Tuesday, May 9, 2017

The Amara Ethnic And Its monumental Contributions To Ethiopia's Development From Muels to Jets

የአማራው ብሔር በኢትዮጵያዊነቱ በአህያ ተመፈናጣጥ አውጥቶን የጄት አብራሪ እና የአይር መንገድ ባለቤት አድርጎናል።

የኢትዮጵያወርቅ (የሐረርወርቅ) ጋሻው።(Yeharerwerk Gashaw)
May 7, 2017

ከዚህ በታች በማስቀምጠው የፊደል ስህተት ሊኖረው ስለምችል ከወዲሁ ይቅርታ እየጠየኩኝ ለሚቀጥለው ጊዜ ያለ ስህተት ለመጻፍ እጥራለሁ።

ይድረስ ለመላው የኢትዮጵያ ወጣቱ ትውልድ።

አትታለል። አማራው አልበደለህም አማራው የተቋቋመውን አውሮፓዊ እና ዝርያውን አምላክ አድርጎ ሊያጠፋህ በገንዘብ ተገዝቶ በብሔር እየከፋፈልህ ያለው የብሔር ነፃ አዎጭው እንጂ። የሱልጆች ተንደላቀው ባንተ ደም አጥንት እና ሕይወት በእንግሊዝ፡  ኦክስ ፎርድ በአሜሪካን ሳይቀር ተምሮ ብዙም ሃብት ተጉዞለት በእየባንኩ ስለተቀመጠለት መከራን እረሃብ እና ጥማት መታረዝ አይደልም ችግር የሚባል እንዳያየው በዶላር ተጠቅልሎ ይገኛል። አማራ ኦሮሞ ጉራጌ ትግሬ አፋር ጋምቤላ ወላይታ አኑክ፡ ዶርዜ ከምባታ አዲያ እናም ሌላውም ብሔር ነኝ እያልክ እርስህን ሳታታልል "ኢትዮጵያዊ ነኝ" ብለህ ተሰባሰብ ተደላደል አንድ ሁን። አንድ ሆነህ በኢትዮጵያዊነትህ ከዳር እከዳር ኢትዮጵያን በቁጥጥርህ ስር አግባት የብሔርን አጥር ክልል ብጥስጥሱን አውጥተህ አቃጥለው።

ከዚህ በታች የሚታዩት ፎቶግራፎች የተወሰዱት በእጄ ከሚገኘው 1990 የኢትዮጵያን የአይር መንገድ በይፋ እንድጎበኝ በተደረገ ጊዜ ከየኢትዮጵያ የአይር መንገድ ዋና ስራ አስኪያጅ ካፕቴን መሃመድ በይፋ በአይር መንገዱ ስም ካበረከቱልኝ ስጦታዎች መሃል ከአንዱ መጽሃፍ ነው። አላማውም የኢትዮጵያ የአይረ መንገድን ባገኘሁት መድረክ ሁሉ ታሪኩን በኩራት እንዳስተዋውቅ ነበር።

የኢትዮጵያ አይር መንገድ የመጀመርያው የአፍሪካ ተወላጆች አይር መንገድ።











የመጀመርያው አፍሪካዊ አብራሪ ካፕቴን
 አለማየሁ


እዚህ ፎቶግራፍ ላይ የሚታየቱት አማራው የብሔር ልዩነት ሳያደርግ እንደውም ታሪክ እንዳስቀመጠው የትምህርቱ እድል ከተሰጣቸው ነት ሲታይ በብዛት አማራው ሳይሆን ሌላውን ብሔር ነበር እድል በመስጠት ቅድሚያ ተጠቃሚ ያደረገው ትግሪኛ ተናጋሪውን ጭምር ነበር ከባሕር መላሽ (ኤርትራን)አካቶ።

ከእኛ ከኢትዮጵያ ሕዝብ አልፎ ተርፎ የአማራው ማንቃት እና ጥረቱ ሌሎቹን የአፍሪካ ትወላጆች ለምሳሌ እንደ ካሜሩን ኤር (ካሜር) ጋና ኤርወይስ ኬኒያ ኤርወይስ እና ናይጄሪያ ኤርወይስ በጊዜው ሌሎቹንም የጄት አብራሪ አድርጓቸዋል። እነ ካፕቴን ቤሎ ካሜር አዲስ አበባ የነበሩ የካምሩን ዲፕሎማቲክ ልጆች የካሜሩን አይር መንገድ ድንቅ ካፕቴኖች የኢትዮጵያ የአይር መንገድ ውጤቶች ናቸው። የኒልሰን ማንዴላም ኩራት ይሄው አይርመንገዳችን እና አብራሪዎቹ መሆናቸውን መዘንጋት አይኖርብንም። ማንዴላም ወደ ኢትዮጵያ መጀመርያ የገቡት በኢትዮጵያ የአይር መንገድ እና በኢትዮጵያውያን ካፕቴን እና ኮፓይለት በመንገደኛ ኤርፕሌን ከለንደን አዲስ አበባ አብርረዋቸው መሆኑ እዚህ ላይ ላስታውሳችሁ እወዳለሁ። ማራው ኩራትን እና እራስን ቀና አድርጎ መሄድን እንጂ ያስተማረው ለኢትዮጵያ ሕዝብ ዝቅተኛነትን አላስተማረውም። ወንጀል የለበትም። ወነጀለኛ ወያኔ ብቻ ነው። አማራው ያስተማረው ዛሬ የነጮች ተላላኪ የሆነው ወያኔ ትልቅነትን ነበር አማራው ያስተማረው።

ሃቅ እና ውለታ በክህደት ሊጠፋ አይችልም። አማራው አንድም ቀን ኢትዮጵያን እና ሕዝቧን በድሎ አያውቅም። ወነጀሉ ሕዝቡን ከኋላ ቀርነት እንዲወጣ ባጭር ጊዜ ጥረት አድርጎ ከጦርነት ማግስት ኢትዮጵያን የማልማት ሕልሙን በአጤ ምኒልክ መንግስት ግዜ እንደጀመረው ትምህርት ቤት በመክፈት እና ባቡር በማስገባት ትልቅ ልማትን ባቡሩ በሚያልፍበት ቦታ አካባቢ እና ከተማ ሁሉ እንዳስፋፋው በአጤ ኃይለስላሴም ጊዜ በተመሳሳይ ጣሊያን አባሪ የኢትዮጵያ ሕዝብ ብዙም ሳይቆይ ወዲያው ወደ የትምህርት ገበታ ተመጋቢ ነው ያደረጉት። አማራው ከማንኛውም ኢትዮጵያዊ ብሔር የማይስተካከል ትልቅ እድገትን ለኢትዮጵያ እና ለመላው ሕዝቧ አጎናጽፍዋል ለዚሁም በተግባር ያዋላችው ያለምንም የብሔር ልዩነት ብሎም የሃይማኖት እና ቋንቋ አስተዋጽዖ ተመዝግቦ ከሚገኘው ማየት ይቻላል ሃቅ ነው። እስከዛሬ ድረስ ያሉት ኢትዮጵያውያን 90 አመት እና ከዛም በታች ፊደል የቆጠሩት በአማራው ጥረት እና እየለመናቸው እያነቃ በማስተማሩ ነው እያባባለ ያውም። ጎቦ እየሰጠ ያስተማረው ብዙነው። ሕዝብን እናቱ እና አባቱ ሳያስተምሩት በግ እና ፍየል በሬ እና ላም ዶሮ እና ግመል ብሎም ፈረስ አግድ እየተባለ የሚደብቁትን ነበር ወደ ትምህርት ገበታ በማቅረብ በቀን ሶስት አራት ጊዜ እየበላ እና እየጸዳም ጭምር ጤንነቱን በማንከባከብ ተምሮ ለራሱ እና ለቤተሰቡ ደራሽ የተደረገው። ለዚህ ምስክሩ እራሱ በዘመናዊ ትምህርት እውቀትን የቀሰመው ነው። የአማራው ውለታ ብዙ ሆኖ እያለ ወደ ኋላ አስቀረን እራሱን ብቻ ጠቅሞ በሚል ተኪስ የወጣ የጠላት ዘመቻ ማለት የነጩን ማንጸባረቁ ለግል ጥቅም የእራስን ቲንሽነት እንጂ የአማራውን ትልቅነት ምንም አይቀንሰውም።

እያንዳንዱ አገር ውስጥ አልሚ ብሄር ወይም ብሄሮች እና መሪዎቻቸው ባደረጉት የልማት አስተዋጽዖ ይታወቃሉ። አማራው ሌላውን ትቼ ለዛሬ የተነሳሁበት ላይ ብቻ ባተኩር ዘመናዊ እውቀትን እንደ ዶርዜው የጥበብ የሃገር ልብስ ባለቤት ሲያደርገን እንደኖረው፡ ጥበብን በኢትዮጵያዊነታችን የደም ስር የወጋን ባለውለታችን ነው። በመሆኑም ዛሬ በኢትዮጵያ አገራችን ትልቅ የእውቀት ጥበብን በደማችን መጀመርያ ስለወጋን ስለአማራው እና  አመራሩ ባለውለታነት በማስቀመጥ ስለሌሎቹም ቀጥዬ በተከታታይ ከአማራው ጋር በመተባበር ኢትዮጵያን አገራቸውን ስላለሟት በግልጽ በማስረጃ ጭምር በማቅረብ ነፃ አውጪነን በሚል ለወጣቱ ትውልድ ውሸት እያጎረሱት ግራ ላጋቡት ወጣት ኢትዮጵያዊ መነሻ መረጃ ይሆነው ዘንድ፡ እያንዳንዱን በኢትዮጵያ ምድር ውስጥ ኢትዮጵያዊ ተብሎ ኢትዮጵያን ኢትዮጵያ የሚያደርጋትን የተለያየ ባሕል እና ቋንቋ አንድነት ድምር ባለቤት በአንድነት እና በግሉ ለአገሩ ኢትዮጵያ ያበረከተውን የልማት እና ንቃት አዳዲስ ስልጣኔ እና ነባሩን በማገናዘብ ለወጣቱ ትውልድ አካፍላለሁ።
 አሜሪካንን ብንወሰድ ዛሬ አሜሪካን እያበደረች እንጂ በነጻ ትምህርት አትሰጠም በዩንቨርስቲዎችዋ ለዜጎችዋ አትሰጠም። ለእኔ እንጂ ለእኛ የሚል መሪ እና የመንግስት አስተዳደር ባለመሆኑ በአሜሪካን ያለው ተማሪው ጎበዝ እንኳን ቢሆን አብዛኛው ተማሪ በባችለር ደረጃ ያቆማል ትምህርቱን በገንዘብ ችግር እና እዳ ላለማብዛት በማሰብ። ጥቂቱ የነፃ ትምህርት በጣም ጎበዝ ስለሆነብቻ ተብሎ ቢሰጠውም ስኮላርሽፕ ሃቁ ግን አብዛኛው አሜሪካን መማር እየቻለ እንዳይማር ይደረጋል።

ኢትዮጵያ ግን "እኛ" በሚል የሚያምኑ ማለትም እኛ ኢትዮጵያውያን በሚል ለኢትዮጵያውያን የሚያስበው የአማራው አመራር መጀመርያ የፊደል ትምህርት አስፋፍቶ ሴቱንም ወንዱንም በማስተማር ከዛም ዘመናዊ የትምህርት ቤት በመስራት ገና ከጣሊያን ጦርነት እና ቁስል ሳያገግም ወገኑ ከሁሉም አብራክ ኢትዮጵያዊ የተወለደውን ወጣት በጊዜው ከአውሮፓውያን እኩል ለማስቀመጥ በጥበብ የአንደኛ ደረጃ እና የሁለተኛ ደረጃን ትምህርት ቤት በመክፈት እያስተማረ ቀጥሎም ብዙም ሳይቆይ የኮሌጆች እና የዩንቨርስቲዎች ባለቤት አደረገው ወጣቱን እና ኢትዮጵያን ሐገሩን። ይሄንን አይነት አስተዋጽዎ ለማበርከት እና ለማልማት አገርን እና የሕዝቧን አይምሮ ፡ለ"እኛ" የሚል የኢትዮጵያዊነትን ደም የተወጋ መሪ እና ሕዝብ ያስፈልጋል። በመሆኑም ጥቂቶቹን በስም ለማስቅመጥ አማራው ይሄንን በተግባር በማስረጃ አስረክቧል ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ። ለመጥቀስ ያህል በጥቂቱ የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ፡ አዲስ አበባ። የሕንጻ ኮሌጅ አዲስ አበባ። ተግባረ እድ አዲስ አበባ፡ የመከላከያ ትምህርት ቤቶችን አስመክቲ ደግሞ የፓሊስ አባዲና ኮሌጅ አዲስ አበባ። የሐረር የጦር አካዳሚ ሐረር። ሆለታ የጦር ትምህርት ቤት ሆለታ።
የጅማ ዩንቨርስቲ፡ ጂማ። የባህር ዳር ዩንቨርስቲ፡ ባህር ዳር። አስመራ ዩንቨርሲትይ በግሪጎሪያን አቆጣጠር 1958 አስመራ ኤርትራ። አሁን ግን ኢሳይያስ በውስጥ በተፈጠረው የፓለቲካ ቀውስ የዘጋው ማለት ነው። እንግዲህ በአማራው አመራር ዘመን ሁሉንም ኢትዮጵያዊ አስተምሯል። ይሄውም ኢሳይያስ አፈወርቅን ለገሰ ዜናዊን እና ሌንጮ ለታ በሚል የሚታወቀው ውነተኛ ስሙ ዮሐንስን።

ኢትዮጵያ በሃቀኛ ልጆችዋ ተከብራ ለዘለዓለም ትኑር!
ከአክብሮት ጋር ፡ የኢትዮጵያወርቅ (የሐረርወርቅ) ጋሻው።
ዘብሄረ አንድ ኢትዮጵያ።

ከዚህ በታች ያለውን በጎግል የምታገኙት መረጃ ነው።
Historical Background
Jimma University College of Agriculture and Veterinary Medicine (JUCAVM) was established in 1952 as Jimma Agricultural Technical School (JATS) following the agreement signed between the United States of America and the Imperial Ethiopian Government under the joint affiliation of Ethiopian Ministry of Education (MoE) and the Oklahoma State University (former Oklahoma Agricultural and Mechanical College) for the period between 1952 and 1956. From 1956 to 1968, the school was jointly administered under the Ethiopian Ministry of Agriculture (MoA) and the Oklahoma State University. Following the termination of the agreement with the Oklahoma State University, the school was under the exclusive administration of the Ethiopian MoA for the period 1968 to 1979 and it was renamed as Jimma Institute of Agriculture (JIA). From 1979 to 1990, the institute was under the administration of Commission for Higher Education and the naming was once again tailored to Jimma Junior College of Agriculture (JJCA).

ባሕር ዳር ዩንቨርስትይ፡ በግሪጎሪያን አቆጣጠር 1963 ጀምሮ። http://www.bdu.edu.et/

Tuesday, February 21, 2017

የኢትዮጵያ ሕዝብ ሊያውቀው የሚገባ ሃቅ 2-18-2017 (Gregorian) ቁጥር ሁለት።

ethiopatriots.com/pdf/%E1%8B%A8%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB-%E1%88%95%E1%8B%9D%E1%89%A5-%E1%88%8A%E1%8B%AB%E1%8B%8D%E1%89%80%E1%8B%8D-%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%8C%88%E1%89%A3-%E1%88%83%E1%89%852017-02-19.pdf

Voice of Amara Radio - 20 Feb 2017

https://www.youtube.com/watch?v=o-CxLrJ1oc4

The secret secession agreement between Tigray and Somali gangsters in power to destroy Ethiopia. By Getachew Reda Ethiopian Semay blog

THURSDAY, FEBRUARY 9, 2017

የወያኔ ትግሬዎችና አሽከራቸው ኢትዮጵያዊ ሶማሌው አብዲ መሐመድ ዑመር በግንጠላ ሴራ የተሳተፉበት ሰነድ Ethiopiana Semay





የወያኔ ትግሬዎችና አሽከራቸው ኢትዮጵያዊ ሶማሌው አብዲ መሐመድ ዑመር በግንጠላ ሴራ የተሳተፉበት ሰነድ

ከአዘጋጁ ማስታወሻ፡ Ethiopiana Semay
The Three Plotters (Ethiopian Semay)
ይህ የተደበቀ የግንጣላ ሴራ የያዘ ሰነድ ለሕዝባችን ይፋ ሆኖ እንዲታወቅ ያደረገቺው ‘ልዕልት’ ተብላ የመጀመሪያዋ ኢትዮጵያዊት ሞዴል፤ እንዲሁም ‘ዳላስ’ ተብሎ በብዙ ተመልካች የሚደነቀው የአሜሪካ ፊልም ተዋናይ የነበረቺው እና ሰብአዊ መብት ተሟጋች ሆና በርካታ ኢትዮጵያዊያን ወታደሮች ከየመን የኑሮ ሲኦል ወደ አሜሪካ፤ካናዳ እና ሌሎች አገሮች እንዲሸጋገሩ የረዳች፤ በተጨማሪ ማንዴላ ከእስር እንደተፈታ አፍርካን ሲገበኝ አስጎብኚ ሆና የተመረጠቺው እህታችንየሐረር ወርቅ ጋሻው በቅጽል ስሟ “የኢትዮጵያ ወርቅ” በመባል የምትታወቀው አማካይነት ነው ይህ ሰነድ ይፋ ሆኖ አንድናውቀው ያደረገቺው። ሰነዱ ከሁለት የተቃዋሚዎች (ኢትዮ-ፓትርዮትስ እና ኢትዮ-ኤክስፕሎረር’ ሌሎች ካወጣችሁት አላየሁም ይቅርታ) ሚዲያ በቀር ሌሎቹ እንዳላወጡት አይቻለሁ። ለምን የሚለው፤ ሁላችሁም እንደምታውቁት ፤የዲያስፖራው ሚዲያዎቹ በጸረ አማራው እና በሻዕቢያው ቡችላ እና ለሌንጮ /ኦነግ ዲፕሎማሲ የሚለፋው በግንቦት 7/ኢሳት/ በኩል የተበከሉ/አጋር የሆኑ ስለሆነ፤ እሷም ይህ ድርጅትና ሚዲያቸው እንደኔው ስለምትቃወማቸው፤ አገራዊ እና አንገብጋቢ መልዕክት ቢሆንም  የሷን ስራ እና ጥርት ስለሚያፍኑ አላወጡትም።

የሚያስገርመው ግን፤ የሻዕቢያ አግልግሎታቸው እንዳይጓደልባቸው ሲሉ በየድረገፆቻቸው “ኢሳያስ የጀርመን እና ስዊድን መሪዎችን እንዲህ አላቸው፤ ወያኔን አንዲህ ብሎ ሰደባቸው...” ወዘተ እያሉ ከባዕዳብ ድረገጾች የተገኙትን ዜናዎች እየቀዱ በድረገፆቻቸው ሲለጥፉለት እና ለአለቃቸው ፕሮፓጋንዳ ለመስራት ግን አልቦዘኑም። ሆኖም ሰነዱ እኛ እስካለን ድረስ ታፍኖ አይታፍንም እና እህታችን እንድናውቀው የላከቺውን መልዕክት እንሆ ሰነዱን ከዚህ በታች ይምልከቱ።በኢትዮጵያ ላይ የኢሳያስ አፈወርቂ፤ የመለስ እና አይሁዳዊው አሜሪካዊ ሐርመን ኮኸን ሴራ እውን እንደሚሆን ስንከራከር የነበርነውን ማስረጃችን ዛሬ ይኼው  ወደ ተግባር እየተለወጠ መምጣቱን ከዚህ ሌላ ማስረጃ ሊኖር አይችልም። አመሰግናለሁ።
ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay አዘጋጅ) getachre@aol.com


አለም አቀፍ የኢትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያውያን አሜሪካን የዲፕሎማሲ፡ የፖሊሲ ፡ እና የሂሪንግ ካውንስል
wwethiodeplomacy.policyhearing@gmail.com
አንገብጋቢ ማሳሰቢያ ከዳላስ ፡ ቴክሳስ ዩኤስኤ ።

መጋቢት 27-2009 (1-2-2017)
the secret secession agreement between Tigray and Somali gangsters in power to destroy Ethiopia
ከዚህ በታች ያለውን ኢትዮጵያን ቅርጫ ለማስገባት ባስቸኩይ በጥድፍያ እየተደረገ ስላለው ሚስጥራዊ እሩጫ ፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሊገነዘበው ይገባል።
በሰው አገር ገብቶ ሱማሌው መሬት ልቁረስ ጥያቄ ጋር በተያያዘ ፡ የምናቀርበው በታሪክ የተደገፈ ሃቅ ስላለን በሚቀጥለው እስክንገናኝ ለሁላችሁም የተባበሩን ጥያቄ እናቀርባለን :: ይሄውም ፡ ይችን መልክት ለምታነቡ ሁሉ ፡ የበኩላችሁን የዜግነት ግዳጅ በመሆኑ ፡ ይሄንን መረጃ ለምታውቁት ኢትዮጵያዊ ወገን በሙሉ ፡ በሶሻል ሚዲያ ሳይቀር ባገኛሁት ሕዝቡ ያገኘዋል ብላችሁ በምታስቡት ሁሉ እንድታስተላልፉት ነው።
ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር!
ከአክብሮት ጋር ፡
የኢትዮጵያ ወርቅ (የሐረርወርቅጋሻው።
ግንኙነት/ሊቀመንበር።
Ethiopia: Is there a secret project of declaration of independence of the Tigre region?
Friday, February 3, 2017, 13:14
"We will also declare our independence if the Tigray region took the first step," said Abdi Mahamoud Omar, President of the Region Somalia to Ethiopia, during a conciliation meeting between officers of the national army Ethiopian and Somali clans of Ethiopia held in Jigjiga the last week of January 2017. 

The president of the Somali regional state of Ethiopia, expressed his wish for independence in the presence of Major General Abraham Woldemariam, head of the Ethiopian army stationed in Harar, General Mehari Zewdu and Major General Ibrahim Jalil who Is a member of the Ethiopian Ministry of Defense. "We do not want to stay with the Amharas if the Tigers leave the Ethiopian federation and our land rich in natural resources will not be a wealth for the Amhara region and source of poverty for the Somalis of Ethiopia" added Abdi Mahamoud said abdi iley, President of the region Somalia 

In this consultation meeting on the independence and wish the Somali region of Ethiopia tabby, almost all the wise men of Somali clans of Ethiopia were present and were able to witness the progress of the draft declaration Independence of the Tigray region. The president of the region Somali of Ethiopia that rolls under the orders of Mekele was also mentioned in his speech that he had the military strength to defend against the Oromo region and prefers independence from the return of power to Addis Ababa in the hands of an elite of the Amhara region. 

Relatives of Somali state leadership in Ethiopia have repeatedly, in anonymity, informed the Somali media about an independence project in the Tigray region. These Jigjiga officials had added that the Tigre elites were pushing Abdi Iley, president of the Somali region, to follow them in their project of independence because with such a strong ally, the Tigre region has the chance to see his project And will not have to suffer too much pressure. 

Articles 39 (3), 42 and 47 of the 1994 Ethiopian Constitution clearly stipulate that the right to secession is part of the right to self-determination of nations irrespective of their number, political or historical status. The only limitation of this right is that all regional or local bodies must fulfill their functions and exercise their rights within the framework of democratic principles, the rule of law and in conformity with the mandatory rules and spirit of The Ethiopian Constitution. 

Éthiopie : Existe-t-il un projet secret de déclaration d’indépendance de la région Tigré ?
               vendredi, février 3, 2017, 13:14
                Actualités, Actualités d'Afrique, Dossiers, Droits de l’homme, Erythrée, Ethiopie, La rédaction, Pays, Revue de Presses, Société & Business, Somalie
                1 109 views
                Ajouter un commentaire

« Nous allons déclarer aussi notre indépendance si la région du Tigré fait le premier pas », avait dit Abdi Mahamoud Omar, président de la région Somalie de l’Ethiopie, au cours d’une réunion de concertation entre des officiers de l’armée nationale éthiopienne et les sages des clans somaliens de l’Ethiopie qui s’est tenue à Jigjiga la dernière semaine du mois de janvier 2017.
Le président de l’état régional somalien de l’Ethiopie, a exposé son souhait d’indépendance en présence du Major-général Abraham Woldemariam, chef de l’armée éthiopienne stationnée à Harar, le général Mehari Zewdu et le Major général Ibrahim Jalil qui est un cadre du ministère éthiopien de la défense. « Nous ne voulons pas rester avec les Amharas si les Tigrés quittent la fédération éthiopienne et notre sol riche en ressource naturel ne sera pas une manne de richesse pour la région Amhara et source de pauvreté pour les somaliens de l’Ethiopie » a rajouté Abdi Mahamoud, dit abdi iley, président de la région somalie.
Dans cette réunion de concertation sur les souhaits d’indépendances de la région somalienne et tigré de l’Ethiopie, presque tous les sages des clans somaliens de l’Éthiopie ont été présent et ont pu être témoins de l’avancée du projet de déclaration d’indépendance de la région Tigré. Le président de la région somalie de l’Éthiopie qui roule sous les ordres de Mekele avait aussi cité dans son discours qu’il disposait la force militaire nécessaire pour se défendre contre la région Oromo et qu’il préfère l’indépendance face au retour du pouvoir d’Addis-Abeba dans la main d’une élite de la région d’Amhara.
Des proches de la direction de l’état région somalien de l’Ethiopie avait à mainte reprise, dans l’anonymat, informé les médias somaliens d’un projet d’indépendance de la région Tigré. Ces fonctionnaires de Jigjiga avaient rajouté que les élites de Tigré poussaient Abdi Iley, président de la région somalien, à les suivre dans leur projet d’indépendance parce qu’avec un tel allié de poids, la région Tigré a la chance de voir son projet aboutir et n’aura pas à subir trop des pressions.
Les articles 39 (3), 42 et 47 de la Constitution éthiopienne de 1994 stipulent clairement que le droit à la sécession fait partie du droit à l’autodétermination des nations quel que soit leur nombre, leur statut politique ou historique. La seule limitation de ce droit est que tous les organes régionaux ou locaux doivent s’acquitter de leurs fonctions et exercer leurs droits dans le cadre des principes démocratiques, de l’État de droit et en conformité avec les règles obligatoires et l’esprit de la Constitution éthiopienne.
Cherhttp://www.hch24.com/actualites/02/2017/ethiopie-existe-t-il-un-projet-secret-de-declaration-dindependance-de-la-region-tigre

Birhanu Nega a plagiarist. By Getachew Reda

Visit Ethiopian Semay blog, go to link at //ethiopiansemay.blogspot.com/ogspot.com/

TUESDAY, FEBRUARY 21, 2017

ግንቦት 7 የአማራዎችን ተጋድሎ የሰረቀ የመጀመሪያው “የአውደ ውግያ ፕላጊያሪስት/ሌባ” ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay ድረገጽ አዘጋጅ)




ግንቦት 7 የአማራዎችን ተጋድሎ የሰረቀ የመጀመሪያው “የአውደ ውግያ ፕላጊያሪስት/ሌባ”
ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay ድረገጽ አዘጋጅ)