ
ያለው የዩኤን ኤችሲአር ጭምር የኢትዮጵያውያንን
ጉዳይ እንደ ጉዳይ አልቆጠረውም። በሰላማዊ
ተሰልፎ ከዛ ወደ ቤት መሄዱ ያለውን የወገን
ችግር የሚቀርፍ ሳይሆን ድምጻቸውን ችግራቸውን
ያሉበትን ሁኔታ ብቻ የሚገልጽ ማሳሰቢያ መሆኑን
ተረድታችሁ ነገር ግን በተጨባጭ የስዴተኞች
ጉዳይ ሊፈጸም የሚችልበት መንገድ እራሱን
የቻለ ስላለው ለኢትዮጵያ ስዴተኞች ዘላቂ
መፍትሄ ወደ አሜሪካንና ካናዳ የሚገቡበትን
መንገድ እያመቻቸን ስለሆነ በተቻለው መንገድ
ሁሉ እርሶም የበኩልዎትን ለUNHCR
ከዚህ
በታች ባስቀመጥነው የኢሜል አድረሻቸው ወይም
ፋክስ ከላይ በዚህ ገጽ ላይ ያሉትን ለሰው
ልጆች መብት እኩልነት ታጋዮች ስብስቦች
በመጥቀስ፡ ከሳውዲ አረቢያ ወደ አሜሪካንና
ካናዳ የኢትዮጵያ ስዴተኞች የጥገኝነት እውቅና
ተሰጥቶአቸው እንዲገቡ ዩኤኔች ሲአር እውቅና
ላልሰጣቸው ኢትዮጵያውያን እውቅና እንዲሰጥ
ባስቸክዋይ በትህትና እጠይቃለሁ በሚል
ያስተላልፉ።
ከአክብሮት
ጋር፤
የሐረርወርቅ
ጋሻው ሊቀመንበርና UNHCRና
ሳውዲ አረቢያ አምባሳደሮችን የአሜሪካን
የካናዳ መንስግስት በሚመለከት የግንኙነት
ተወካይ።
ሽህ
ሶሊማን አብዱርሃማን በዳላስ የአሜሪካን
የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ግንኙነት።
ጋዜጠኛ/ኮሚኒቲ
አክቲቪስት ሊንዳ ጆንሰን የሃይማኖት አባቶችን
ግንኙነት፡ ዋሽንግተን ዲሲ።
አቶ
ድልነሳው ዘርይሁን በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያ
ሕብረተሰብና የአፍሪካ/የአረብ
አገራት ዲፕሎማቲኮች ግንኙነት ተወካይ።
መሰለ
ከለል፡ የሰው ልጅ መብት ተከራካሪዎችን
አስተባባሪ ዳላስ ቴክሳስ።
አቶ
ነብዩ ዳምጤ በዳላስ ፎርት ወርዝ የክርስትና
ሃይማኖት መሪዎች አስተባባሪ፡ ሻለቃ ሱራፌል
ዘውዴ ፡የኢትዮጵያውያን ሕብረተሰብ ግንጁኙነት
ዳላስ ፎርት ውርዝ።
አቶ
ፍርድ አወቅ ዘለቀ በአውሮፓና በመካከለኛው
ምስራቅ አስተባባሪ ሲውዲን።
ሜስተር
አሎ መሃመድ የአሜሪካን መንግስት ተጠሪዎች
ግንኙነት ቺካጎ ኢሊኖይ።
መሴ
ሙስጠፋ ቱርክና ወይዘሮ ከድጃ ነሲቡ አብዱል
ከድር የእስልምና ሃይማኖት መሪዎች ግንኙነት
ፓሪስ/ለንደን/ሮም።
ሳሚያ
ሙስታፋ ቱኒዚያ/ሳውዲ
አራቢያ ግንኙነት ዋሽንግተን ዲሲ።
እነሆ
የኢሜልና ፋክስ አድራሻዎች።
E-mail
UNHCR
UNHCR
is based in Geneva, Switzerland.
United
Nations High Commissioner for Refugees
Case
Postale 2500
H-1211
Genève 2 Dépôt
Suisse.
telephone
number:
+41
22 739 8111 (automatic switchboard)
fax
number:
+41
22 739 7377
UNHCR
Regional Representative in Saudi Arabia
Fazari
Square
Pension
Fund Commercial Complex
Block
C-13
Diplomatic
Quarters
Riyadh.
Mailing
Address:
P.O.Box
94003
11693,
Riyadh
Kingdom
of Saudi Arabia
Telephone
+966 1 488 0049
Facsimile
+966 1 482 8737
The
UNHCR Representative in Lebanon
Street
Address Khater Building,
Dr.
Philippe Hitti Street,
Ramlet
El Baida,
(Behind
Spinneys Supermarket - Jnah),
Beirut
- Lebanon
Mailing
Address P.O. Box 11-7332
Riad
El Solh
Beirut,
Lebanon
Telephone
+961 1 849201
Facsimile
+961 1 849211
Email
lebbe@unhcr.org
Email,sauri@unhcr.org
Washington
D.C., Saudi Arabia Embassy
E-mail:
Ambassador Adel A. Al-Jubeir
at
info@saudiembassy.net
For
your information,
UNHCR
has no offices in Bahrain, Oman or Qatar. Operations in these
countries, as well as those in Kuwait, Saudi Arabia and the United
Arab Emirates, are managed by the Regional Office in Riyadh. Public
awareness, fund raising, RSD and durable solutions - primarily
resettlement - are the main components of the programme in the Gulf
region. Resettlement processing is facilitated by the Regional
Resettlement Hub in Lebanon.
ማብራሪያ
እነሆ።
ከዚህ
በላይ የገለጽነውን ችግር ለማስፈጸም ይረዳ
ዝነድ “ Ethiopian
Refugees In Saudi Arabia Resettlement Advocate Committee Dallas,TX
USA" መስከረም
ውስጥ በወይዘሮ የሐረርወርቅ ጋሻው ተቆዋቁሞ እየሰራ ይገኛል።
በዚህ
ኮሚቲ ውስጥ የተካተቱ ስድስት ኢትዮጵያውያንና
ሃያ ሶስት የውጪ አገር ሰዎች ሲሆኑ አሜሪካኖችንም
ይጨምራል። በዚህ ኮሚቲ ውስጥ የተካተቱት
ተጨባጭ ስራ በተግባር በማዋል ካሳዩት ውጤትና
ጉዳይን ጀምሮ የማስፈጸም፡ ቃላቸውን መጠበቅ
ልምዳቸው ያደረጉ ሃቀኞች አራት ኢትዮጵያውያንን
ያካተተ ነው። ቀጥሎም፡ በዓለም ውስጥ ችግር
በተፈጠረ ቁጥር የሕዝብ ድምጽ ሆነው ብዙ ሕዝብ
በስዴተኝነት ሲሰቃይ ከመከራ እንዲወጣ
በማድረግና በተለይም በአረብ አገራት ጦርነት
በተነሳ ቁጥር በእስራኤል እና በሲሪያ በፓሊስቲኒያ
ጉዳይ ሳይቀር ግንባር ቀደም በመሆን ብዙ
አስተዋጽዎ ያደረጉ በማንኛውም አገር መንግስት
ተሰሚነት ያላቸው ታዋቂ ግለሰቦችና ድርጅቶች
መሪዎችንም ያካተተ ነው። በሃይማኖታቸውም
ከተለያየ እምነት ተከታዮች የተውጠጡ ናቸው።
ከሳውዲ አረቢያ መንግስትና ከአምባሳደሮቻቸውም
ጋር በጣም የቀረበ ግንኙነትና በቀጥታም
በተለያየ ጊዜ በተለይ ከዳላስ ወደ ሳውዲ ንጉስ
በመሄድ በ9/11
በደረሰው
የቴረሪስት ጥቃት በአሜሪካን ላይ በደረሰ
ጊዜ ብዙውን ሕዝብ እዚህ ያስቆጣ በመሆኑ ለዛ
ሁሉ በአሜሪካን ሕዝብና በአረብ አገራት መሃል
በሕዝቡ ጭምር ሰላም መረጋጋት እንዲሰፍን
ትልቅ ሚና የተጫወቱ ሰዎች ይገኙበታል።
ከእነዚህም መሃል በዳላስ የሚታወቀው የሃያማኖት
አባቶች ድርጅት መሪ ከሆኑትና ራባይና ሱልጣናትንም
ያካተተ ነው። የአሜሪካን ምክር ቤት አባላትም
ከዚሁ ከቴክሳስ ይገኙበታል። በመጨረሻም
ሰባት የአገር መሪዎች ጭምር ያሉበት ስማቸውን
ፈቅደው ወደ ሳውዲ መንግስት በተላከው ደብዳቤ
ላይ እንዲታከል መፍቀዳቸውንና ባለቢቶቻቸው
ጭምር እየተባበሩ ይገኛሉ።
ኢሜል
በ yehar9@aol.com
በእየስማችን
ብትልኩ ይደርሰናል እናመሰግንለን። ምክርም
አስተያየትም ካላችሁ ለግሱን ወይም ጥያቄ።
ከምስጋና ጋር "