Wednesday, April 18, 2018
Sunday, January 14, 2018
Tuesday, October 3, 2017
ፊንፊንኔ መንደር እንጂ ከተማ ሆና አታውቅም።
አላማዬ በተለመደው ሃቅን በማስረጃ በማቅረብ እዚህ ላይ ሕዝብን ለማስተላለቅ ወያኔ ያዘጋጀውን ሁለተኛ ዙር ፊንፊንኔ :ፊንፊንን እንዳወጀው ለማቅረብ እና ኦሮሞው አሁንደግሞ ሌላ ሃሳብ አቅርቧል በሚል ሕዝብ ሊያጫርስ ስለሆነ የኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ ጉዳዩን ከሃቁ በማስረጃ ባቀረብኩት በመነሳት ለወያኔ ምንም እድል እንዳንሰጥ ሁላችንም በጥንቃቄ ልናየው የሚገባ ጉዳይ መሆኑን አሳስባለሁ።
ወያኔ እራሱ በሚገባ ያውቃል ፊንፊን ወይም ፊንፊኔ ፊንፊንኔ: ኦሮሙኛ ወይም የኦሮምኛ አባባል እንዳልሆነ ልብ በሉ። ፊንፊን ከተማ ሆና አታውቅም መንደርነች : ይሄንን አንደግፍም በሚል ኦነገን ስለተቋቋሙት የኢትዮጵያ ልጆች : አገራቸውን ከብሄር በፊት የሚያስቀድሙ : ኦነግ ሃሳቡን ለውጦ ኦፒዲኦም ጭምር “ሸገር”አሉ አልሸሹም ዞር አሉ እንደተባለው ነው። ሸገርም የውሸት የፊንፊንኔ መለወጫ ሆነ ተብሎ የተቀመጠ ነው። ሸገር የሚባል ከተማ በኢትዮጵያ ኖሮም አያውቅም።
በነገራችን ላይ ፡ በኦሮሞኛ (አፋን ኦሮሞ) ምንጭ ቡርቃ ነው የሚባለው። ፊንፊንኔ ፡ ፊንፊኔ እናም ፊንፊን አባባሉም ይሁን አጠራሩ ፊንፊንን ለመግለጽ ሲሆን ኦሮሙኛ ግን አይደለም።
ልብ በሉ ፡ ግንፍል ግንፍሌ ኦሮሙኛ አይደለም።
አቧራማ አቧሬ ኦሮሙኛ አይደለም ፡ ቀብና ቀበና አማርኛ እንዳለሆነ ሁሉ። ሃቁ አማራው በራሱ የቦታ ስም በአማርኛ የነበረውን እና የታሪክ ቦታን ከሕዝብ ጥቅም አንጻር ብቻ ነው የሚያስፋፋው ለምሳሌ የማይጮ አደባባይ የሜክሲኮ አደባባይ ብለው አጤ ኃይለስላሴ ቀይረውታል ከታሪክ እንደምንረዳው ፡ የማይጮው አደባባይ መቀየሩን አልደግፍም ነገር ግን በጊዜው ሌላ ቦታ ቢፈልጉለት ጥሩ ነብር። ሆኖም ሜክሲኮ ቁምነገሩ ጣሊያን ኢትዮጵያን ገዢነኝ ብሎ ሲያውጪ ሜክሲኮ እውቅና አልሰጥህም ብላ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጎን በመቆምዋ እና እንደውም በኢትዮጵያ ስም መንገድ ሁሉ በመሰየምዋ ኢትዮጵያም ሜክሲኮ አደባባይ ብላ የማይጮውን አደባባይ ሰየመች ማለት ነው። እስከዚህ ነው ሃቁ።
አማራ እና ትግሬ መጤ ነው
ብሎ ለሚያጉዋራው ግለሰብ እና
ምስዮቹ በቁጥር ሁለት ከእነ አብረሃ እና
አጽበሃ ወንደማማቾቹ ንጉሶች እስከ ዘረያቆብ ፡ ልብነድንግል ፡ ኃይለስላሴ ድረስ ያለውን ይዤ ብቅ እላለሁ። በድጋሚ ፡ እስከዛው አዲስ አበባን እና በውስጥዋ ያሉትን ቦታዎች ፡ ሰፈሮች እና መንደሮች ይቅር እና ቡና ቤቶች ሳይቀሩ በሚያስገርም ሁኔታ ስማቸው እንዲለወጥ የኦሮሞ ሕዝብ ጠየቀ ተብሎ በሚስጥር የተቀመጠውን ፡ ለውሳኔ የሚቀርበውን ተመልከቱት። ይሄንን የተቀረው የኢትዮጵያ ህዝብ ቁጭ ብሎ ያያል ማለት ነው? ወይስ ኦሮሞን ለማስጨፍጨፍ?። ከኦሮሞ ሕዝብ የመጣ እንዳልሆነ መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሊረዳው ይገባል በሚል አሳስባለሁ።
ይቀጥላል።
የኢትዮጵያወርቅ (የሐረርወርቅ) ጋሻው።
ዘብሔረ አንዲት ኢትዮጵያ።
Email: yehar9@aol.com
ፊንፊን ( ፊንፊንኔ) ከተማው የተባለው ይሄ ነው። ፍልውሃ ፊንፊኔ ፡ ቡልቅልቄ፡ አጤ ምንይልክ እፍ ብለው ካነቃቁዋት በኋላ መሆኑ ነው።
Friday, August 25, 2017
Italian government grant Ethiopian Asylum Seekers a legal refugee status unconditionally
https://www.change.org/p/presisdent-sergio-mattarella-italian-government-grant-ethiopian-asylum-seekers-a-legal-refugee-status-unconditionally
Petitioning Presisdent Sergio Mattarella and 2 others
Italian government grant Ethiopian Asylum Seekers a legal refugee status unconditionally
Worldwide Ethiopian Refugees’ Rights Advocate Group USA (WWERRAGUSA)
2901W. Parker Road. #864631. Plano, Texas 75086 U.S.A. Tele: 214-562 0394 email: yehar9@aol.com
2901W. Parker Road. #864631. Plano, Texas 75086 U.S.A. Tele: 214-562 0394 email: yehar9@aol.com
Our organization is 35 years old, the first & only self-help Ethiopian refugees and human rights advocate Group assisting Ethiopian refugees Worldwide.
August 25, 2017 Dallas, Texas USA
We condemned the Italian Police killing, beating and using water cannon against the peaceful Ethiopian and Eritrean Refugees in Rome on August 24, 20017.
We are asking Italian Government/Immigration, to stop killing, beating, deporting and discriminating Ethiopian Asylum Seekers. We the internationally recognized human rights activists, Ethiopia and Ethiopian-Americans and the peace loving people from around the Globe, are asking you to grant Ethiopian Asylum Seekers a legal refugee status unconditionally and accordingly. And free (release) all Ethiopian refugees from the so called Detention (jail) and Emergency Centers immediately.
With international media and human rights organizations, our organization have received from Rome, a list of names and ID # of Ethiopian refugees in prisons and centers, and according the list as evidences, some of the Ethiopians asylum seekers have been living in Italy, for more than a decade, because of negative decisions. This means, they were neither granted a refugee status nor a provisional permit. The least the Federal Office for Migration of Italy could have done was to grant a provisional permit to Ethiopian asylum seekers at least to fulfill the requirements for it. Based on our investigation and fact finding, the harsh treatments that the Ethiopian asylum seekers are receiving in Italy is beyond ones imagination. It is just unbelievable.
The Italian Asylum Act recognizes the basic principle of the Geneva Convention of 1951 relating to the status of refugees. The article 3 of the Asylum Act reads as follows: “Refugees are foreigners who in their native country or in the country of last residence are subject to or have a well-founded fear of serious disadvantages because of their race, ethnicity, religion, nationality, membership of a particular social group or political opinion. Considered as serious disadvantage are viz. a threat to life, physical integrity or freedom as well as measures exerting an unbearable psychological pressure.
Petition campaign organizer: Yeharerwerk Gashaw, founder of WWERRAGUSA, Actress, the First Ethiopian International Model, Human Rights Activists and Pan-Africanist Advocate.
For more information, visit the HRW’s report link at https://www.hrw.org/news/2017/08/25/italy-police-beat-refugees-during-eviction
This petition will be delivered to:
- Presisdent Sergio Mattarella
- António Guterres
- Paolo Gentiloni
Updates
Keep your supporters engaged with a news update. Every update you post will be sent as a separate email to signers of your petition.
- 1 hour ago5 supporters
- 3 hours agoWorldwide Ethiopian Refugees’ Rights Advocate Group USA (WWERRAGUSA) started this petition
Reasons for Signing
RECENT COMMENTS
Respect their human and constitutional right as soon as possible, you savage facists
meyesaw kassa, atlanta, GA
Thursday, June 29, 2017
Tuesday, May 9, 2017
The Amara Ethnic And Its monumental Contributions To Ethiopia's Development From Muels to Jets
የኢትዮጵያወርቅ (የሐረርወርቅ) ጋሻው።(Yeharerwerk Gashaw)
May 7, 2017
ከዚህ በታች በማስቀምጠው የፊደል ስህተት ሊኖረው ስለምችል ከወዲሁ ይቅርታ እየጠየኩኝ ለሚቀጥለው ጊዜ ያለ ስህተት ለመጻፍ እጥራለሁ።
ይድረስ ለመላው የኢትዮጵያ ወጣቱ ትውልድ።
አትታለል። አማራው አልበደለህም አማራው የተቋቋመውን አውሮፓዊ እና ዝርያውን አምላክ አድርጎ ሊያጠፋህ በገንዘብ ተገዝቶ በብሔር እየከፋፈልህ ያለው የብሔር ነፃ አዎጭው እንጂ። የሱልጆች ተንደላቀው ባንተ ደም ፡ አጥንት እና ሕይወት በእንግሊዝ፡
ኦክስ ፎርድ ፡ በአሜሪካን ሳይቀር ተምሮ ብዙም ሃብት ተጉዞለት በእየባንኩ ስለተቀመጠለት መከራን ፡ እረሃብ እና ጥማት ፡ መታረዝ አይደልም ችግር የሚባል እንዳያየው በዶላር ተጠቅልሎ ይገኛል። አማራ ፡ ኦሮሞ ፡ ጉራጌ ፡ ትግሬ ፡ አፋር ፡ ጋምቤላ ፡ ወላይታ ፡ አኑክ፡ ዶርዜ ፡ ከምባታ ፡ አዲያ ፡ እናም ሌላውም ብሔር ነኝ እያልክ እርስህን ሳታታልል ፡ "ኢትዮጵያዊ ነኝ" ብለህ ተሰባሰብ ተደላደል ፡ አንድ ሁን። አንድ ሆነህ በኢትዮጵያዊነትህ ከዳር እከዳር ኢትዮጵያን በቁጥጥርህ ስር አግባት የብሔርን አጥር ክልል ብጥስጥሱን አውጥተህ አቃጥለው።
ከዚህ በታች የሚታዩት ፎቶግራፎች የተወሰዱት በእጄ ከሚገኘው በ1990 የኢትዮጵያን የአይር መንገድ በይፋ እንድጎበኝ በተደረገ ጊዜ ፡ ከየኢትዮጵያ ፡ የአይር ፡ መንገድ ዋና ስራ አስኪያጅ ካፕቴን መሃመድ በይፋ በአይር መንገዱ ስም ካበረከቱልኝ ስጦታዎች መሃል ከአንዱ መጽሃፍ ነው። አላማውም የኢትዮጵያ ፡ የአይረ ፡ መንገድን ባገኘሁት መድረክ ሁሉ ታሪኩን በኩራት እንዳስተዋውቅ ነበር።
የኢትዮጵያ አይር ፡ መንገድ የመጀመርያው የአፍሪካ ተወላጆች አይር መንገድ።
የመጀመርያው አፍሪካዊ አብራሪ ካፕቴን
አለማየሁ።
አለማየሁ።
እዚህ
ፎቶግራፍ ላይ የሚታየቱት አማራው ፡ የብሔር ልዩነት ሳያደርግ እንደውም ታሪክ እንዳስቀመጠው የትምህርቱ እድል ከተሰጣቸው ማንነት
ሲታይ ፡ በብዛት አማራው ሳይሆን ሌላውን ብሔር ነበር እድል በመስጠት ቅድሚያ ተጠቃሚ ያደረገው ትግሪኛ ተናጋሪውን ጭምር ነበር ከባሕር መላሽ (ኤርትራን)አካቶ።
ከእኛ ከኢትዮጵያ ሕዝብ አልፎ ተርፎ የአማራው ማንቃት እና ጥረቱ ፡ ሌሎቹን የአፍሪካ ትወላጆች ለምሳሌ እንደ ካሜሩን ኤር (ካሜር)፡ ጋና ኤርወይስ ፡ ኬኒያ ኤርወይስ እና ናይጄሪያ ኤርወይስ በጊዜው ሌሎቹንም የጄት አብራሪ አድርጓቸዋል። እነ ካፕቴን ቤሎ ካሜር ፡ አዲስ አበባ የነበሩ የካምሩን ዲፕሎማቲክ ልጆች የካሜሩን አይር መንገድ ድንቅ ካፕቴኖች የኢትዮጵያ የአይር መንገድ ውጤቶች ናቸው። የኒልሰን ማንዴላም ኩራት ይሄው አይርመንገዳችን እና አብራሪዎቹ መሆናቸውን መዘንጋት አይኖርብንም። ማንዴላም ወደ ኢትዮጵያ መጀመርያ የገቡት በኢትዮጵያ የአይር መንገድ እና በኢትዮጵያውያን ካፕቴን እና ኮፓይለት በመንገደኛ ኤርፕሌን ከለንደን አዲስ አበባ አብርረዋቸው መሆኑ እዚህ ላይ ላስታውሳችሁ እወዳለሁ። ማራው ኩራትን እና እራስን ቀና አድርጎ መሄድን እንጂ ያስተማረው ለኢትዮጵያ ሕዝብ ዝቅተኛነትን አላስተማረውም። ወንጀል የለበትም። ወነጀለኛ ወያኔ ብቻ ነው። አማራው ያስተማረው ዛሬ የነጮች ተላላኪ የሆነው ወያኔ ፡ ትልቅነትን ነበር አማራው ያስተማረው።
ሃቅ እና ውለታ በክህደት ሊጠፋ አይችልም። አማራው አንድም ቀን ኢትዮጵያን እና ሕዝቧን በድሎ አያውቅም። ወነጀሉ ሕዝቡን ከኋላ ቀርነት እንዲወጣ ባጭር ጊዜ ጥረት አድርጎ ከጦርነት ማግስት ኢትዮጵያን የማልማት ሕልሙን በአጤ ምኒልክ መንግስት ግዜ እንደጀመረው ትምህርት ቤት በመክፈት እና ባቡር በማስገባት ትልቅ ልማትን ባቡሩ በሚያልፍበት ቦታ አካባቢ እና ከተማ ሁሉ እንዳስፋፋው በአጤ ኃይለስላሴም ጊዜ በተመሳሳይ ጣሊያን አባሪ የኢትዮጵያ ሕዝብ ብዙም ሳይቆይ ወዲያው ወደ የትምህርት ገበታ ተመጋቢ ነው ያደረጉት። አማራው ከማንኛውም ኢትዮጵያዊ ብሔር የማይስተካከል ትልቅ እድገትን ለኢትዮጵያ እና ለመላው ሕዝቧ አጎናጽፍዋል ለዚሁም በተግባር ያዋላችው ያለምንም የብሔር ልዩነት ብሎም የሃይማኖት እና ቋንቋ አስተዋጽዖ ተመዝግቦ ከሚገኘው ማየት ይቻላል ሃቅ ነው። እስከዛሬ ድረስ ያሉት ኢትዮጵያውያን በ90 አመት እና ከዛም በታች ፊደል የቆጠሩት በአማራው ጥረት እና እየለመናቸው እያነቃ በማስተማሩ ነው እያባባለ ያውም። ጎቦ እየሰጠ ያስተማረው ብዙነው። ሕዝብን እናቱ እና አባቱ ሳያስተምሩት በግ እና ፍየል ፡ በሬ እና ላም ፡ ዶሮ እና ግመል ብሎም ፈረስ አግድ እየተባለ የሚደብቁትን ነበር ወደ ትምህርት ገበታ በማቅረብ በቀን ሶስት አራት ጊዜ እየበላ እና እየጸዳም ጭምር ጤንነቱን በማንከባከብ ተምሮ ለራሱ እና ለቤተሰቡ ደራሽ የተደረገው። ለዚህ ምስክሩ እራሱ በዘመናዊ ትምህርት እውቀትን የቀሰመው ነው። የአማራው ውለታ ብዙ ሆኖ እያለ ፡ ወደ ኋላ አስቀረን እራሱን ብቻ ጠቅሞ በሚል ተኪስ የወጣ የጠላት ዘመቻ ማለት የነጩን ማንጸባረቁ ለግል ጥቅም የእራስን ቲንሽነት እንጂ የአማራውን ትልቅነት ምንም አይቀንሰውም።
እያንዳንዱ አገር ውስጥ አልሚ ብሄር ወይም ብሄሮች እና መሪዎቻቸው ባደረጉት የልማት አስተዋጽዖ ይታወቃሉ። አማራው ሌላውን ትቼ ለዛሬ የተነሳሁበት ላይ ብቻ ባተኩር ዘመናዊ እውቀትን እንደ ዶርዜው የጥበብ የሃገር ልብስ ባለቤት ሲያደርገን እንደኖረው፡ ጥበብን በኢትዮጵያዊነታችን የደም ስር የወጋን ባለውለታችን ነው። በመሆኑም ዛሬ በኢትዮጵያ አገራችን ትልቅ የእውቀት ጥበብን በደማችን መጀመርያ ስለወጋን ስለአማራው እና
አመራሩ ባለውለታነት በማስቀመጥ ስለሌሎቹም ቀጥዬ በተከታታይ ከአማራው ጋር በመተባበር ኢትዮጵያን አገራቸውን ስላለሟት በግልጽ በማስረጃ ጭምር በማቅረብ ነፃ አውጪነን በሚል ለወጣቱ ትውልድ ውሸት እያጎረሱት ግራ ላጋቡት ወጣት ኢትዮጵያዊ መነሻ መረጃ ይሆነው ዘንድ፡ እያንዳንዱን በኢትዮጵያ ምድር ውስጥ ኢትዮጵያዊ ተብሎ ኢትዮጵያን ኢትዮጵያ የሚያደርጋትን የተለያየ ባሕል እና ቋንቋ አንድነት ድምር ባለቤት በአንድነት እና በግሉ ለአገሩ ኢትዮጵያ ያበረከተውን የልማት እና ንቃት አዳዲስ ስልጣኔ እና ነባሩን በማገናዘብ ለወጣቱ ትውልድ አካፍላለሁ።
አሜሪካንን ብንወሰድ ፡ ዛሬ አሜሪካን እያበደረች እንጂ በነጻ ትምህርት አትሰጠም በዩንቨርስቲዎችዋ ለዜጎችዋ አትሰጠም። ለእኔ እንጂ ለእኛ የሚል መሪ እና የመንግስት አስተዳደር ባለመሆኑ በአሜሪካን ያለው ተማሪው ጎበዝ እንኳን ቢሆን አብዛኛው ተማሪ በባችለር ደረጃ ያቆማል ትምህርቱን በገንዘብ ችግር እና እዳ ላለማብዛት በማሰብ። ጥቂቱ የነፃ ትምህርት በጣም ጎበዝ ስለሆነብቻ ተብሎ ቢሰጠውም ስኮላርሽፕ ሃቁ ግን አብዛኛው አሜሪካን መማር እየቻለ እንዳይማር ይደረጋል።
ኢትዮጵያ ግን "እኛ" በሚል የሚያምኑ ማለትም እኛ ኢትዮጵያውያን በሚል ለኢትዮጵያውያን የሚያስበው የአማራው አመራር መጀመርያ የፊደል ትምህርት አስፋፍቶ ሴቱንም ወንዱንም በማስተማር ከዛም ዘመናዊ የትምህርት ቤት በመስራት ገና ከጣሊያን ጦርነት እና ቁስል ሳያገግም ወገኑ ከሁሉም አብራክ ኢትዮጵያዊ የተወለደውን ወጣት በጊዜው ከአውሮፓውያን እኩል ለማስቀመጥ በጥበብ የአንደኛ ደረጃ እና የሁለተኛ ደረጃን ትምህርት ቤት በመክፈት እያስተማረ ቀጥሎም ብዙም ሳይቆይ የኮሌጆች እና የዩንቨርስቲዎች ባለቤት አደረገው ወጣቱን እና ኢትዮጵያን ሐገሩን። ይሄንን አይነት አስተዋጽዎ ለማበርከት እና ለማልማት አገርን እና የሕዝቧን አይምሮ ፡ለ"እኛ" የሚል የኢትዮጵያዊነትን ደም የተወጋ መሪ እና ሕዝብ ያስፈልጋል። በመሆኑም ጥቂቶቹን በስም ለማስቅመጥ አማራው ይሄንን በተግባር በማስረጃ አስረክቧል ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ። ለመጥቀስ ያህል በጥቂቱ ፡ የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ፡ አዲስ አበባ። የሕንጻ ኮሌጅ አዲስ አበባ። ተግባረ እድ ፡ አዲስ አበባ፡ የመከላከያ ትምህርት ቤቶችን አስመክቲ ደግሞ ፡ የፓሊስ አባዲና ኮሌጅ አዲስ አበባ። የሐረር የጦር አካዳሚ ፡ ሐረር። ሆለታ የጦር ትምህርት ቤት ፡ ሆለታ።
የጅማ ዩንቨርስቲ፡ ጂማ። የባህር ዳር ዩንቨርስቲ፡ ባህር ዳር። አስመራ ዩንቨርሲትይ በግሪጎሪያን አቆጣጠር 1958 አስመራ ፡ ኤርትራ። አሁን ግን ኢሳይያስ በውስጥ በተፈጠረው የፓለቲካ ቀውስ የዘጋው ማለት ነው። እንግዲህ በአማራው አመራር ዘመን ሁሉንም ኢትዮጵያዊ አስተምሯል። ይሄውም ፡ ኢሳይያስ አፈወርቅን ፡ ለገሰ ዜናዊን እና ሌንጮ ለታ በሚል የሚታወቀው ውነተኛ ስሙ ዮሐንስን።
ኢትዮጵያ በሃቀኛ ልጆችዋ ተከብራ ለዘለዓለም ትኑር!
ከአክብሮት ጋር ፡ የኢትዮጵያወርቅ (የሐረርወርቅ) ጋሻው።
ዘብሄረ አንድ ኢትዮጵያ።
ከዚህ
በታች ያለውን በጎግል የምታገኙት መረጃ ነው።
Historical Background
Jimma University College of Agriculture and Veterinary
Medicine (JUCAVM) was established in 1952 as Jimma Agricultural Technical
School (JATS) following the agreement signed between the United States of
America and the Imperial Ethiopian Government under the joint affiliation of
Ethiopian Ministry of Education (MoE) and the Oklahoma State University (former
Oklahoma Agricultural and Mechanical College) for the period between 1952 and
1956. From 1956 to 1968, the school was jointly administered under the Ethiopian
Ministry of Agriculture (MoA) and the Oklahoma State University. Following the
termination of the agreement with the Oklahoma State University, the school was
under the exclusive administration of the Ethiopian MoA for the period 1968 to
1979 and it was renamed as Jimma Institute of Agriculture (JIA). From 1979 to
1990, the institute was under the administration of Commission for Higher
Education and the naming was once again tailored to Jimma Junior College of
Agriculture (JJCA).
ባሕር
ዳር ዩንቨርስትይ፡ በግሪጎሪያን አቆጣጠር በ1963 ጀምሮ። http://www.bdu.edu.et/
Subscribe to:
Posts (Atom)