Sunday, January 26, 2014

Abebe Gelaw, aganist esat and ginbot 7/ አበበ ገላው ኢሳትንና ግንቦት 7ን ሲያማ

Abebe Gelaw, didn't like when Yeharerwerk Gashaw confronted the fake political activists and their Ghost organization. Ato Abebe Gelaw was one of them. 

Leaked tape: አበበ ገላው ኢሳትንና ግንቦት 7ን ሲያማ,
January 16, 2014
 የተቃዋሚ አክቲቪስት የሆነው አበበ ገላው በግንቦት 2004 የቀድሞው ጠ/ሚኒስተር መለስ ዜናዊ የተገኙበት ስብሰባ ላይ
የተቃውሞ ጩኸት ካሰማ ከወራት በኋላ፤ ከግንቦት ሰባት ድርጅት መሪ ከዶ/ር ብርሀኑ ነጋ የበለጠ ትኩረት ስቧል በሚል
ከኢሳት ገለል እንዲል ተደርጎ በነበረበት ወራት በግል ያደረጋውን ንግግር የድምጽ ቅጂ፤ HornAffairs ከታማኝ
ምንጮች አግኝቷል፡፡
 (ከበደ ካሣ)
ይህን የ11 ደቂቃ የተቀረፀ ድምፅ ጋብዣችኋለሁ፡፡ ከየት አመጣኸው እንዳትሉኝ፡፡ ዊክ ሊክስ ወይም ስኖውደን ብቻ
ናቸው እንዴ አፈትልኮ የወጣ መረጃ የሚያሰረጩት? በመረጃው ትክክለኛነት ላይ ተማምናችሁ ዝም ብላችሁ
ኮምኩሙት፡፡
እንደኔ እንደኔ ሙሉውን ቅጂ ብታዳምጡት መልካም ነው፡፡ በደካማ ኢንተርኔትና በጊዜ ማጣት የተነሳ ሙሉውን
ማድመጥ ካልቻላችሁ ግን ሙሉ መረጃው በዚህ ፅሁፍ ቀርቦላችኋል፡፡ ልዩነቱ ይሄኛው በፅሁፍ ሲሆን ያኛው በድምፅ
መቅረቡ ነው፡፡ ታዲያ ልክ እንደ አበበ ገላው እዚህም እዚያም መዝለል እንዳይሆንባችሁ ታዲያ ሙሉ ንግግሩ በሶስት
አበይት ርዕሶች ተደራጅቶላችኋል፡፡ ሲያስፈልግ ደግሞ ንግግሩ እንደወረደ በጥቅስ ምልክት ውስጥ ተቀምጧል፡፡
በርግጥ ያመንከው ሰው ሲከዳህ ወይም የተማመንክበት ሰው ከንቱ መሆኑ ሲነገርህ ሁኔታውን መርምረህ እውነቱን
ከመቀበል ይልቅ የወዳጅህን ጉድ ያጋለጠብህን ሰው ማጥላላት የማህበራዊ ድረ-ገፆቻችን መገለጫ ከሆነ ሰንብቷል፡፡ እና
ቢሆንም እንዲህ አይነት አመል ያላችሁ ቢያንስ ለዚች ጉዳይ ብቻ አደብ ገዝታችሁ እንድታመዛዝኑ እጠይቃችኋለሁ፡፡
1. አበበ ገላውና የተቃውሞው ጎራ
በሀገር ውስጥ ባለው የተቃዋሚ ጎራ መካከል የይስሙላ ካልሆነ በቀር የአላማ አንድነት እንደሌለ በተደጋጋሚ በተፈፀሙ
ድርጊቶች ተጋልጧል፡፡ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በውህደት ድርድር የሚያሳልፉትን ጊዜ ያክል በፍቺ ድርድር ላይም ያሳልፋሉ፡
፡ ከመዋሃዳቸው በፊት ርስ በርስ የሚደናነቁትን ያክል ርስ በርስ ለመነቃቀፍም ፋታ አይወስድባቸውም፡፡ ለዚህ ህያው
አብነት ነው፡፡ ተጨማሪ ዐብነት ካስፈለገ የ1997ቱን ቅንጅትን መመረቅ ይቻላል፡፡
በውጭ ያለው የተቃውሞ ሃይልም አንድ የሚያደርገው ፅንፈኛነቱና ጭፍን ጥላቻው ብቻ እንጅ የአላማ አንድነትም ሆነ
እርስ በርስ የመተማመን ባህል እንዳልፈጠረበት አበበ ገላው በራሱ ቃል እንዲህ ሲል አጋልጧል፡፡
“ወደፊትም ትግሌን እቀጥላለሁ በተዘዋዋሪ መንገድ፡፡ ይሄ ግን ከተቃዋሚ ጋር ሆኖ መስራት አያዋጣኝም፡፡ ቤትሬይ
{betray} ነው የሚያረግህ፡፡ አንደኛ ተቃዋሚዎቹ ራሳቸው ቅንነት የጎደላቸው ሰዎች ናቸው፡፡ ስም በማጥፋት ምናምን
ቶሎ ይሰማራሉ፡፡ አንድ ኢሹን {issue} አድሬስ {address} ከማድረግ ይልቅ፡፡ እኔ አሁን ኮንሰርኔን {concern}
እንደ ጓደኛ አድርጌ ሬይዝ {raise} ያደረግሁላቸው ሰዎች በጣም ነው የታዘብኳቸው፡፡ ያንን ነገር በቁም ነገር ከመውሰድ
ይልቅ እኔ ራሴን ታላቅ አድርጌ እንደገመትኩ አርገው ያልሆነ አይነት ተራ ወሬ ጀመሩ፡፡”
ለዚህ ሁሉ ምክንያቱ ደግሞ ሁሉም ራሳቸውን ትልቅ አድርገው የማየት ችግር ስላለባቸው መሆኑን አበበ ይጠቅሳል፡፡
“አንድ ነገር ስታነሳበት ዲስቶርት {distort} አድርጎ ያስበዋል፡፡ አንዳንዱ ደግሞ የራሱ የሆነ ችግር ስላለበት የከለልከው
የሚመስለውም አለ፡፡ ሳትከልለው፡፡ ለምን? ራሱ በቃ፤ ራሳቸውን ከፍ አድርገው ስለሚያዩ በዚህ ሌቭል /level/
አንዳንድ ኢሹዎች ስታነሳ በቃ ያንን የተጋፋህ የሚመስላቸው አሉ፡፡”
እንደ አበበ ገለፃ ይህ ችግር የአባሎቹ ብቻ ሳይሆን የአመራሮቹም ነው፡፡ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋን ጎሸም ባደረገበት ንግግር
መሪዎቹ እየተቃወሙ ሳይሆኑ የራሳቸውን ኑሮ እያመቻቹ ነው ብሏል፡፡
“ደሞ አንዳንዶቹ ኤግዛጅሬትድ ፊሊንግ {exaggerated feeling} ነው እንጅ ያላቸው እየታገሉ አይደለም፡፡ ኦነስትሊ
ስፒኪንግ {honestly speaking}፡፡ አንዳንዶቹ የድርጅት መሪ ስለሆኑ ራሳቸውን እንደ ታላቅ፡፡ ኢጎ {ego} ማለት ያ ነው እንደውም፡፡ ትንሽ ሰርተህ ራስህን እንደ ታላቅ ስትገምት ነው ኢጎ ችግር የሚፈጥርብህ፡፡ አንዳንዶቹ ኢጓቸው
የጋረዳቸው ሰዎች እየታገሉ አይደሉም፡፡ የራሳቸውን ላይፍ {life} ነው እየኖሩ ያሉት፡፡”
2. አበበ ገላውና ኢሳት ቴሌቪዥን
በጥቅል ፅንፈኛ የተቃውሞ ሃይሉና ኢሳት ቴሌቪዥን በተለይ ደግሞ አበበ ገላውና ኢሳት ቴሌቪዥን ምንና ምን እንደሆኑ
ለናንተ መንገር ለቀባሪ እንደማርዳት ነው የሚሆንብኝ፡፡ በአጭሩ እጅና ጓንት ናቸው ብሎ መግለፅ ይቀላል፡፡ እርስ በርስ
ሲወዳደሱ ለሰማቸው የጫጉላ ሽርሽር /honeymoon/ ላይ ያሉ ሙሽሮች ነው የሚመስሉት፡፡ አበበ ለኢሳት ጀግናው
ነው፤ ኢሳትም ለአበበ ድምፁ ነው፡፡ ኢሳት አበበ ገላውን <የአመቱ /2012/ ምርጥ ሰው> ሲል ሰይሞታል:: አበበም
ኢሳትን የህዝብ ድምፅ ብሎታል፡፡
ለነገሩ ኢሳትን ነፃና ገለልተኛ የህዝብ ድምፅ ነው ብለው የሚያስቡ፤ ባያምኑትም የሚሰብኩለት ሌሎችም ሞልተዋል፡፡
እውን ግን ኢሳት ደጋፊዎቹ እንደሚያወሩለት ነው? እነኚህ ደጋፊዎች አበበ ገላው <<እኛ ነፃ ጋዜጠኞች ነን፤ ኢሳትም
ገለልተኛ ሚዲያ ነው>> ሲላቸው ያመኑትን ያክል አሁን ጥያቄው <<አይ እኔ ብቻ ነኝ እንጅ ሌሎቹ ጋዜጠኞች
ለጥቅማቸው ያደሩ ናቸው፤ ኢሳትም የግንቦት 7 ሎሌ ነው>> ቢላቸው ያምኑት ይሆንን? የሚለው ነው፡፡ አበበ ኢሳትን
በተመለከተ እንዲህ ይላል፡፡
“በኢሳት ላይ ያለኝ አንዱ ትልቅ፤ እኔ ብዙ ቅሬታ የለኝም ግን የድርጅት ልሳን ሆኖ ለድርጅት ሎሌ መሆን ደግሞ
አልፈልግም፡፡ እኔ በበኩሌ፡፡ ይሄ ሲሪየስ {serious} የሆነ ኢሹ ነው፡፡ እኔ ይሄ ሚዲያ ኢንዲፐንደንት ራን
{independently run} መሆን አለበት፡፡ ይደብርሀል – ራሱ መስራቱም ማገልገሉም፡፡ እኔ ማገልገል የምፈልግው ማንን
ነው? ግንቦት ሰባትን አይደለም ማገልግል የምፈልገው፡፡ ወይም ግንቦት ዘጠኝን አይደለም ወይም ግንቦት 20ን አይደለም፡
፡ እኔ ሰርቭ {serve} ማድረግ የምፈልገው የኢትዮጵያን ህዝብ ነው፡፡”
አበበ ምን ያህል የህዝብ አገልጋይ ነው የሚለው ሌላ ጥያቄ ሆኖ፤ የግንቦት 7 ሎሌ ሆኖ ማገልገል እንዳስመረረው ግን
ተናግሯል፡፡ ኢሳት የግንቦት 7 አፈ ቀላጤ ለመሆኑ በአብነት ያነሳው ደግሞ የሚዲያውን የአመስተርዳም ስቱዲዮ ዘገባዎች
ነው፡፡
“አሁን ከዜና አቀራረብ ጀምሮ አመስተርዳም የሚሰሩ ዜናዎች መዓት ችግር ነው ያለባቸው፡፡ እነ መሳይ [ከበደ] ዝም ብሎ
ኳሊቲ {quality} የሌለው ነገር ነው ፕሮዲውስ {produce} የሚያደርጉት፡፡ በነሱ በኩል ደግሞ የሚመጡ፣ ድርጅት
ኢንቮልቭ {involve} የሚያደርግባቸው ነገሮች ደግሞ ብዙ ደካማ የሆኑ ነገሮች ነው ያሉት፡፡”
አበበ ግን ለምን እንዲህ መረረው ከተባለ መልሱ የጥቅም ግጭት /conflict of interest/ ነው ፡፡ እሱ ከጥቅም አንፃር
ሁለት ጉዳዮችን ነው የሚያነሳው፡፡
“አንደኛ ገባህ ቤተሰብ አስተዳድራለሁ፡፡ አንድ አመት ሳክሪፋይስ {sacrifice} ልትከፍል ትችላለህ፡፡ በማይረባ ሲቾሺን
{situation} ውስጥ እየሰራህ ማለት ነው፡፡ ከዛ በላይ ግን ልትሄድ አትችልም፡፡ ሁለተኛ ደግሞ ማነው ሴኩሪቲህንና
ሴፍቲህን {security and safety} ጋራንቲ {guarantee} የሚያደርግልህ? ዱ ዘይ ሪሊ ኬር {do they really
care?} አንተ ነገ ብትሞት ኬር የሚያደርግ ሰው አለ?”
አበበ እዚህ ላይ እውነት ተናግሯል፡፡ ይሄ ራስን የመጥቀም እንጅ ድሆችን የማበልፀግ ትግል አይደለም፡፡ ይሄ የራስን
ደህንነት አስተማማኝ የማድረግ እንጅ የዜጎችን ሰላም የማስጠበቅ ትግል አይደለም፡፡ ይሄ በምቹ ሀገር እየኖሩ በህዝብ
የመነገድ እንጅ ባልተመቸ ቦታ ሆኖ ራስን ለለውጥ መስዋዕት የማድረግ ትግል አይደለም፡፡ ታዲያ ለምንና ለማን ብሎ
ራሱን መስዋዕት ያደርጋል? ለምንስ ብሎ በአነስተኛ ክፍያ ይሰራል?
“እኔ በኮዙ {cause} ስለማምንበት ነው እንጅ የራሴን ገንዘብ ሰብሲዳይዝ {subsidize} እያደረግሁ ነው የኖርኩት፡፡
በፋሚሊ ሴቪንግ {family saving} ነው እኛ የኖርነው፡፡ እነሱ በሚከፍሉኝ አይደለም የኖርኩት፡፡ እነሱ የሚከፍሉኝ
የቤት ኪራይ ሊከፍልልህ ይችላል፡፡ እንደው የተወሰነ ወጭ ሊሸፍን ይችላል፡፡ ሁለት ልጅ ሲኖርህ ፤ ቤተሰብ ሲሮርህ ግን
ወጪህ ከዛ በላይ ነው፡፡ ኤክስፔንሲቭ {expensive} ነው ዲሲና አካባቢው መኖር፡፡”
“በሙሉ ፍላጎትና በቅን ስሜት ልሰራ የምችለው ያ ነገር ኢንሹርድ {insured} መሆኑን ሳይ ነው፡፡ እነሱ የራሳቸው የሆነ
ኮምፕሌክስ ስትራክቸር {complex structure} አዋቅረው ለዛውም ደግሞ ቴክ ኬር {take care} አያደርጉም፡፡ ዱ ዘይ ቴክ ኬር አባውት ሚ፤ አባውት ዘሪስክ ዛት ዩ አር ፌሲንግ? ዘይ ዶንት {do they take care about me, about
the risk you are facing? They do not.} ብዙ ሪስክ አለው፡፡”
3. አበበ ገላውና የደህንነት ሰጋቱ
አበበ ገላው ዋሽንግተን ዲሲ በተካሄደው የቡድን 8 ስብሰባ ላይ <<መለስ ዲክታተር>> ብሎ ከጮኸ በኋላ ራሱን የነፃነት
አርበኛ አድርጎ ይቆጥራል፡፡ መለስ ዜናዊን እኔ ነኝ የገደልኩት ብሎ ስለሚያምንም ቅጠል በተንኮሻኮሸ ቁጥር እንደደነገጠ
ነው፡፡ አይዞህ በአንተ ቂም ይዞ የሚበቀልህ የለም የሚሉትንም አይሰማም፡፡ ስለሆነም አሁን የሱ ዋና ስጋት በሰላም ወጥቶ
በሰላም የመግባት ጉዳይ ነው፡፡ እንደውም ከንግግሩ መረዳት የሚቻለው ከፅንፈኛው ሃይል ጋር አጣብቆ ያቆየው ይሄው
ስጋቱ ብቻ ነው፡፡
“የኔ ኮንሰርን የሴኩሪቲ ኮንሰርን {security concern} ነው፡፡ ሌላ ነገር አይደለም፡፡ ያ የሴኩሪቲ ኮንሰርኔ ደግሞ ሪል
{real} ነው፡፡ ሪል ነው፡፡ በጣም በጣም ሪል ነው፡፡ ለነሱ ላይታያቸው ይችላል፡፡ እኔ ግን የጉዳዩ ባለቤት ስለሆንኩ
አውቀዋለሁ፡፡ ኤቭሪዴይ ፔይናንስ {everyday penance} አደርገዋለሁ፡፡ ከአንድ ቦታ ተነስቼ አንድ ቦታ እስከምሄድ
ድረስ የሚያጋጥመኝ ሰው ግማሹ በመልካም አይን ነው የሚያየኝ ግማሹ ደግሞ ቢገለኝ ደስ ይለዋል፡፡ እኔ ብቻዬን ነኝ፡፡
አንድ ሰው፡፡ በዛ ሌቭል {level} በርካታ ጠላቶች ካሉህ እንዴት ብለህ ኮንፍሮንት {confront} ታደርጋለህ? ያንን
በርካታ ጠላትህን፡፡”
እሱ እንደሚለው በዚህ የተነሳ ያጋጠመው ጉዳት ከመኖሪያ መንደሩ እስከ መራቅ ይደርሳል፡፡ ችግሩን ይባስ ያከፈው
ደግሞ መፍትሄውን ያለማወቁና አማራጮቹም ውስን መሆናቸው ነው፡፡ ቃል በቃል እንደሚናገረው አሁን
የሚያስጨንቀው የኢሳት ፖለቲካ ሳይሆን የራሱ ህይወት ነው፡፡
“እኔ ከዚያ ግዜ ጀምሮ ላይፌ ዲፈረንት {different} ነው፡፡ አሁን ለምንድን ነው ርቄ የምኖረው ከ[ዋሽንግተን] ዲሲ?
ከኮሚኒቲዬ? ለእኔ እኮ ሎስ {loss} ነው፡፡ የራሱ የሆነ መጥፎ ኢምፕሊኬሽን {implication} ያለው ነው፡፡
ከኮሚኒቲህ ርቀህ ምናምን እስከመወሰን ካደረሰህ ሲሪየስ የሆነ ነገር አለብህ ማለት ነው፡፡ አሁን ትልቁ ኢሹዩ ኦነስትሊ
ትልቁ ኢሹዬ ኢሳት ሳይሆን በአጠቃላይ በዛ አካባቢ መኖር የሴኩሪቲ ኢሹ ነው፡፡ እኔን መግደል የሚፈልግ መዓት ሰው
አለ፡፡ ይህንን ማንም ሊነግረኝ አያስፈልግም፡፡ እኔ ራሴ አውቀዋለሁ፡፡ ይህንን ካወቅሁት ይሄንን በምን አይነት ሁኔታ ነው
የምትቋቋመው? በመጋፈጥ ነው? ወይስ ሄጄ ሽጉጥ በመግዛት? ነው ወይስ ጫካ በመግባት ነው? ምርጫህ ሊሚትድ ነው፡
፡”
<<አስተሳሰባቸው ጠባብ ነው፤ ስትራቴጂካሊ አያስቡም>> የሚላቸው ፅንፈኛ ፖለቲከኞ ተደላድለው ስለሚኖሩ የሱን
ችግር እንዳልተረዱለትም ነው የሚገልፀው፡፡ በቡድን 8 ስብሰባ ላይ የነበረውን ምስል በኤዲቲንግ በማቀነባበር አበበ
ገላው ሲያንባርቅ መለስ ዜናዊ እንደደነገጠለት ለማስመሰል ብዙ ተደክሟል፡፡ ይህ የአበበ ንግግር ግን የደነገጠው ራሱ
አበበ ገላው መሆኑን፤ ከዛን እለት ጀምሮ ሁልግዜ በጭንቅ ውስጥ እንደሚኖር ነው የሚያሳየው፡፡
“አሁን እኮ እኔ የምልህ ወደድኩም ጠላሁም ፐብሊክ አይ {public eye} ውስጥ ገብቻለሁ፡፡ የዱሮው አበበ
አይደለሁም፡፡ ፐብሊክ አይ ማለት ግማሹ አድማየር {admire} ያደርግሃል፤ ግማሹ ደግሞ ደምህን መጠጣት የሚፈልግ
አለ፡፡ የከረረ ፖለቲካ ያለበት ሃገር ነው ወደድንም ጠላንም፡፡ እኔ ደግሞ፤ የነካሁት ሰው ደግሞ መለስ ዜናዊ ነው፡፡”
 የአበበ ገላውን ድምጽ የያዘውን ቴፕ ከታች ያሉትን አማራጮች በመጠቀም፡- እዚሁ ያዳምጡ ወይም ዳውንሎድ ያድርጉ

Wednesday, January 22, 2014

Yosef Tulu, a 31-year-old an Ethiopian man was killed in Dallas while at work. Story by WFAA Channel 8 TV



Family: Murder of convenience store clerk 'insane' and 'inhumane'






by MARCUS MOORE, SEBASTIAN ROBERTSON and JOBIN PANICKER
Bio | Email | Follow: @jobinpnews
WFAA
Posted on January 21, 2014 at 8:58 AM
Updated yesterday at 1:48 AM
Store clerk found dead in Garland
GARLAND — Police in Garland say a store clerk found dead Tuesday morning inside a convenience store was shot multiple times.
According to investigators, the victim was found by a delivery man inside a 7-Eleven store at 2509  Firewheel Parkway just after 3:30 a.m. Police say the victim was Yosef Tulu, a 31-year-old man from Dallas.
Garland police said surveillance cameras captured the shooting, but the shooter's face was covered. Video shows him enter the store with a rifle and then moments later run out with a bag in hand. Police say the gunman robbed the store and fled the scene.
"I don’t know how to express it; it's really hard. I don’t have any words," said Andualen Shoro, Tulu's brother-in-law.
Shoro told News 8 that Tulu's family and bride-to-be are in his homeland of Ethiopia. He said Tulu was the quiet type, and very smart.
Shoro described the surveillance video and the killing as "brutal." He can’t understand why someone would hurt such a “nice person.”
"He gave him everything. I don’t know why he came back and shoot him. It's insane... it’s inhumane," Shoro said.
Margaret Chabris, a spokeswoman for the Dallas-based convenience store chain, released a statement Tuesday saying the company was "shocked and saddened over the random shooting" and that they are doing "everything [they] can to work closely with police during the investigation, and [...] hope for a quick apprehension of the suspect(s) involved."
She said Tulu was working alone at the time of the shooting, and store staffing is decided by each store operator or franchisee based on customer traffic.
Friends of Tulu described him as hardworking and intelligent.
Abeba Woldemeeskel said her best friend and coworker came to the United States five years ago and started working at that 7-Eleven soon after.
"Never -- this is a very nice neighborhood, we never see bad customers, we don't have any bad customers," Woldemeeskel said. "He's very friendly for everybody - for his coworkers, with his boss, with his customers - always laughing, he is happy. We can not believe how this happened to him."
Tulu lived with two roommates in Garland and would regularly send money to his family back home in Ethiopia.
If you have any information regarding the suspect or the robbery, contact Garland Crime Stoppers at 972-272-8477.

Saturday, January 4, 2014

Ethiopia: Dark side of Oromo expansions and Menelik conquests

Posted by Anene Kebede


Ethiopia: Dark side of Oromo expansions and Menelik conquests

January 3, 2014
by Abera Tola
Through out history; people have migrated and expanded seeking greener pastures and more land. Globally, most countries have endured and were created thru expansions, wars, assimilation, migration; slavery etc. Even the most developed countries in the world today have dark pasts. For example; millions of Native Americans were exterminated or removed from their homelands while millions more African-Americans underwent the most cruel slavery in world history before the great democracy; the USA; was born. If not for the gradual improvement of human rights in America and its military superiority triggering an economic powerhouse; United States would have been just another poor country facing fragmentation and internal division due to its dark history of conquest and slavery. While Ethiopia did not have as much a bloody history as America; it did experience some conflicts and small level of slavery. Considering how extremely diverse Ethiopia is ethnically, linguistically, politically and religiously, Ethiopia still has been a relatively peaceful country. And that has been one reason why, despite all its problems, its citizens are proud. Case in point: how many poor countries with over ninety native languages and a near 50/50 Islam/Christian population have managed to co-exist or live in relative peace for over thousand years? Not many. But still, Ethiopia has had its share of problems as well. As an Oromo; the two most violent and most important events that impacted my people are the Oromo expansion in the 1500s and the Shewan Menelik expansion of the 1880s. These two events represent the two stages of Ethiopia’s ethnolinguistic evolution.
Stage one: Oromo expansion
After the 1540s; the ethnolinguistic and political shape of the horn of Africa changed forever when the Oromo expanded north into territories dominated by the Amharic speaking people of Abyssinia/Ethiopia as well as the Sidama and the Adal kingdoms. Historians credit our unique Gadaa system for being suitable for warfare and for the successful conquest of present day central; west and eastern Ethiopia by the Oromo. According to Oromo oral accounts and historical records; the Oromo expansion into Abyssinia was disorganized but Oromo raids and attacks of the neighboring people lasted for many decades; leading to the killing of tens of thousands of Amharic speaking people. The powerful Oromo benefitted from its large population and better developed battle strategy. The Oromo expansions were also similar to that of the Ottoman Empire expansion because they both did not always change the religion of their new subjects. With the only exception of the Yejju Oromo imposing Afan Oromo on Amharas in Gondar; the Oromos also never enforced their language on other people. Nonetheless; many Somali, Amharic and Sidama speaking peoples became “tax-paying serfs” for the new Oromo rulers. And having already been weakened by the Adal/Somali conquest of southern Abyssinia; the Amharic & Tigrayan speaking population of Abyssinia lost more lands to the Oromo; including the Shawa and Dawaro regions (Arsi area) that have been Abyssinian territories since the days of their ancient Aksum empire. Today; the descendants of these Oromo settlers makeup the dominant population in Shewa and Arsi. Not only the eastern and southern edges of the Abyssinian highlands but; gradually; even some northern pockets of Abyssinia got conquered by Oromo warlords: which explains why small Oromo communities can still be found as far north as Tigray even today. Thus; in the late 1500s; having lost substantial territories to the Oromo; the Solomonic Dynasty/Abyssinia declined in power for decades. But that century also started the transformation of Abyssinia into a more multi-ethnic entity: one that was forced to incorporate Oromo as one of its citizens.
Stage Two: Menelik/Shewan expansion
Another significant event that greatly impacted the ethnic and political situation in Ethiopia and the region was the Shewan/Abyssinian expansion led by Emperor Menelik II during the late 1800s. Just like the Oromo expansion; the Abyssinian expansion was disorganized since many parts of Abyssinia were in conflict amongst each other. The Shewan part of Abyssinia have been in various small battles against Gondar and Gojjam parts. However; using relatively modern weapons purchased from European countries; the Shewan Abyssinians defeated other Abyssinian regions and then they continued on to re-conquer Oromo territories that were settled by the Oromos since the 1500s. Proportionally; about the same percentage of people might have perished during the Shewan expansion (stage 2) compared to the Oromo expansion (stage 1). However; seen in raw figures; many thousands more were killed during the bloody conquests by Menelik’s Shewan army. As the sign of the times, not many international laws of war exists to stop the atrocities during these wars, or for that matter during any wars around the globe. Yet one undeniable key fact of this war was that the Shewan army was ethnically diverse, even if Amharas were the militarily dominant group in it. Because Oromos settled in Shewa since their 1500s expansion; Shewa was already a melting pot of Amhara and Oromo by the late 1800s. Therefore; the multi-ethnic Shewan army of Emperor Menelik was able to easily defeat various Oromo and southern areas of present day Ethiopia.
Both of these historical events of the 1500s and the 1800s shaped the ethnolinguistic identity of the new Ethiopia.
Conclusion
The most glaring difference between the two events is that one happened in a recent memory and thus it influences the current politics of the region more powerfully. Otherwise; both events are dark and equally violent parts of our history. De-emphasizing or ignoring one event over the other only creates confusion and bitterness among the new generation. An Oromo should not ignore “stage one” and only talk about “stage two.” Similarly; an Amhara should not ignore “stage two” and only talk about “stage one.” The blame game by bringing a biased version of the past only poisons the present. No one side should play the victim game or live in the past, instead of working for a better future; otherwise everyone will fall together.
References
-US Library of Congress Country study: Ethiopia history
- Pankhurst; Richard K.P. The Ethiopian Borderlands: Essays in Regional History from Ancient Times to the End of the 18th Century. The Red Sea Press; Asmara.
- Oromo Oral history