የኢትዮፓትሪዎትስ ድህረ ገጽ
እና አንድነት ኢትዮጵያ ሬድዮ ከሲውድን ብቸኞቹ ያለምንም የግል ጥቅም እና ገንዘብ ከማንም ሳይቀበሉ በግል ገንዘባቸው ወጪያቸውን እየሸፈኑ ኢትዮጵያን እና ሕዝብዋን ከትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ድርጅት እና ግብረአበሮቹ መዳፍ ነጻ ለማውጣት የሚታገሉ ናቸው።
ኢትዮፓትሪኦትስ እና አንድነት ኢትዮጵያ ሬዲዮ አዘጋጆች እና አቅራቢዎችን ልዩ የሚያደርጋቸው በአለም ውስጥ በየአገሩ ካሉት የኢትዮጵያይዋን ሶሻል ሚዲያዎች : ለገንዘብ አይምሮአቸውን ያልሸረሸሩ : ሕሌናቸውን ለገንዘብ ያልሸጡ ደንበኛውን የኖረውን የኢትዮጵያዊነት ቆራጥ ሃሞትን የታደሉ መሆናቸው ነው። ሌሎቹ በሙሉ የመኖርያ ገቢያቸው የልጆቻቸውም ማሳደጊያ እና ያደረጉ ናቸው :: የአገሪቱን መከፋፈል እናም የሕዝቡን መታሰር ፡ መቁሰል ፡ መገደል ፡ መታራድ በመጠቀም ለገቢያቸው በሚጠቅማቸው መልክ በተለያየ መልኩ የሬድዮ ፡ የዌብሳይት ፡ ዩቱብ ቴሌቪዢን እያሉ በማቅረብ ጭምር ገንዘብ መሰብሰቢያ በማድረግ በግፍ ከወያኔ ያላነሰ የሕዝቡን ደም እየመጠጡ የሚገኙ ናቸው።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የስደት መንግስት:: Founded in 2005 Dallas,Texas with the aim to replace the Tigrian People Liberation Front,ethnic based federalism with Democratically Elected Government. Actress Yeharerwerk Gashaw, is the Founder, Political, Human Rights, Refugees And African Unity advocate for over 33 years. " No Segregation and Dismantling Ethiopia! No Article 39 for Ethiopia"

